cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

A⁺ Students Note

◉ WELCOME TO A⁺ Students ◉ This channel is created to help freshman and Remedial students! 📚Short text notes in English with short Amharic explanation 📚Hand writing notes by photo 📚 Voice explanations 📚 Campus life 😚🤔🥰

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
16 759
مشترکین
-524 ساعت
-477 روز
-14330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
🐝🐝 ንቦች ነን! አዎ ንቦች ነን! 🐝🐝 💼 ስራችን መለያችን! 🤝 አንድነታችን ጉልበታችን! ⚖️ ፍታዊነትና ግልጸኝነታችን መለያችን! 🌍 ቦታንና አካባቢን ሳንመርጥ! 🚀 ለደንበኞች እድገት በአብሮነት በሁሉም ቦታ በመገኘት ቀዳሚ ነን! 🏡 ይምጡ ቤተሰብ ይሁኑ!!! 📱 የቴሌግራም ትስስር ገጻችንን ይከታተሉ! 👉 አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት መተግበሪያዎን ይጫኑ! 🐝🐝ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! 🐝🐝
6670Loading...
02
💥💥በ አሪፍ ዋጋ አሪፍ ገፅታ አሁን ይግዙ👌 🌀 የዋጋ ግሽበት ከመቼውም በላይ እየጨመረ ይገኛል :: #Ethiopia ከዓለም በዋጋ ግሽበት 10 ኛ ደረጀ ላይ ተቀምጣለች :: በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ብሮት ዋጋ ሲያጣ 👈አትዩት!! 👉ብልህ ሰዉ ነገዉን ዛሬ ይወስናል !!ይፋጠኑ !! DMC Real Estate Plc በለቡ መብራት 65,395ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ እጅግ ዉብ መንደር ቻድ ኢንባሲ CDC በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል ! 👉በምቹ አከፋፈል 10%  560.ሺ ቅድመ ክፋያ ጀምሮ 👉የንግድ ሱቆች G.floor -3rd floor 👉ከstudio 56.6ካሬባለ1,2,3--4መኝታ 186ካሬ .በተለያየ የካሬ አማራጭ 👉በሚገርም ወብ Design የቀረበ 👌በዘመነ ፈጣን በተቀላጠፈ ቴክኖሎጂ አልሙንየም ፎርም ወርክ የሚሰራ 👉የግንባታ አይነት 👉ከፊል ግንባታ SF 👉ሙሉ ግንባታ  FF 😄❗️ሰበር ዜና ❗️ዛሬ አዳዲስ 2ኛ floor ጀምሮ ዝቅተኛቤት floor ጥቂት ቤቶች  አዉተናል ይፋጠኑ,ይምረጡ  !! 🌀 ብሮትን አሰሩት፤ በኢትዮጵያ ትልቁ አዋጭ የሆነው የሪል እስቴት ቢዝነስ ነው፡፡ "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ...." 💰💰 ቤት በመግዛት ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ! ዲኤም ሲ ሪል እስቴት/Dmc Real Estate ለበለጠ መረጃ /ለሳይት ጉብኝት ይጀዉሉልን! ☎️0988684477/0910649363 https://wa.me/c/251988684477
5680Loading...
03
ዩኒቨርሲቲዎቻችን ከየት ወዴት!?🤔 ስራ ሊያቆሙ ይሆን ??? በርካታ ዩንቨርስቲዎች መንግሥት ለአንድ ቀን ለአንድ ተማሪ በመደበው #22 ብር በጀት ተማሪዎችን በቀን ሦስት ጊዜ ለመመገብ በመቸገራቸው ተመሪዎች ለርሃብ የሚጋለጡበት ዕድል እየተቃረበ እንደኾነ ተሰማ። የጎንደርና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲዎች ለሌሎች ሥራዎች የያዙትን በጀት ወደ ተማሪዎች ምገባ እያዛወሩት መኾኑን ለዋዜማ ራዲዮ ጣቢያ ተናግረዋል። ጅማ ዩኒቨርሲቲም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ እንደኾነ ገልጦ፣ ችግሩን ለመንግሥት ባሳውቅም ምላሽ አላገኘኹም ብሏል። ዋዜማ አስተያየት የጠየቀቻቸው ዩንቨርሲቲዎች፣ በቀጣይ ዓመት የሚቀበሏቸውን ተማሪዎች አኹን ባለው በጀት መመገብ እንደማይችሉ ገልጠዋል። አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ለተማሪዎች በሚያቀርቡት የምግብ ዓይነት ላይ ለውጥ ለማድረግ እንደተገደዱ እንደሆነ ተናግረዋል። ዩኒቨርስቲዎች ለቀጣዩ ዓመት በጀት ያቀረቡት፣ ለአንድ ተማሪ በቀን 22 ብር በማስላት እንደኾነ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጠቅሷል። ጣቢያው ከገንዘብ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አለመሳካቱን ዘግቧል። ©Wazema የስልጣኔና የትምህርት ቋት የሆኑ ተቋማቶችን ከመደገፍ፣ከማሻሻል ይልቅ በየቦታው ፓርክ መገንባት የሚቀናው መንግስታችን ጉዳዩን ከቁብ የቆጠረው አይመስልም! ውስን ቦታዎች ላይ ቅንጦት፣ በርካታ ቦታዎች ላይ እጦት......! 💠Comment about ur compus👇 ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
2 22411Loading...
