fa
Feedback
QDED 2014 ENTRY

QDED 2014 ENTRY

رفتن به کانال در Telegram
2 426
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-2030 روز
آرشیو پست ها
Document from Yonas

REC_20260224_160618.m4a7.08 KB

ጤና ይስጠልኝ ክቡራን የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የካቲት 17/2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙ ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን በማስከተሉ የፈተናውን ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን ማሸጋሸግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ ጊዜ ላይ ሆነው በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ታውቆ ለሁሉም ተፈታኞች መረጃው እንዲደርሳቸው እንዲደረግ እያሳሰብን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ማስተወሻ፡- ዛሬ ፈተና ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Moc Exam) በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና የሚፈተኑ ይሆናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

+2
Day 2_Session 1_Management_Yekatit 18-1.xlsx0.24 KB

Day Two For  Management students only👇👇👇 18/06/2018 E.C      Session 1 Morning 2:00 -4:30       Session 2 Morning 5:00 - 7:30        Session 3 Afternoon 8:30 - 11:00

+2
Day1_Session1_Accounting_and_Finance_Yekatit17_Tuesday_1_1.xlsx0.27 KB

Day one For  Accounting students only👇👇👇 17/06/2018 E.C (Tuesday)      Session 1 Morning 2:00 -4:30       Session 2 Morning 5:00 - 7:30        Session 3 Afternoon 8:30 - 11:00

#ExitExam የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከየካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ጥር 19/2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው መረጃ ገልጿል። በመሆኑም የ2018 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ዕጩ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ተብሏል በአፅኖት እናሳውቃለን መረጃው የትምህርት ሚኒስተር ነው ።

photo content

photo content

photo content

ቀን 28/04/2018 ዓ.ም ማስታዎቂያ ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን እንዴት አላችሁ እያልን በበዓል ምክኒያት ማንንኛውንም የቢሮ አገልግሎት ከ 28/04/18-- 02/05/18 ዓ.ም የማንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን በድጋሜ መልካም የገና በዓል !! ኮሌጁ

28/04/2018 ዓ.ም     28/04/2018 ዓ.ም         ማስታወቂያ   ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን እንዴት አላችሁ እያልን በ በዓል ምክኒያት ከ ቀን 28/04/18 --- 02/05/18 ማንኛውም የቢሮ አገልግሎት የሌለ ወይም (የማንሰጥ ) መሆኑን እናሳውቃለን በድጋሜ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ !

photo content

پیام صوتی01:48

15/04/2018 👇👇 ማስታወቂያ 👉ለመውጫ ፈተና (Exit exam) ተፈታኝ ተማሪዎች ከዚህ በፊት የትምህርት ሚኒስተር ባወጣው ፕሮግራም ከ 6 እስከ 13/04/18 እንደ ነበር ይታወሳል ነገር ግን ምዝገባው እስከ 17/04/18 ማለትም እስከ ቀጣይ አርብ ከቀኑ 10:00 ስለ ተራዘመ ሜክስኮ ኬከር ካምፓስ ሺዋዳቦ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ እየመጣችሁ በአስቸኳይ እንድተመዘገቡ ። ማሳሰቢያ 1. ስትመጡ የፋይዳ መታወቂያ አትርሱ 2. ሰባት መቶ ሀምሳ (750) ብር በአቢሲኒያ ባንክ አካውንት 61787879 ከፍላችሁ ደረሰኝ ያዙ ከላይ የተዘረዘሩትን ያላሟላ ማንኛውም ተማሪ ለሚፈጠረው ችገር ኮሌጁ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በድጋሜ እናሳውቃለን። ኮሌጁ !!

ቀን 10/04/18 ማስታወቂያ ለመዉጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀዉ መዉጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ጋር ተያይዞ መዉጫ ፈተና የonline መመዝገብያ ክፍያ ለትምህርት ሚኒስተር ሚከፈል ክፍያ ሲሆን እስከ ታሳስ 13/4/2018 ብቻ ወይም በዚህ አጭር ጊዜ ዉስጥ መክፈል ያለበት ሲሆን መከፈል ያል ቻል ተማሪ በተመለከተ ኮሌጁ አላፊነት ማይወስድ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ የክፍያ መፈጸሚያ መንገድ አቢሲኒያ ባንክ አካዉንት፡ 61787879 ብቻ ነዉ 750 bir

ቀን 10/04/18 ማስታወቂያ ለመዉጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀዉ መዉጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ጋር ተያይዞ መዉጫ ፈተና የonline መመዝገብያ ክፍያ ለትምህርት ሚኒስተር ሚከፈል ክፍያ ሲሆን እስከ ታሳስ 13/4/2018 ብቻ ወይም በዚህ አጭር ጊዜ ዉስጥ መክፈል ያለበት ሲሆን መከፈል ያል ቻል ተማሪ በተመለከተ ኮሌጁ አላፊነት ማይወስድ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ የክፍያ መፈጸሚያ መንገድ አቢሲኒያ ባንክ አካዉንት፡ 61787879 ብቻ ነዉ 750 bir