cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

CARE ETHIOPIA 🇪🇹

You don't have to be great to get started, but you have to get started to be great.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
388
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
#etcareproductstraining ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት :በያሲን በሪሁን ኢቲኬር ጦርሐይሎች :- በ አቤል ንጉስ ይሰጣል:: The weekly etcare product training is back Today at etcare Head office  and Torhailoch branch  starting from 8:00 LT Etcare 22 With Yasin Berihun Etcare Torhailoch With Abel Nigus #etcare #icare #youcare #wecare Facebook   Tiktok  Youtube  Instagram
نمایش همه...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ኢቲኬር ፕላስ በአዲስ አዳራሽ :: ሳምንታዊው የ ኢቲኬር ፕላስ የስልጠና መድረክ በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል። በዛሬው የስልጠና መድረክ የጠብታ አምቡላንስ መስራችና ባለቤት ክብረት አበበ እና የ ኢቲኬር ሊድ ቲም አባል ሪጅናል ዳይሬክተር እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ አዲስ አለም መኩሪያ ስልጠናዎችን ሰጥተዋል። በቅድሚያ በመድረኩ ልምዳቸውን ያካፈሉት የጠብታ አምቡላንስ መስራችና ባለቤት ክብረት አበበ ከግል የህይወት ተሞክሮ በመነሳት ስለ ዲስፕሊን እና ድህነትን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን በሚል ርዕስ ጥሩ ቆይታ አድርጓል። እንዴት ጠብታ አንቡላንስን መፍጠር እንደቻሉ የህይወት ጉዟቸውን አካፍለዋል። በመቀጠል ስልጠና የሰጠው የ ኢቲኬር ሊድ ቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኝ አዲስአለም መኩሪያ Turning belief into reality በሚል ርአስ ጥሩ ቆይታን አድርገዋል። ኢቲኬር ፕላስ በቀጣይ ሳምንት በሌሎች እንግዶች ይመለሳል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
نمایش همه...
👍 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ሳምንታዊው የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በልዩ ሁኔታ በአዲ አዳራሽ በታላላቅ አሰልጣኞች የሚካሄድ ሲሆን የመጀመሪያው ሳምንት ስልጠና በኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ሪጅናል ዳይሬክተር እና የሊድ ቲም አባል ተመስገን ሐይሉ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ስልጠና በየሳምንቱ ቅዳሜ ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በዋናው አዳራሽ በታላላቅ ሰልጣኞች የሚሰጥ ይሆናል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
نمایش همه...
Photo unavailable
ከምክንያት ወደ ውጤት! ስላላችሁበት ሁኔታ ምክንያት እየሰጣችሁ ባላችሁበት ከመርገጥ ይልቅ ለውጤት ወደመስራት አለፋችሁ እንድትሄዱ . . . 1.  በዚህ አመት የሚሰራ ስራ ካጣችሁ በአንድ ዘርፍ ላይ ያተኮረን ክህሎት ያለማዳበራችሁን ጉዳይ አስቡብ፡፡ በተቃራኒው፣ መስራት የምታስቡት ነገር በዝቶባችሁ ከየትኛው እንደምትጀምሩ ግራ ከገባችሁ የትኩረት ችግር አለባችሁና እሱ ላይ ስሩ፡፡ 2.  በዚህ አመት ጊዜያችሁን የምታሳልፉበት ነገር ካጣችሁ ራእይና ዓላማ እንደሌላችሁ ጠቋሚ ነውና እሱ ላይ ስሩ፡፡ በተቃራኒው፣ የማሕበራዊው ግንኙነትና የስራው ብዛት ጊዜ ካሳጣችሁ ነገሮችን ቅደም-ተከተል የማስያዝ ብቃተችሁን አስቡበት፡፡  3.  በዚህ አመት ጓደኛ ካጣችሁና ብቸኝነት ከተሰማችሁ የባህሪያችሁን ጉዳይ በሚገባ አስቡበት፡፡ በተቃራኒው፣ ጓደኛ በዝቶ ለራሳችሁ ጊዜ እስከማጣት ድረስ ከደረሳችሁ እንደዚህ የሚያጦዛችሁ የብቸኝነት ስሜት እንዳይሆን ሁኔታውን ለማጤን ሞክሩ፡፡ 4.  በዚህ አመት ገንዘብ ካጣችሁ የሰዎችን ችግር የመፍታት ብቃታችሁን አስቡበት፤ ገንዘብ የምናገኘው ለፈታነው የሰዎች ችግር ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በተቃራኒው ገንዘብ በዝቶ በምን ላይ እንደምታውሉት አጠቃቀሙን ግራ ከገባችሁ የፈጠራ ብቃታችሁ ላይ ስሩ፡፡ ዝም ብላችሁ የመጣውን እየተቀበላችሁ፣ የሚሄደውን ደግሞ እየሸኛችሁ አትኑሩ! አስቡ! ጠይቁ! መልስ እስከምታገኙ አትረፉ! ሞክሩ! ተንቀሳቀሱ! Dreyob
نمایش همه...