04
#ETA የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎቻቸውን መረጃ እስከ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም እንዲያስገቡ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አሳስቧል። ተቋማቱ የተፈታኞቻቸውን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን ቴምፕሌት በመጠቀም መላክ እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ አስታውሷል። (የባለሥልጣኑ መልዕክት ከላይ ተያይዟል።) ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
2 2643Loading...
05
በቴክ መሰልጠን ይፈልጋሉ? በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ሳይበር ሴኪዩሪቲ ፕሮምፕት ኢንጅነሪንግ ዳታ ማኔጅመንት እና አናሊቲክስ ማሽን ለርኒንግ እና AI ማይክሮሶፍት እና ሌሎችንም በማይክሮሶፍት ታለንት ክላውድ ያገኛሉ፡፡
6891Loading...
06
ምድብ ሶስት ✌️ ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ           👉 https://c4.exam.et ነው። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 ቤንሻንጉል ክልል             📍 ሀረሪ ክልል             📍 አፋር ክልል              📍 ኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች 📌Adama                       📌 Bale 📌 Ambo                        📌 Bishoftu 📌 Agaro                        📌 Borena 📌 Arsi East                   📌 Bule hora 📌 Arsi West                  📌 Buno Badele 📌  Asela                        📌 Dodola 📌 Batu                           📌 East Bale 📌 East Borena              📌 Holeta 📌 Guji                       📌 Horo Guduru 📌 Hararge East       📌 Hararge West                       እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇 ⭐ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
2 7815Loading...
07
#MalefiaTrainingInstitute 💻በጥራት ያዘጋጀናቸውን የቴክኖሎጂ ኮርሶች እስከ ግንቦት 12 (May 20) ብቻ በሚቆይ የ25% ቅናሽ አቅርበንልዎታል! Digital Marketing - ለ2 ወራት Graphic Design - ለ2 ወራት Full Stack Web Development (MERN) - ለ4 ወራት 👉 ትምህርት በመጪው ሳምንት ይጀምራል:: ✅ የዱቤ አማራጫችን የመረጡትን ኮርስ እስከ 12 ወር ድረስ በ0% ወለድ ከፍለው ማጠናቀቅ ይችላሉ:: 📲 ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ እና ለመመዝገብ @malefiatraining ወይም 0952168429 ይጠቀሙ #ማለፊያ_የስልጠና_ተቋም
8820Loading...
08
✅Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ♾( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) ➡️ ለታማኝ ቤተሰቦች @NejibMohe መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏  👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @NejibMohe ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 ✔️የተከፈተበት ዓ.ም          ዋጋ ✅2020                     400ETB ✅2021                     300ETB ✅2022                     200ETB       🔻 ማሳሰቢያ ⭐️Group members doesn't matter minimum 2-10 member's it's enough. ⭐️ Owner transfer ለማድረግ two step verification ሊኖረን ይገባል። ⭐️ ክፍያ በየትኛውም መንገድ እንፈጽማለን። ✅ Trusted 📧 inbox 📱0910712584 @NejibMohe ⭐️ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education
3 2655Loading...
09
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን እያሳወቅን ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡ የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!! የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
4 0165Loading...
10
✅Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ♾( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) ➡️ ለታማኝ ቤተሰቦች @NejibMohe መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏  👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @NejibMohe ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 ✔️የተከፈተበት ዓ.ም          ዋጋ ✅2018 500ETB ✅2019 450ETB ✅2020                     400ETB ✅2021                     300ETB ✅2022                     200ETB       🔻 ማሳሰቢያ ⭐️Group members doesn't matter minimum 2-10 member's it's enough. ⭐️ Owner transfer ለማድረግ two step verification ሊኖረን ይገባል። ⭐️ ክፍያ በየትኛውም መንገድ እንፈጽማለን። ✅ቅድመ ክፍያ 📧 inbox 📱0910712584 @NejibMohe ⭐️ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education
1 8321Loading...
11
📚 Jimma University 📚 global trend mid exam.  💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
4 39012Loading...
12
Arsi university Psychology mid exam 2016 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
4 6805Loading...
13
Inclusiveness Final Exam Assosa University 2016 E.C. 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
3 4118Loading...
