cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 የስነ ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን አስተያየት ና ጥቆማ መስጫ ቻናል

پست‌های تبلیغاتی
227
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የዐብይን ፃም ወራት ለሃገር ደህንነት እና ለህዝብ ሰላም በፀሎት እና በተማፅኖ አሳልፈን እንሆ ለበዓለ ስቅለቱ ደርሰናል። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለበዓለ ስቅለት በሰላም አደረሳችሁ! የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 6 የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል::
نمایش همه...
በቀን 19/08/2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል የሙስና ፅንስ ሀሳብና የመከላከያ ስልቶች ላይ በተዘጋጀ የስልጠና ሰነድ  ጥሪ ተደርጎላቸው ለመጡ የፅናት ሸማች አባሎች  ከወረዳው የህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ ጋር በጋራ በመሆን የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ ብርሀኑ አብረሀም በኩል ከሰዓት ከ8:00 ጀምሮ ለስልጠና በተዘጋጀው ሰነድ ላይ  ስልጠና ተሰጥቷል ::
نمایش همه...
በቀን 18/8/2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃልቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ጥሪ ተደርጎላቸው ለመጢ ሲቪክ ማህበራት የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን መሪና የፓርቲ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ በጋራ በመሆን የሙስና ፅንስ ሀሳብና የመከላከያ ስልቶች እና በአገልግሎት   አሠጣጥ ዙሪያ ስልጠና ከተሰጠ በሆላ  ከስልጠና ተሳታፊዎች በአገልግሎት አሠጣጥ እና በሙስና እና  በብልሹ አሠራሮች የተነሱ ጥያቄዎችን ምላሽ በመስጠት ለቀጣይ የአገልግሎት አሠጣጥ ችግር አንዱ ሙስና የመፈለግ መንገድ ከመሆኑ አንፆር የሚገባችሁን የሚጠየቀውን በማሞላት አገልግሎት የማይሰጥ አካል ካለ ለሚመለከተው አካል ጥቆማ በመስጠት ከብልሹ አሰራር ከሙስና ራሳችነን ነፃ በማድረግ የሚገቡ ካሉ ለሚመለከተው አካል ጥቆማ መስጠት እንዳለበቸው እና ተገልጿል::
نمایش همه...
በቀን 19/08/2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል የሙስና ፅንስ ሀሳብና የመከላከያ ስልቶች ላይ በተዘጋጀ የስልጠና ሰነድ  ጥሪ ተደርጎላቸው ከመጡ  ከኖህ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር አባሎች ከወረዳው ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ ጋር በጋራ በመሆን  የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና መከታተያ ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ ብርሀኑ አብረሀም በኩል ለስልጠና በተዘጋጀው ሰነድ ላይ  ስልጠና ተሰጥቷል ::

آرشیو پست ها