fa
Feedback
Ethio- Freshman Tutorial center

Ethio- Freshman Tutorial center

رفتن به کانال در Telegram

In here we provide reading tips and also different materials that will help you in achieving A+in your studies.

نمایش بیشتر
831
مشترکین
-124 ساعت
-337 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
ADDIS ABABA UNIVERSITY ENTERPRENURSHIP FINAL EXAM @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL
+6
ADDIS ABABA UNIVERSITY ENTERPRENURSHIP FINAL EXAM @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL

ሠላም እንዴት ናችሁ Emerging technologies chapter 4 is uploaded ቆየት ብዬ ነው የለቀቅኩት የyoutube subscriber 582 ደርሷል፡፡ በጣም ላመሰገናችሁ እፈልጋለሁ፡፡ እና ግን ቆይ አረ ተው 1k subscriber 🥺እንደምንም አስገቡኝ፡፡ ስቀልድ ነው😅፡፡ Thank you all.😊

ናይጄሪያዊዉ ግለሰብ ከዩኒቨርሲቲ ያገኘሁት ዲግሪ በህይወቴ ምንም አልጠቀመኝም ሲል ያወጣዉ ገንዘብ እንዲመለስለት ጠየቀ የ36 ዓመቱ ናይጄሪያዊ ከዩኒቨርሲቲ ያገኘሁት ዲግሪ ምንም አልጠቅመኝም በማለት
ናይጄሪያዊዉ ግለሰብ ከዩኒቨርሲቲ ያገኘሁት ዲግሪ በህይወቴ ምንም አልጠቀመኝም ሲል ያወጣዉ ገንዘብ እንዲመለስለት ጠየቀ የ36 ዓመቱ ናይጄሪያዊ ከዩኒቨርሲቲ ያገኘሁት ዲግሪ ምንም አልጠቅመኝም በማለት ለዲግሪዉ ያወጣሁት ገንዘብ ይመለስልኝ ሲል ጠይቋል፡፡በ2015 የተመረቀው ኦሉዳሬ አላባ ለአምስት ዓመታት ያህል በግብርና እና ገጠር ልማት ተምሮ ከዩኒቨርሲቲ በዲግሪ ቢመረቅም ምንም አይነት ገንዘብ ልሰራበት አልቻልኩም ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት አላባ በደቡብ ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኘው የመንግስት በሆነዉ ላዶኬ አኪንቶላ ዩኒቨርሲቲ ገንዘቡን እንዲመለስለት ግቢዉ ድረስ በመሄድ ጠይቋል፡፡ትምህርቱን ለማግኘት ብዙ ወጪ ቢያወጣም በእርሻ ሥራ መሰማራት ሆነ ምንም ዓይነት ትርጉም ያለው መሻሻል በህይወቴ ሊሆን አልቻለም፡፡ ወላጅ አባቴ ትምህርት ቤት ሲልክኝ ገንዘብ እየተበደረ ቢሆንም እሱ በ90 ዓመቱ ህይወቱ ሲያልፍ ልቀብረው እንኳን ገንዘብ ላገኝ አልቻልኩም ብሏል፡፡ዩኒቨርሲቲው ክፍያውን ባይመልስም፣ የቀድሞ ተማሪዎች ቡድን የተወሰነ ገንዘብ በማሰባሰብ ለአላባ በእግሩ እንዲቆም 1,200 ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ እንዲሰጠዉ አድርጓል፡፡ አስባችሁታል መመለስ ቢቻል ስንት ስራ ያጣ የዚህ ሀገር ምሩቅ ሀብታም እንደሚሆን🤔😂😂 Via ዳጉ ጆርናል @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL

Study tips we don't apply while studying but which are important Just a reminder 😉 How to Stay Focused While Studying 1.Create a suitable study environment. 2.Set clear, precise goals. 😁 3.Create a study schedule. 📅 4.Share your study schedule with friends and family. 👩‍👩‍👦‍👦👨 5.Block out all possible distractions.📵🙅‍♂ 6.Try the Pomodoro Technique. 7.Keep a record of all the tasks you’ve completed.✍ 8.Exercise regularly.🏃‍♂ 9.Review your study 📖 @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL

በጣም ምርጥዬ PPT ነው! #Psychology 📚 All chapters, 250 clear and simple slides AAU school of psychology ያዘጋጀው ሲሆን በጣም ምርጥ ነው!!! @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL

+4
📚📚Economics teacher's ppt

#እንኳን_አደረሳችሁ🌼 ለመላው የገጼ ተከታታዮች እንኳን ለ2015 ዓ.ም አደረሳችሁ። ስኬታማ አመትን ተመኘሁላችሁ። መልካም አዲስ አመት። 👇 Telegram- @FRESHMANTUTORIALFORALL @
#እንኳን_አደረሳችሁ🌼 ለመላው የገጼ ተከታታዮች እንኳን ለ2015 ዓ.ም አደረሳችሁ። ስኬታማ አመትን ተመኘሁላችሁ። መልካም አዲስ አመት። 👇 Telegram- @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL

Inclusiveness power point

+4
Chapter 2 - FINAL Concept of Inclusion.ppt7.12 KB

What are the subjects you are in need of tutorial?
Anonymous voting

ቲክቶክና ጉዳቶቹ ቲክቶክ በአንድ ወር ብቻ 800 ሚሊዮን በላይ አክቲቭ ተጠቃሚዮችን እንደሚያስተናግድ ጥናቶች ይጦቁማሉ፡፡ ከነዚህ መሀል 41 ፐርሰንት የሚሆነው ተጠቃሚ 16-24 እድሜ ክልል ሲገኙ 5
ቲክቶክና ጉዳቶቹ ቲክቶክ በአንድ ወር ብቻ 800 ሚሊዮን በላይ አክቲቭ ተጠቃሚዮችን እንደሚያስተናግድ ጥናቶች ይጦቁማሉ፡፡ ከነዚህ መሀል 41 ፐርሰንት የሚሆነው ተጠቃሚ 16-24 እድሜ ክልል ሲገኙ 54 ፐርሰንቱ ተጠቃሚ እድሜያቸው 34 በታች የሆኑ ወጣቶች እንደሆኑ ይገመታል፡፡ ቲክቶክ ካለበት ድክመቶች መካከል … 1 ሱሱ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ 2ጥላቻ አዘልና አመፅ ቀስቃሽ መለክቶች ይተላለፍበታል 3 ግዜ ያባክናል… አማካይ ተጠቃሚ በአንድ ቀን ውስጥ 52 ደቂቃ ያህል ሰአቱን በቲክቶክ እንደሚያባክን ጥናቶች ይጦቅማሉ…አበዛኛው ተጠቃሚ አምራች ሀይሉ በመሆኑ ጉዳቱን ከፍ ያደርገዋል፡፡ በቲክቶክ ጣእመ ዜማ ያለውን መንዙማና አጥንትን የሚያለመም መዝሙር በሰማአበት ቅፅበት፡ ነውረኛና ፀሀያፍ ፖስት ጋር ትፋጠጣለህ ከዚህም በተጨማሪ ከቪዲዮ ቪዲዮ በዘፈቀደ ስለምትዘል ማየት ያለብህንና ማየት የለለብህን ነገር የመምረጥ እድልህ እንብዛም ነው፡፡ አብሶ በእድሜና እውቀት ካልበሰለ ሰዋች አጉል ትኩረት ለመሳብ በሚደርግ ጥረት እስከ ሂይወት ማጣት ለሚደርስ ቀውስ አጋላጭ ነው፡፡ ሌሎች ብዙ ጥቅሞቹ እንዳሉ ሁኖ በአጠቃላይ ቲክቶክ እንደ አደገኛ ኬሚካሎችና መደሃኒቶች ሁሉ ህፃናት ከማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ የሚል ማስጠንቀቅያ ቢሰፍርት ማጋነን አይሆንም… @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL @FRESHMANTUTORIALFORALL

እንደምን ከርማችኋል ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ደግሞ Emerging technoloogy freshman course tutorial ተለቋል፡፡ Emerging technologies freshman course chapter 1 tutorial video is uploaded. Don't forget to like,subscribe and to share it to your friends. አሪፍ ምሽት ይሁንላችሁ💜💜