14
📚 Jimma University 📚 Anthropology mid exam. 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
10 50229Loading...
15
✅Remedial‼️ ❇️English Exam 💠Share for Remedial and Fresh Students https://t.me/Zcampus_Life https://t.me/Zcampus_Life 🔺🔹🔹🔺🔹🔸🔹🔺🔺🔸
3 22911Loading...
16
Media files
12 6435Loading...
17
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🇺🇸💳 ዲቪ 2025 ቪዛ ሎተሪ ውጤት ነገ ይለቀቃል⭕️ ➡️ 2025 Entrant Status Check 💳DV-2025 Entrants may enter their confirmation information through the link below starting at noon (EDT) on May 4, 2024. 📌DV-2025 Entrants should keep their confirmation number until at least September 30, 2025. ⚡️Link: https://dvprogram.state.gov/ 🎁የሞላችሁ መልካም ዕድል ❕❕ ➡️ትምህርት ሚኒስቴር ➡️@Ethiopian_Minister_Of_Education➡️ ➡️@Ethiopian_Minister_Of_Education➡️
3 07327Loading...
18
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐@Ethiopian_Minister_Of_Education💠 ✅@Ethiopian_Minister_Of_Education💠 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
3 0915Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
🐝🐝 ንቦች ነን! አዎ ንቦች ነን! 🐝🐝 💼 ስራችን መለያችን! 🤝 አንድነታችን ጉልበታችን! ⚖️ ፍታዊነትና ግልጸኝነታችን መለያችን! 🌍 ቦታንና አካባቢን ሳንመርጥ! 🚀 ለደንበኞች እድገት በአብሮነት በሁሉም ቦታ በመገኘት ቀዳሚ ነን! 🏡 ይምጡ ቤተሰብ ይሁኑ!!! 📱 የቴሌግራም ትስስር ገጻችንን ይከታተሉ! 👉 አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት መተግበሪያዎን ይጫኑ! 🐝🐝ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! 🐝🐝
نمایش همه...
👍 5
Call 📞
🚀 App
Join Our Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥በ አሪፍ ዋጋ አሪፍ ገፅታ አሁን ይግዙ👌 🌀 የዋጋ ግሽበት ከመቼውም በላይ እየጨመረ ይገኛል :: #Ethiopia ከዓለም በዋጋ ግሽበት 10 ኛ ደረጀ ላይ ተቀምጣለች :: በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ብሮት ዋጋ ሲያጣ 👈አትዩት!! 👉ብልህ ሰዉ ነገዉን ዛሬ ይወስናል !!ይፋጠኑ !! DMC Real Estate Plc በለቡ መብራት 65,395ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ እጅግ ዉብ መንደር ቻድ ኢንባሲ CDC በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል ! 👉በምቹ አከፋፈል 10%  560.ሺ ቅድመ ክፋያ ጀምሮ 👉የንግድ ሱቆች G.floor -3rd floor 👉ከstudio 56.6ካሬባለ1,2,3--4መኝታ 186ካሬ .በተለያየ የካሬ አማራጭ 👉በሚገርም ወብ Design የቀረበ 👌በዘመነ ፈጣን በተቀላጠፈ ቴክኖሎጂ አልሙንየም ፎርም ወርክ የሚሰራ 👉የግንባታ አይነት 👉ከፊል ግንባታ SF 👉ሙሉ ግንባታ  FF 😄❗️ሰበር ዜና ❗️ዛሬ አዳዲስ 2ኛ floor ጀምሮ ዝቅተኛቤት floor ጥቂት ቤቶች  አዉተናል ይፋጠኑ,ይምረጡ  !! 🌀 ብሮትን አሰሩት፤ በኢትዮጵያ ትልቁ አዋጭ የሆነው የሪል እስቴት ቢዝነስ ነው፡፡ "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ...." 💰💰 ቤት በመግዛት ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ! ዲኤም ሲ ሪል እስቴት/Dmc Real Estate ለበለጠ መረጃ /ለሳይት ጉብኝት ይጀዉሉልን! ☎️0988684477/0910649363 https://wa.me/c/251988684477
نمایش همه...
