Best Quotes
እዚህ ቻናል ላይ: -የተለያዩ ትምህርት አዘል የሆኑ መልዕክቶች -የአለማችን ምርጥ አባባሎች -እራስን የሚለውጡ እና የሚያነቃቁ መልእክቶች Cross @Alora_3 Any comment @world_top3
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
188
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
My life
My choice
My mistake
My lessons
Not your business
Mind your own problems
Before you yalk about mine
My life is not your story to tell.
@world_top3
😲አስገራሚ ሳይኮሎጂካል እዉነታዎች!
🔥1.ስለ አንድ ሰዉ በጣም እያሰባችሁ ከሆነ ፤ ያ የምታስቡት ሰዉ ቀድሞ እያሰባችሁ ነበር!
🔥2.ከአለም የህዝብ ብዛት ዉስጥ 1% ህዝብ ብቻ በዉስጡ የሚሠማዉን ስሜት በተሳካ ሁኔታ ይደብቃል!
🔥3.ጠንክሮ መስራት ከስኬቱ በላይ ደስታን ያጎናፅፋል!
🔥4. ስለ አንድ ሰዉ በተደጋጋሚ በህልማችን ማለም ፤ ያ ሰዉ እኛን በጣም እንደናፈቀን እና ስለኛ እያሰበ እንደሆነ ያመላክታል!
7
🔥5. 90% ሰዉ ፊት ለፊት ማለት የማይችለዉን ነገር በፅሑፍ መልእክት ይልካል!
🔥6.ለነገሮች ግድ የለሽ እንደሆነ የሚያስመስል ሰዉ ለነገሮች በይበልጥ ግድ የሚሠጠዉ ሠዉ ነዉ!
🔥7.በተደረጉት ጥናቶች መሠረት ፤ አንድን ሰዉ እንዳልናፈቀን የምናስመስል እና ስሜቶቻችንን የምንደብቅ ከሆነ ከበፊቱ በበለጠ ያን ሰዉ እንድንናፍቅ ያደርገናል!
🔥8.ብዙ አይነት ከለሮችን መጠቀም የፈጠራ አቅምን ከፍ ያደርጋል!
🔥9.በማታ እንቅልፍ መተኛት አለመቻል በሌላ ሰዉ ህልም ዉስጥ እየታለምን እንደሆነ ያመላክታል!
ᴊᴏɪɴ ᴜs👇🏻
•🥀@@worldtop3
😔Please በናታቹ ባባታቹ በእህታቹ በወንድማቹ በአጎታቹ በአክስታቹ🙏
……… #Join AND #Share በማለት 1k አስገቡት 😢
ደስ ያላችሁን መርጣችሁ
@Cute_VA
@feelingmemorie
👌👌👌
#ስድብ
መቼም ቢሆን ስድብን እንደ መፍትሄ አትውሰድ ምክንያቱም ስድብ ምንም ምክንያት የሌላቸው ሰዎች መገለጫ ነው ስለዚህ ተሳድበህ እራስህን አታዋርድ👍
ገንዘብ የማይገዛቸው ነገሮች... ስነምግባር, ሞራል, አክብሮት, እምነት, ትዕግስት, ፍቅር...
#እናንተም_ጨምሩበት
"መጀመሪያ የራስህን ድክመትና ጥንካሬ ተቀበል፤ ከዛ ራስህን ውደድ በመጨረሻ ሁሌም ወደፊት ተጓዝ! መብረር የምትፈልግ ከሆነ ወደታች የሚጎትቱህን ነገሮች ሁሉ ማራገፍ አለብህ" ይለናል ሮይ ቲ ቤኔት የተባለ ደራሲ።
በዚህ አለም አስደሳቹ ነገር የራሳችንን እጣ ፋንታ መወሰን የምንችለው ራሳችን ነን። ፈጣሪማ በራሱ አምሳል ፈጥሮ ለማንም ፍጥረት ያልሰጠውን ነፃ ፍቃድ ሰጠን። ምርጫው በእጃችን ነው!
@worldtop3
❇️ ደስተኛ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ገና የሚመጣውን ማሰብ ብቻ አይደለም፤ ወደ ህይወታችን የመጣውንም ማሰብ ነው። ወደ ህይወታችን ከመጣው ምርጥ ስጦታ አንዱ የዛሬው ቀን ነው።
የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት ቀድሞ ያየው አለ? የለም! አዲስ ስጦታ ነው። ለሀብታሙም ለደሀውም፣ ለትልቁም ለትንሹም፣ ለሴቱም ለወንዱም ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ስጦታ! እየተነፈስክ ተደሰትና ፈጣሪህን አመስግን ወዳጄ።
@worldtop3
ምን ዓይነት ጥቅስ ትፈልጋላችሁ?
1❤የፍቅር❤
2 🤔የprofile
3 🔶የጓደኛ
4 ⭐የቤተሰብ
ምትፈልጉትን ጥቅስ በcomment ንገሩን