Ethio- Freshman Tutorial center
رفتن به کانال در Telegram
In here we provide reading tips and also different materials that will help you in achieving A+in your studies.
نمایش بیشتر831
مشترکین
-124 ساعت
-337 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
#አንተማ_የፍርሀት_በሽታ_አለብህ
አንድ ሰው ግራ ከሚያጋባ የአዕምሮ ህመም ጋር ወደ አንድ ሳይካትሪስት ሄደ። ሁሌም እንቅልፉን ለመተኛት አልጋው ላይ ሲጋደም፣ የሆነ አውሬ አልጋው ስር እንዳለ ይሰማዋል። ይሄ ፍርሃቱም ለወራት እንቅልፍ አሳጥቶታል።
ሃኪሙም ከመረመረው በኋላ "አንተ ብዙ ሰዎች ላይ የማይከሰተው የክሊፕቶፎቢያ እና ሃይፍኖፎብያ ድብልቅ የሆነ የአዕምሮ ፍርሃት በሽታ አለብህ።" አለው።
ፍርሃቱንም ለማዳን በየሳምንቱ የምክር አገልግሎት እንደሚያስፈልገው ነገረው። ለመድሃኒት እና ለምክር አገልግሎት የሚያስፈልገው ወጪም ከፍተኛ ነበር።
ህክምናው ለሁለት ወራት ያህል ቀጠለ። ሆኖም ከሁለት ወራት በኋላም ለምክር አገልግሎት መምጣት አቆመ።
ከወራት በኋላም ዶክተሩ እና ታማሚው ሱፐርማርኬት ውስጥ ተገናኙ። ዶክተሩ ስለህመሙ አስታወሰውና ለምን ህክምናውን እንዳቋረጠ ጠየቀው። ታማሚውም በፈገግታ መለሰ-
"ዶክተር ፤ አንዱ ጓደኛዬ ከህመሜ ፈውሶኛል፤ አሁን በሰላም እተኛለሁ ፍርሃትም የለብኝም" አለው፡፡ ዶክተሩም በመገረም ማብራሪያ ጠየቀ፤ ሰውየውም ቀጠለ-
"ጓደኛዬ አናጺ ነው። እናም ስለ 'ፍርሃቴ' ሳማክረው። ከእኔ ጋር ወደ ቤቴ መሳሪያዎቹን ይዞ መጣ እናም አራቱንም የአልጋዎቼን እግሮች ቆረጣቸው። አሁን ማንም ከአልጋዬ ስር አይደበቅም። አሁን ምንም ችግር የብለኝም።"
በፍርሀትህ ላይ አሁኑኑ እርምጃ ውሰድበት!!!
Source_ teklu_tilahun
እንደምን ከርማችኋል ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
Anthropology for freshman unit 7 tutorial video is uploaded.
Don't forget to like,subscribe and to share it to your friends.
አሪፍ ምሽት ይሁንላችሁ😉
እንደምን ከርማችኋል ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
For grade 12
ዛሬ ስለ Civics እናውራ
Authority is a legal power to adminster a state.
Power is the ability to compel others towards one's favor.
A state can be a democratic or non democratic.
Democratic government has a legitimate authority and power where as undemocratic government also called rule of men has illegitimate authority and also power.
Constitution 📘is supreme law of the land. 🚫No other laws can contradict with it. If laws contradict with the Constitution they will be null or void.
Law-is a primary legislation.
-is made by HPR
Rule-is a secondary legislation.
Main characteristics of a law
That a law should be
☆fair
☆clear
☆Easy to understand
☆simple
.
.
ለጓደኞቻችሁም ጠቃሚ ሊሆን ስለሚችል ማጋራት አትርሱ፡፡😉
For further inquiries inbox me at @Bet1y
@FRESHMANTUTORIALFORALL
@FRESHMANTUTORIALFORALL
@FRESHMANTUTORIALFORALL
ስብሃት ጫት ሲቅም የደረሰ አንድ ወጣት ነው አሉ -ይመክረዋል።"ጋሽ ስብሃት አይቃሙ።መቃም ሱስ ያሲዛል። እኔ አልቅምም!"
ስብሃት ዝም ይልና ሲጋራ ይለኩሳል።ወጣቱ ምክሩን ይቀጥላል። "ጋሽ ስብሃት አያጭሱ። ማጨስ ሡስ ያሲዛል።እኔ አላጬስም!"
ስብሃት ዝም ይልና ቡና ያዝዛል። "ትጠጣለህ?" ወጣቱን ሊጋብዝ።
"ቡና አልጠጣም ሱስ ያሲዛል!"
ስብሃት ዝም ይለዋል። በመጨረሻ ሁሉም አልቆ መጠጣት ሲጀመር ወጣቱ "መጠጥ ሱስ ያሲዛል አይጠጡ። እኔ ሱስ እንዳዪዘኝ አልጠጣም" ሲለው
ስብሃት ገረፍ አድርጎ አይቶት "ከሱስ አላመለጥክም፤ሱስ የመፍራት ሱስ አለብህ"አለው።
* * *
#ስብሃት_ገብረእግዚአብሄር_ሕይወትና_ክህሎት
#ደራሲ_አለማየው_ገላጋይ
እናንተስ የምን ሱስ እያስቸገራችሁ ነው?
