cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚የቁርአን ውድድር ቻናል📚

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
193
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-1130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ቻናሌን ተቀላቀሉ ሁላቹም 📢CHANNEL [ @eslmnan_teqebelu
نمایش همه...
እስከዛው ወደ ግሩፑ join እያላቹ ሰዎችን አድ አድርጉበት ምናልባት አላህ ካለ ውይይቱ ለብዙሀን ትምህርት ሊሆን ይችላል ኢንሻአላህ ሁላቹም ግሩፑ ላይ አድ በማድረግ ተሳተፉ ያጀመአ አላህ ከይር ጀዛቹን ይክፈላቹ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
        ◅◍ውይይት◍▻ ኢየሱስ ኃጢአት አልሰራም?      ◍ ወንድማችን ነጃ                🅥🅢      ◍ ወገናችን ምፅአት የውይይት መድረክ👇 https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቅ የውይይት ፕሮግራም እውን ኢየሱስ ኃጥያት ሰርቱአልን? ወንድማችን ነጃ VS ወገናችን ምፅአት አርብ ምሽት 2:00 በነጃ የንጽጽር ግሩፕ ላይ እዳይቀሩ መቅረት መጎዳት ነው! የውይይት መድረክ👇 https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk 📢CHANNEL [ @eslmnan_teqebelu ] 💌JOIN💌SHARE💌
نمایش همه...
ውድድሩ ተጀምሩአል ይስሙ ያሰሙ ሼር ያድርጉ ሀጅርን ይካፈሉ ጀዛኩሙላህ ከይር 👇 በኮዳቸው ለመስማት ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ👇 Code ❶ https://t.me/eslmnan_teqebelu/103 Code =• ❷ https://t.me/eslmnan_teqebelu/105 Code =• ❸ https://t.me/eslmnan_teqebelu/107 Code =• ➍ https://t.me/eslmnan_teqebelu/109 Code =• ➎ https://t.me/eslmnan_teqebelu/111 Code =• ➏ https://t.me/eslmnan_teqebelu/113 Code =• ➐ https://t.me/eslmnan_teqebelu/115 Code =• ➑ https://t.me/eslmnan_teqebelu/117 Code =• ➒ https://t.me/eslmnan_teqebelu/119 Code =•10 https://t.me/eslmnan_teqebelu/121 JOIN📌SHARE 💌 LIKE👍 📢CHANNEL [ @eslmnan_teqebelu ] 💌JOIN💌SHARE💌LIKE💌
نمایش همه...
◥ᖫ༒꧁ ነጃ የሀይማኖት ንፅፅር ማህደር꧂༒ᖭ◤

እስኪ ቻናሉ የምን ቻናል ይሁን ሀሳብ ስጡኝ ስሙንስ ማን እንበለው
نمایش همه...
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እዴት ናቹ የሆነ ሀሳብ መጣልኝና አሪፍ ሀሳብና ሀጅር የምንሸምትበት ነው ብዬ አሰብኩኝ እና ምን መሰላቹ የቁርአን ድምፅ ውድድር ለምን አናወዳድርም ብዬ አሰብኩ ብዙ ልጆች አሉ ድምፃቸው የሚያምር ግን ሰዎችን የማያውቁአቸው እና የቁርአን ድምፅ ውድድር ብናደርግ ለሚወዳደረውም ሰው ለሚሰማውም ሰው ጥቅም ይኖረዋል የምናገኛቸው ጥቅሞች 🎁 1• ቁርአን ቀርቶ የሚወዳደረው ሰው የቀራውን ቁርአን ሰዎች በሰሙት ቁጥር የማይቁአረጥ ሀጀር ይፃፍለታል 🎁 2• እኛም የተቀራውን ቁርአን ቮይስ ስንሰማ ለእኛም ሀጁር ይፃፍልናል 🎁 3•ለተወዳዳሪዎች ሰዎች በሚሰጡአቸው ኮመንቶች እዲበራቱና የጎደለውን እዲያስተካክሉ ይረዳቸዋል 💌 4•በድምፁ ምክንያት ምናልባት አላህም ስበቢያ ሊያደርጋቸው ይችላል ማስታወሺያ📚 ውድድሩ የሚጀመረው ብዙ ሰዎች እዲጠቀሙ ይሄን ማስታወቂያ ሼር በማድረግ መተው እዲታደሙና የሀጅሩ ተካፋይ እዲሆኑ እናተም ደሞ ሼር የምታደርጉት ለጥሩ ስራ ነውና ሀጀር ተካፋይ ትሆናላቹ ስለዚህ ሼር በማድረግ እዳትሰላቹ ምክንያቱም ሼር ባደረጋቹት ቁጥር ሀጅራቹም እየጨመረ ነው የሚሄደው ምክንያቱም የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአን እዲሰሙ ነውና እየጋበዛቹ ያላቹት ስለዚህ ሼር ሼር ሼር ሼር ይደረግ 💌 ማሳሰቢያ 📌 1•መወዳደር የምትፈልጉ የመዝጋቢው ሊንክ ቻናል ውስጥ ታገኙታላቹ ስለዚህ ወደ ቻናሉ Join ብላቹ ተመዝገቡ 2•ምዝገባው ይሄ ፅሁፍ ከለቀኩበት ሰአት ጀምሮ እስከ እሁድ ማታ 4:00 ሰአት ድረስ የሚቆይ ይሆናል ከዛ ቡሀላ የምትመጡትን አናስተናግድም 3•ውድድሩ ሰኛ ማታ 3:00 ሰአት ላይ ይጀመራል 4•ተወዳዳሪዎች ልትመዘገቡ ስትመጡ በኢስላማዊ ሰላምታ ብትጀምሩ ይመረጣል 5•ተወዳዳሪዎች የፈለጋቹትን የቁርአን ክፍል በቮይስ እሪከር በመቅዳት ለመዝጋቢው ትልካላቹ 6• ቮይሱ ከ 3 ደቂቃ በታች ባይሆን ይመረጣል ማለፍም የለበትም በዞ ከተባለ 4 ደቂቃ 7•ስትመዘገቡ ሙሉ ስምና የምትኖሩበትን ከተማ ተናገሩ 8• ዳኝነቱ በቻናለ ቤተሰቦች በድምፅ ብልጫ የሚሆን ይሆናል ለመመዝገብና የመወዳደሪያውን መድረክ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ጀዛኩሙላህ ከይር አሁኑኑ ሼር መደረግ ይጀመር አፍጥኑት ከእኔም ጭምር ቻናል👉 @eslmnan_teqebelu ቻናል👉 @eslmnan_teqebelu Join 🎉ይበሉ ሼር 💌ያድርጉ የሀጅሩ ተካፋይ ይሁኑ🎁
نمایش همه...
እኔ ዋሽቼ ወደ ቻናሉ እድትገቡ አላደርግም ምክንያቱም የቻናሉ ሰው ብዛት ሳይሆን የምፈልገው ቻናሉ ምን ያህል ለሰዎች ትምህርትን ይሰጣል የሚለውን ነው የፈለገ Join ይበል ያልፈለገ መተው ይችላል ግን ስለ ቻናሌ ማስታወቂያ ልስጣቹ ቻናሉ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች 1•ክርስቲያኖች እምነታቸውን የሚፈትሹበት ፅሁፎች ይለቀቅበታል 2•እስልምና እና ክርስትና ይነፃፀርበታል 3• እስልምና ላይ ክርስቲያኖች ለሚያነሱአቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጥበታል 4•ክርስትና መለኮታዊ ሀይማኖት ነው አይደለም የሚለው ይፈተሽበታል ልንጨምር ያሰብናቸው ፕሮግራሞች 1• የጥያቄና መልስ ጊዜ ይኖረናል 2•ላይቭ ገብተን የምንማማር ይሆናል 3•ክርስቲያኖችም ጥያቄዎችም ካላቸው ይጠይቃሉ አላማችን በቻናሉ ምክንያት ምናልባት አላህ ካለ አንድ ሁለት ሰዎች እዲሰልሙ ሰበቢያ ከሆንን በሚል ነው ኢንሻአላህ እንሆናለን ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም ትምህርታዊ ቻናል ይሆናል ብለን አስበን ነው ኢንሻአላህ ክርስቲያኖች እዲነቁና እውነቱን እዲፈትሹበት በማሰብና በቄሶቻቸውና በሊቃውንቶቻቸው እስልምናን እዲጠሉ የነገሩአቸውን ውሸቶች ማጋለጥ ነው ሙስሊሞች ሙስሊሞች Join ብትሉ ትምህርት ትወስዱበታላቹ ብዬ አስባለው Join ብላቹ ደሞ ፅሁፎቹን አንብባቹ ሼር ብታደርጉት ምናልባት በዛ ፅሁፍ ምክንያት አላህ ሰበቢያ አድርጎን ልናሰልም እንችላለን ክርስቲያኖች ክርስቲያኖች ደሞ ወደ ቻናሉ Join ብላቹ እምነታቹን እድትፈትሹና የምለቀቁትን ጥያቄዎች በማስተዋልና ያለስድብ በትህትና እድትመልሱልን በትህትና እየጠየቅን በዛውም እውቀት ትቀስሙበታላቹ ብለን እናስባለን የቻናሉ ስም 📚ነጃ የሀይማኖት ንፅፅር ማህደር የሚባል ሲሆን ሊንኩ ይሄና ይሄ ብቻ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 @eslmnan_teqebelu @eslmnan_teqebelu ከዚህ ውጪ ፌክ ነው የንፅፅር ቻናል የሚፈልጉ ሙስሊሞችና እውነትን ፈላጊ ክርስቲያኖ ብቻ Join & Share ሌሎችን አናስተናግድም
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.