cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባዔ✝

ይህ ቻነል የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጊቢ ጉባዔ official ቻነል ነው https://t.me/medhanealemgubae መወያያ ግሩፕ ነው join በሉ https://t.me/+CTdhWWl7omVhMGM or

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
259
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+87 روز
+3130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ማስታወሻ አርብ እረፍት ሰዓት መወያያ ርዕሳችን''የጌታችን የ ኢየሱስ ክርስቶስ 120ቤተሰቦች'' ሲሆን በ ውይይት ቦታችን በ መገኘት ቃለ እግዚአብሔርን እንማማር 9:15 የ አርብ መርሃ ግብር እንዳይረሳ #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ
نمایش همه...
نمایش همه...
የ መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ የ ንሰሀ አባት ለሚይዙ የተከፈተ group

እንኳን ወደ መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ የ ንሰሀ አባት እንዲሁም የንሰሀ ምክር አገልግሎት በደህና መጣችሁ ሌሎች ንሰሀ አባት የሌላቸውን ልጆች add በ ማረግ ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣ ማንኛውም የሚኖራችሁን ሀሳብ አስተያየት በዚህ በተከፈተው ግሩፕ አሳውቁን🙏

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ ምክረ ንሰሃ በ መምህር ዲያቆን አደራጅ ግንቦት 9 (አርብ ነገ)ከ 9:15 ጀምሮ የሚሰጥ ስለሆነ ሁላችሁም ሊያመልጣችሁ የማይገባ ልዩ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል 👉ሁላችሁም ተጋብዛችኋል :-ለሌሎች ማጋራት አይረሳ🙏 #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ
نمایش همه...
ማስታወሻ ለ 2 ወራት በታላቁ አብይ ፆም ምክኒያት ተቋርጦ የነበረው የ አጋፔ መርሃ ግብር ነገ ምሳ ሰዓት አጋፔ(የ ፍቅር ማዕድ) ያለን ሲሆን በ ምሳ መመገቢያ ቦታችን በ መገኘት አጋፔውን እንድትሳተፉ ስንል ለመጠየቅ እንወዳለን ። ምሳ እቃ ማምጣት አንርሳ ካልሆነም የእናንተ መገኘት ብቻ በቂ ነው 🙏እንዳትቀሩ #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ
نمایش همه...
ማስታወሻ ሀሙስ እረፍት ሰዓት እና ምሳ ሰዓት መወያያችን ''ጥያቄ እና መልስ ''ሲሆን ማንኛውም የምጠይቁት ማወቅ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በ ማምጣት እንማማርበት ዘንድ እንጠይቃለን። 👉 ግንቦት 9 ምክር ወ ንሰሃ የተዘጋጀ መሆኑን አውቃችሁ በ መደበኛ አርብ መርሃ ግብር እንድትገኙል በ ልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ✝ በ ክርስትና ብቻ መፅደቅ የለምና ጓደኞቻችሁን ማምጣት አይረሳ🙏 #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ
نمایش همه...
ማስታወሻ ዕሮብ እረፍት ሰዓት ውይይት ያለን ሲሆን መወያያ ርዕሳችንም''በዓለ ቅድስት ሥላሴ'' ሲሆን እንደ ወትሮው በ ውይይት ቦታችን በ መገኘት ከ ቃለ እግዚአብሔር በረከት እናገኝ ዘንድ በ ውይይቶቻችን ተሳተፉ ቤተሰብ🙏 #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ
نمایش همه...
ማስታወሻ ማክሰኞ እረፍት ሰዓት እና ምሳ ሰዓት ውይይት ይኖረናል ርዕሳችንም:-ከ ትንሳኤ በኋላ ያሉ ቀናት እና ስያሜዎች ማብራሪያ በውይይት ቦታችን ላይ በ መገኘት ከ ውይይቱ ትሳተፉ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን🙏 9:15 ጀምሮ የ ወረብ ጥናት ስለሚኖረን ማጥናት የምትፈልጉ ሁሉ እንዳትቀሩ🙏 ወረቡ በተከፈተው ግሩፕ የተለቀቀ ሲሆን ማጥናት የምትፈልጉ አሳውቁን 🙏 #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
''ጊዜ ሳላችሁ ወደ እግዚአብሔር በ ንሰሐ ተመለሱ። በ ሲኦል ኃጢያቱን መናዘዝ እና ንሰሐ መግባት የሚችል ማንም የለምና ።በ ንሰሐ ወደ ቤተክርስቲያን አንድነት ለ መግባት ከ ፈለጉ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ሊኖሩ ይገባል።'' 👉 ቅዱስ አግናጥዩስ ምጥው ለ አንበሳ ግንቦት 9 ልዩ የ ንሰሐ ምክር በ ፍሬ ሐይማኖት ሰንበት ት/ት እና ከ መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ ጋር በ መተባበር #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወሻ     የ ወረብ ጥናት ማጥናት የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከነገ (ሰኞ)ጀምሮ በ 9:15       በ ብ/ዓ /ዼ /ወ /ቅ /ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ት በ መገኘት ማጥናት ትችላላችሁ ወረቡ በ ተከፈተው group የተለቀቀ ሲሆን ማጥናት የምትፈልጉ አናግሩን     #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ   
نمایش همه...
ማስታወሻ የ ወረብ ጥናት ማጥናት የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከነገ (ሰኞ)ጀምሮ በ 9:15       በ ብ/ዓ /ዼ /ወ /ቅ /ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ት በ መገኘት ማጥናት ትችላላችሁ ወረቡ በ ተከፈተው group የተለቀቀ ሲሆን ማጥናት የምትፈልጉ አናግሩን #መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ   
نمایش همه...