1
Photo unavailable
#etcareplus ኢቲኬር ፕላስ በአዲስ አዳራሽ በአዲስ መንፈስ የህይወት ክህሎቶችዎን ከፍ ለማድረግ እና አዲስ የግል እና ሙያዊ ስኬት ከፍታ ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነዎት? በዚህ ሳምንት በኢቲኬር ፕላስ ክብረት አበበ የጠብታ አምቡላንስ መስራችና ባለቤት አዲስአለም መኩሪያ የሊድቲም አባል እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ መድረክ አጋፋሪ: ይበልጣል ጌታሰው 🗓 Date: ቅዳሜ ሀምሌ 06: ⏰ Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ: 📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ 💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB #Etcare #icare #Youcare #wecare ———————————————————— ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ (https://linktr.ee/etcareofficial)
نمایش همه...
Photo unavailable
#etcarelifeskilltraining ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና   ሀሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ተመስገን ሀይሉ የኢቲኬር  ሊድ ቲም አባልና ማስተር አሰልጣኝ The weekly etcare  Life skill training is back Tommorow at etcare Torhailoch branch  starting from 8:00 LT With Temesgen Hailu Etcare  Lead Team Member & Master Trainer #etcare #icare #youcare #wecare Facebook    Tiktok   Youtube  Instagram
نمایش همه...
Photo unavailable
BAላANCE YOUR LIFE ====== 1.በአብዛኛው የምንፈልጋቸው ነገሮች ; ገንዘብ:ዝና :ክብር:ስልጣን:ፕሮፌሽን:መኪና :ቤት:ቢዝነስ ወዘተ እነዚህን ሁሉ ነገሮች ማንም ጤናማ የሆነ ሠው ይፈልጋል። ነገርግን የምንፈልጋቸው እንጂ የሚያስፈልጉንን ደግሞ በየቀኑ ቦታ ልንሰጣቸው ይገባል። 2.ለጤናችን: ለቤተሠባችን: ለመንፈሳዊ ህይወታችን: ለማህበራዊ ተደራሽነት : ለ vacation /በመንፈሳዊ/በታሪካዊ ዳራዎች/በተለያዩ ቦታዎች መዘዋወርን መኮረጅን ትኩረት ማድረግ : በአላማ /ራዕይ መኖርን: በነጻነት ስሜት መኖርን/ማኖርን /መትረፍረፍን ቦታ የምንሰጥ ከሆነ የምንፈልጋቸው ሁሉ ቦታ ይኖራቸዋል ማለት ነው። ምሳሌ ;ጫማ ከመጫማታችን በፊት ካልሲያችንን ማስቀደም እንዳለብን እንበለው። ስለቸኮልን እና በቂ ምክንያቶች ቢኖሩን እንኳ ያለ ካልሲ ጫማ ብንጫማ ምቾት አይሰጠንም! ወይም ከጫማ በኋላ ካልሲን እንደማጥለቅ እንበለው???? መቅደም ያለበትን እናስቀድም!! መልካም ቀን
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailable
ማስታወቂያ ደረሰኞቻችሁ በፋይናንስ ክፍል ለሚገኙ የምርት አስተዋዋቂዎች ኢቲኬር የዋና መስሪያ ቤት የቦታ ለውጥ ማድረጉ ይታወቃል በዚህም መሰረት የድርጅቱ የፋይናንስ ክፍል በፊት ከነበረበት 22 ሩክ ህንፃ ወደ አዲሱ ቢሮ እየተዘዋወረ በመሆኑ ከድርጅታችን ጋር በምርት አስተዋዋቂነት እና የኮሚሽን ስራ ለመስራት የንግድ ፍቃድ አውጥታችሁ የምትሰሩ የምርት አስተዋዋቂዎች በተለያየ ጊዜ ለድርጅቱ የፋይናንስ ክፍል ያስገባችሁትን ደረሰኞች ከዛሬ ሀምሌ 02 ቀን 2016 ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት 22 ሩክ ህንጻ ከሚገኘው የፋይናንስ ክፍል እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
نمایش همه...
የትኛውንም አይነት ጥያቄ ያላቹህ ሰዎች  ከታች ባለው Username  በውስጥ መስመር አናግሩን 👇👇 @lamesgen1  👉0928516892
نمایش همه...
21:53
Video unavailable
50.04 MB
2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.