1-ያለመጀመር
2-ያለመቆየት
3-የመድከም
.
.
.
.
.
ለውጡ ከዛሬ ይጀምራል!
ያው አንዳንዴ እንደ motivational speaker ራሱ ያረገኛል እኮ፡፡😂😉
የሚገርም ምሽት ይሁንላችሁ🙏
@FRESHMANTUTORIALFORALL
@FRESHMANTUTORIALFORALL
@FRESHMANTUTORIALFORALL
@FRESHMANTUTORIALFORALL
እንደምን ከርማችኋል ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
Anthropology for freshman unit 6 tutorial video is uploaded.
Don't forget to like,subscribe and to share it to your friends.
አሪፍ ቀን ይሁንላችሁ😊😁
እንደምን ከርማችኋል ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
For grade 12
ዛሬ ስለ Bacteria እናውራ
Bacteria is a prokaryotic organism.
It's examples ae trepanoma palladium.
There are 2 types of Bacteria
1.Graham positive -are bacterias which stain purple 💜 with a graham stain .
Most likely they do not cause disease.
They have thick peptidoglycan.
2.Graham negative- are bacterias which stain pink👚.
They secrete endotoxin which is toxic.
They cause disease.
They have a Thinner peptidoglycan.
Exceptional case for a bacteria which cause a disease but which is a graham positive bacteria is TB.
እንደምን ከርማችኋል ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
Anthropology for freshman unit 5 tutorial video is uploaded.
Don't forget to like,subscribe and to share it to your friends.
አሪፍ ቀን ይሁንላችሁ😊😁
እንደምን ከርማችኋል ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
For grade 12
ዛሬ ስለ virus እናውራ
Viruses are micro organisms which only carry out reproduction
There are 3 types of viruses
1.DNA 🧬virus-has DNA as its genetic material. eg-herpes simplex(ምች የምንለው በሽታ😂😂)
2.RNA🧬 virus-has RNA as its genetic material. eg-swine flu(H1N1 virus)
3.Retrovirus-can change their RNA to DNA.EG-HIV/AIDS(ይሄ ለመያዝ ራሱ ቀላል ነው)
Viruses can attack plants,animals and also bacteria.
Viruses that attack bacteria are called bacteriophage.
እንደምን ከርማችኋል ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
For grade 12
ዛሬ ስለ enzyme እናውራ
Main concepts on enzyme
● They work by lowering activation energy
●They are not used up by the reaction
● They are used again and again
●They are used in different sectors like medicine,pharmacy,textile,paper production and also in diary industry.
Enzymes activities are affected by PH, Temperature and also inhibitors.
High Temperature denatured enzymes while low temperature inactivate an enzyme.
Their are two types of inhibitors
1.competitive inhibitors- compete for active site with the substrate
2.incompetitive inhibitors-compete for allostric site inhibition.
ከተመቻችሁ please share it and also nvite others to join the channel
@freshmantutorialforall
@freshmantutorialforall
እንደምን ከርማችኋል ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
Anthropology for freshman unit 2 tutorial video is uploaded.
Don't forget to like,subscribe and to share it to your friends.
አሪፍ ምሽት ይሁንላችሁ😉
አልበርት አንስታይን እንዳለው
* የነፍስህን መሻት ተከተል፡- “እኔ የተለየ ተሰጥኦ የለኝም፤ ነገር ግን
እጅግ ከፍተኛ የማወቅ ፍላጎት አለኝ”
* መሳሳት ምንም ማለት አይደለም፡- “ምንም ነገር ሞክሮ የማያውቅ ብቻ
ነው የማይሳሳተው”
* ለራስህ ግብ እና እሴት ቁም፡- “ለስኬት ሳይሆን ዋጋ ያለው ሕይወት
ለመኖር ጣር”
* መደጋገም መደደብን ያመጣል፡- “እብደት ማለት አንድን ነገር እየደጋገሙ
የተለየ ውጤት መፈለግ ማለት ነው”
* የዕውቀት ምንጩ የህይወት ልምድን ማጣጣም ነው፡- “መረጃ ዕውቀት
አይደለም፤ የዕውቀት ብቸኛው መንገድ ከሕይወት ያገኙትን ልምድ
አጣጥመው የሚደርሱበት ግንዛቤ ነው”
* የጨዋታውን ሕግ ተምረህ የተሻለ ተጫወት፡- “መጀመሪያ የጨዋታውን
ሕግ መማር አለብህ፡፡ ከዛም የተሻለ መጫወት ትችላለህ”
ሸጋ ቀን❤🙏
@FRESHMANTUTORIALFORALL
@FRESHMANTUTORIALFORALL
@FRESHMANTUTORIALFORALL
