cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ Tech™🇪 🇹 🇭 🇮 🇴 🇵 🇮 🇦

ይሄን ቻናል ሲቀላቀሉ ➤የTechnology ዜናዎች ➤የTech ወቅታዊ ዜናዎችን በየጊዜዉ ➤ስለ Social media አዲስ ሂደቶች ➤How to hack wi-fi network ➤ዋይ ፋይ እንዲት መጥለፍ ማድረግ ይቻላል ➤ዋይ ፋይያች ከተጠለፈ እንዴት ማወቅ ይቻላል ➤አዳዲስ አፕልኬሽኖችን ➤አዳዲስ ጌሞችን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🤖🤖🤖 ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች🎙ዋልታ ቲቪን እኮ Hack ተደረገ።🤭 ሀከሮቹ 250,000ብር ወይም 5000 ዶላር ጠይቀዋል። የCryptocurrency wallet አድሬሱንም አስቀምጦላቸዋል🤣 አሁን ደግሞ 2 ETH በ 2 ሰዓት ውስጥ አስገቡ ብሏቸዋል🤣👌 ይመቸው ⚠️ ማንኛውንም አይነት አስተያየት ፣ ጥቆማ እንዲሁም እንድንለቅላችሁ የምትፈልጉትን ነገር @YofanTech_Group ላይ ያሳውቁን!! 🤖 #sʜᴀʀᴇ_ᴀɴᴅ_ᴊᴏɪɴ 👇👇 🤖 @YoFanTECH_Bot ⭐️ @Yofantech
نمایش همه...
ዜና Sport ☞የሀገር ውስጥ የስፖርት ዜናዎች ☞የባህር ማዶ የስፖርት ዜናዎች ☞ፕሪሜር ሊግ ☞ቻምፒዮንስ ሊግ ☞ስፔን ላሊጋ ☞የጣሊያን ሴሪያ ☞የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ☞የአውሮፓ ዋንጫ ☞የዝውውር ዜናዎች ☞የጀርመን ቦንደስ ሊጋ ☞የአፍሪካ ዋንጫ https://t.me/ZenaSport1
نمایش همه...
ዜና Sport

☞የሀገር ውስጥ የስፖርት ዜናዎች ☞የባህር ማዶ የስፖርት ዜናዎች ☞ፕሪሜር ሊግ ☞ቻምፒዮንስ ሊግ ☞ስፔን ላሊጋ ☞የጣሊያን ሴሪያ ☞የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ☞የአውሮፓ ዋንጫ ☞የዝውውር ዜናዎች ☞የጀርመን ቦንደስ ሊጋ ☞የአፍሪካ ዋንጫ

✴️ ወደ ቀዶ ጥገና የተሻገረው የሮቦቶች ሚና 📍በጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተሰራው ሮቦት አስቸጋሪ የተባለለትን የቀዶ ጥገና ከሰው ልጆች በተሻለ ሁኔታ በአራት አሳማዎች ላይ ማከናወኑ ተገለፀ፡፡ 📍ለስላሳ በሆኑ ሕብረ-ሕዋሶች ላይ የተከናወነው ቀዶ ጥገና ወደፊት ሙሉ በሙሉ በሮቦቶች አማካኝነት በሰው ልጆች ላይ ሊደረጉ ለታቀዱ መሰል ሕክምናዎች እጅግ ተስፋ ሰጪ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ 📍ስማርት ቲሹ ኦቶኖመስ ሮቦት የሚል መጠሪያ ሮቦቱ ተሰጥቶታል፡፡ ያለሰው ጣልቃ ገብነት የተከናወነው ቀዶ ጥገና በባለሞያዎቹ በፈታኝነቱ የሚታወቀውና ኢንቴስቲናል አናስቶሞሲስ ተብሎ የሚጠራውን ሁለት የአንጀት ጫፎችን የማገናኘት የቀዶ ጥገና ሂደት መሆኑን ሲኔት አስነብቧል፡፡ 📍የዩኒቨርሲቲው ፕሮፌሰር የሆኑት አክሰል ክሪገር እንዳሉት ሮቦቱ በአራቱ እንስሳት ላይ ከሐኪሞች በተሻለ ሁኔታ ያከናወነው ፈታኝ የቀዶ ጥገና እጅግ ውስብስብ እና ጥንቃቄ የሚያሻቸው ቀዶ ጥገናዎችን ኦቶሜት ማድረግ እንደሚቻል ያሳየ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ 📍ጂን ካንግ በተባለው የዩኒቨርሲቲው ፕሮፌሰር እና ተማሪዎቹ የበለፀገ ማሽን ለርኒንግን መሠረት ያደረገ የመከታተያ ስልተቀመር እና ኢንዶስኮፕ ተብሎ የሚታወቀውን መሣሪያ ሮቦቱ ለቀዶ ጥገናው ተጠቅሟል፡፡ 📢 @Ethio_tech4u 👥 @ethio_tech_group
نمایش همه...
ሁለ ገብ ቻናል Love https://t.me/Hule_geb
نمایش همه...
ሁለ ገብ ቻናል

Love

ሽንኩርት ስንቆርጥ #ለምን እናለቅሳለን? ሽንኩርት በተለዋዋጭ ዘይቶች የተሞላ ነው፤ ይህም የተክሉን ባህሪ መዓዛ ይሰጠዋል.እነዚህ ዘይቶች አሚኖ አሲድ ሰልፎክሳይድ የተባሉ ኦርጋኒክ ንጥረ ነገሮችን ይይዛሉ. ሽንኩርት ሲቆረጥ የሕብረ ሕዋሶቻቸው መዋቅር ይስተጓጎላል፤ሴሎች ይቀደዳሉ, ይህም የሰልፎኒክ አሲድ እንዲለቀቅ ያደርጋል፤ ከነዚህ ኬሚካሎች አንዱ የሆነው thiopropionaldehyde-S-oxide - እንባ ያስከትላል. በተጨማሪም እነዚህ አሲዶች ወደ ቲዮሶልፋይት ቅርጽ ይሰበሰባሉ, ይህም የሽንኩርት ባህሪያቸው ሽታ ይሰጠዋል፡፡ 📢 @Ethio_tech4u 👥 @ethio_tech_group
نمایش همه...
የመምህር ምህረት አብ ወይብላ ማርያም የተላለፈ መልዕት #ሼር
نمایش همه...
1.22 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.