Immigration And Citizenship Service-Ethiopia
نمایش بیشتر
2 057مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
-730 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ማስታወቂያ
ሠመራ፣ ጋምቤላ እና አሶሳ ቅርንጫፍ በ15/03/2016 ዓ.ም ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ቅዳሜ ህዳር 15/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-10፡00 ሰዓት ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
*የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት*
**
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.ics.gov.et
ቲክ ቶክ:- http://tiktok.com/@icsofficial2015
ቴሌግራም፦ https://t.me/IcsEthiopiaOfficial
Youtube፡- https://www.youtube.com/@IcsEthiopiaOfficial
ፌስቡክ:- FDRE Immigration and Citizenship Service
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Ics ethiopia Official on TikTok
@icsofficial2015 40.9k Followers, 0 Following, 61.2k Likes - Watch awesome short videos created by Ics ethiopia Official
ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጠዋት ተጨማሪ ስም ዝርዝር የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን