Abigi✍
Abigi,/ hulunm yamakel"" ግጥም"" Be ግጥም wesx fiker. Be ግጥም wesx hazen. Be ግጥም wesx haymanot. Be ግጥም wesx seket Ena maxat. Bicha hulunm engltsebt!!! Endihum፤ ምርጥ ሀሳብ እና አባባሎች Cross........"Abigiya".........
نمایش بیشتر192
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
New,poem👍. 👇👇👇👌
ርዕስ፤ ማን ነጠቀኝ
ደስተኛ የነበርኩ, በእድሜዬ ሁሉ፥
ምን ነካኝ ይባላል,ስርቅ ከነገሩ፥
ያንን መግባባቴን, ማን ነጠቀኝ፥
የሰው ጋጋታ, በግራ/ በቀኝ፥
ከሁሉ ጋር መሆን,ነበር ምመኝ፥
ያሁሉ ቀረ, አደኩ መሰለኝ፥
አንዴ የተዉት, ከየት ይመለሳል፥
ቅብዝብዝ ያለ ነው, ሀሳብን ይሰውራል፥
ብለው እንኳ ቢያስቡት, ልብን ያደክማል፥
ምን ሆነሽ ተቀየርሽ,ባዪው በዛና፥
ዝምታ ኮስታራነት, ከውስጤ ገባና፥
ሁሉን አራቀብኝ, ወጣ ገበና፥
ማን ነጠቀኝ,። ያ" ሁሉ ሳቄን፥
የቃል ችግር, አወጣው ድክመቴን፥
ነጠል ማለት አምሮት, ከሰው ተርታ ሁሉ፥
ለየት ልበል ሲል,እኔነቴ እንዲው በቀላሉ፥
ሄደና አረፈው, ከማይወጣበት እዳ፥
ከለመደው ውጪ ግን,.
ሲመጣ ሆነ እንግዳ.............🙁
አሁን ሳሰላስል,, እንዲሁ ሳስታውሰው።
ያኔ የነበረኝን,, እንዴት ልመልሰው።
አንዴ ተላምዶኛል,, ዝምታውም።😑
ሲበዛ/ ሲጠና,, እኔ ላይ ህመም።
ተጫዋችነቴስ አወይ,, ወዴት ራቀኝ።
ያለፈው ባህሪዬን,, ማን ነጠቀኝ።
By.Abigi
✍=አቢጊያ፡ ይርጋ
Coment.........
ሌላው የማን ነው ግጥሙ ብላቹ ለምትጠይቁኝ ሰዎች👇👇👇
ይህ ምልክት 👉""✍"" ካለበት የኔ ነው
3700
Repost from Abigi✍
ርዕስ/ ማንነቴን ያጣው
ተወለደ,አደገ እንደ ማንኛውም ሰው፤
አባት,እናቱን መች ያቃል ሰው፤
ማንነቱን ማያቅ ,ያደገ እንዲው፤
እዚም,እዛም ብሎ ደረሰ ካሰበው፤
ግን ምን ያደርጋል,ማንነቱን አያውቀው፤
አያቶቹ, ቤተሰቦቹ እነማን ናቸው፤
እህት,ወንድሙ( እሺ
ምን ይመስላል ቤታቸው።
21" አመት ወጣቱ ሞላው
ተፈጠረ" ያለ ዘር ምንድነው?🥺
ሁሌም ነው, ጥያቄው
እኔ ማነኝ ይላል,ተጥለህ አገኘንህ
መልሳቸው,ግን ያማል።
ስንቱ ነው,በዚ ሀሳብ ሚባክን፡
ማፌዝ ነው,ለኛማ ማንነት ሲሰጠን።
-ቤተሰቡን አላገኘ,ይህ ምስኪን ሰው፤
-እሱን ያሳደጉት,ሰዎች ተቀባብለው፤
-አሁን ለወደፊት, በጣም ነው ሚያሰጋው፤
-ለሚስቱ ቤተሰብ,ምንስ ነው የሚለው፤
-ለልጆቹስ,ማነኝ ይላቸዋል፤
-ይሄ ነገር, ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል፤
_ብቻ ኑሮን ኖረ,አከናወነና፡
_የትልቅ ድርጅት ,ባለቤት ሆነና፡
_ ህይወቱን ነገረ ለአለም,ለህዝቡ፡
&
_እኔም ፃፍኩ,ያለኝን እንደ ሀሳቡ፡
By. Abigi
✍; Abigiya/ yirgaw
4600
نمایش همه...
only Instagram pics
The channel is about unique Instagram pictures and other lit pictures taken by subs. There will be a competition with huge awards and thanks included!To upload send your snaps to: @hiroy_12
4700
Repost from ብታምኑም ባታምኑም😅
نمایش همه...Ceat Motorcycle tyre🛞
ኦርጅናል የሞተርሳይክል ጎማዎች መሸጫና ማከፍፈያ🛞🛵🏍 Original motorcycle tyres Distributio🏍🛵🛞
1300
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.