👍 3
Call 📞
Join our Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ዩኒቨርሲቲዎቻችን ከየት ወዴት!?🤔 ስራ ሊያቆሙ ይሆን ??? በርካታ ዩንቨርስቲዎች መንግሥት ለአንድ ቀን ለአንድ ተማሪ በመደበው #22 ብር በጀት ተማሪዎችን በቀን ሦስት ጊዜ ለመመገብ በመቸገራቸው ተመሪዎች ለርሃብ የሚጋለጡበት ዕድል እየተቃረበ እንደኾነ ተሰማ። የጎንደርና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲዎች ለሌሎች ሥራዎች የያዙትን በጀት ወደ ተማሪዎች ምገባ እያዛወሩት መኾኑን ለዋዜማ ራዲዮ ጣቢያ ተናግረዋል። ጅማ ዩኒቨርሲቲም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ እንደኾነ ገልጦ፣ ችግሩን ለመንግሥት ባሳውቅም ምላሽ አላገኘኹም ብሏል። ዋዜማ አስተያየት የጠየቀቻቸው ዩንቨርሲቲዎች፣ በቀጣይ ዓመት የሚቀበሏቸውን ተማሪዎች አኹን ባለው በጀት መመገብ እንደማይችሉ ገልጠዋል። አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ለተማሪዎች በሚያቀርቡት የምግብ ዓይነት ላይ ለውጥ ለማድረግ እንደተገደዱ እንደሆነ ተናግረዋል። ዩኒቨርስቲዎች ለቀጣዩ ዓመት በጀት ያቀረቡት፣ ለአንድ ተማሪ በቀን 22 ብር በማስላት እንደኾነ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጠቅሷል። ጣቢያው ከገንዘብ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አለመሳካቱን ዘግቧል። ©Wazema የስልጣኔና የትምህርት ቋት የሆኑ ተቋማቶችን ከመደገፍ፣ከማሻሻል ይልቅ በየቦታው ፓርክ መገንባት የሚቀናው መንግስታችን ጉዳዩን ከቁብ የቆጠረው አይመስልም! ውስን ቦታዎች ላይ ቅንጦት፣ በርካታ ቦታዎች ላይ እጦት......! 💠Comment about ur compus👇 ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
نمایش همه...
👍 13
#ETA የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎቻቸውን መረጃ እስከ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም እንዲያስገቡ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አሳስቧል። ተቋማቱ የተፈታኞቻቸውን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን ቴምፕሌት በመጠቀም መላክ እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ አስታውሷል። (የባለሥልጣኑ መልዕክት ከላይ ተያይዟል።) ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በቴክ መሰልጠን ይፈልጋሉ? በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ሳይበር ሴኪዩሪቲ ፕሮምፕት ኢንጅነሪንግ ዳታ ማኔጅመንት እና አናሊቲክስ ማሽን ለርኒንግ እና AI ማይክሮሶፍት እና ሌሎችንም በማይክሮሶፍት ታለንት ክላውድ ያገኛሉ፡፡
نمایش همه...
👍 3
ይመዝገቡ
ምድብ ሶስት ✌️ ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ           👉 https://c4.exam.et ነው። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 ቤንሻንጉል ክልል             📍 ሀረሪ ክልል             📍 አፋር ክልል              📍 ኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች 📌Adama                       📌 Bale 📌 Ambo                        📌 Bishoftu 📌 Agaro                        📌 Borena 📌 Arsi East                   📌 Bule hora 📌 Arsi West                  📌 Buno Badele 📌  Asela                        📌 Dodola 📌 Batu                           📌 East Bale 📌 East Borena              📌 Holeta 📌 Guji                       📌 Horo Guduru 📌 Hararge East       📌 Hararge West                       እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇 ⭐ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
#MalefiaTrainingInstitute 💻በጥራት ያዘጋጀናቸውን የቴክኖሎጂ ኮርሶች እስከ ግንቦት 12 (May 20) ብቻ በሚቆይ የ25% ቅናሽ አቅርበንልዎታል! Digital Marketing - ለ2 ወራት Graphic Design - ለ2 ወራት Full Stack Web Development (MERN) - ለ4 ወራት 👉 ትምህርት በመጪው ሳምንት ይጀምራል:: ✅ የዱቤ አማራጫችን የመረጡትን ኮርስ እስከ 12 ወር ድረስ በ0% ወለድ ከፍለው ማጠናቀቅ ይችላሉ:: 📲 ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ እና ለመመዝገብ @malefiatraining ወይም 0952168429 ይጠቀሙ #ማለፊያ_የስልጠና_ተቋም
نمایش همه...
👍 1
Call 📞
Visit us
✅Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ♾( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) ➡️ ለታማኝ ቤተሰቦች @NejibMohe መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏  👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @NejibMohe ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 ✔️የተከፈተበት ዓ.ም          ዋጋ ✅2020                     400ETB ✅2021                     300ETB ✅2022                     200ETB       🔻 ማሳሰቢያ ⭐️Group members doesn't matter minimum 2-10 member's it's enough. ⭐️ Owner transfer ለማድረግ two step verification ሊኖረን ይገባል። ⭐️ ክፍያ በየትኛውም መንገድ እንፈጽማለን። ✅ Trusted 📧 inbox 📱0910712584 @NejibMohe ⭐️ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education
نمایش همه...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን እያሳወቅን ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡ የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!! የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
نمایش همه...
👍 5 1🤓 1

👍 6