የግ/ደ/ቅ/አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ቤት መዝሙር ክፍል
کانال بسته
በግ/ደ/አ/ቅ/አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ቤት/የመዝሙር ክፍል ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ ውስጥ በደብራችን የሚካሄዱ የተለያዩ የዝማሬ አገልግሎቶችን ወረባት ዝማሬን የተመለከቱ ትምህቶች በተጨማሪም የክፍሉ መልዕክቶችን የምንለቅ ይሆናል፡፡ ለሀሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ!! @H_E_N_OK
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
پستهای کانال
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱ አሐዱ አምላክ አሜን
ከቡራን የሰንበት ት/ቤታችን የፍኖተ ብርሃን አባላት ሁላችንም (የወጣትም የአዳጊም ክፍል አባላት) ለሚቀጥሉት ሁለት ተከታታይ ቀናት/ማክሰኞ እና እሮብ (ጥር 30 እና የካቲት1) በሚኖረኖሩት የምሽት የአውደ ምህረት ጉባኤዎች ላይ ተገኝተን አገልግሎት እንድናገለግል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባልን !!!!!!!!!
ሰአት ፦ 11:00
ሁላችንም በሰአት እንገኝ!!!!
ረድኤት እግዜአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
| 2 | በመጨረሻም
በተከሠተው አለመግባባት በአጠቃላይ በሕዝባችን ላይ የደረሰው ስብራት ከባድ በመሆኑ የዓለም ማኅበረ ሰብ የተቻለውን ድጋፍ ሁሉ በማድረግ ሕዝባችንን እንዲያግዝ፣ መንግሥታችንና ሁሉም የፖለቲካ ኃይሎችም የተጀመረውን የሰላም ጉዞ እንዳይቀለበስ በከፍተኛ ኃላፊነት እንዲሠሩ፣ ኢትዮጵያውያን የሆናችሁ ልጆቻችንም በተለመደው የመተጋገዝ ቅዱስ ባህላችን መሠረት እርስ በርስ በመረዳዳት ይህንን ፈተና እንድናልፈው በእግዚአብሔር ስም አባታዊ መልእክታችንን ከአደራ ጋር እናስተላልፋለን።
መልካም በዓለ ልደት ያድርግልን!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!
አባ ማትያስ ቀዳማዊ
ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ
ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት
ታኅሣሥ ፳፱ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም.
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ | 0 |
| 3 | IMG_20230603_154940_286.jpg | 0 |
| 4 | بدون متن... | 0 |
| 5 | 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አርብ/20/12/14/ከጠዋቱ 1:00 ሰአት ጀምሮ ልብሰስባት አጠባ ስለሚኖር በእለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። ማንም ሰው መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይችል መሆኑን እናሳስባለን።
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌 | 0 |
| 6 | بدون متن... | 0 |
| 7 | بدون متن... | 0 |
| 8 | ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሰላም ዉድ የፍኖተ ብርሀን ቤተሰቦች እንኳን ለ ቅዱስ መርቆርዮስ እና ለ አብነ ሀብተ ማርያም ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
::-- ከፊታችን በሚገኘው ታህሳስ 23 የሰንበት ት/ቤታችን ኪነጥበብ ክፍል የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል አስመልክቶ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ መርሀ ግብር አዘጋጅቷል ።
ስለሆነም ለመርሐግብሩ መግቢያ ትኬቱን 50 ብር በመግዛት የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ ።
ሰእት:- እሁድ ታህሳስ/23
9:30
ቦታ :- የሰ/ት/ቤት አዳራሽ
ለበለጠ መረጃ -0953925992
:- ኪነ ጥበብ ክፍል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ | 0 |
| 9 | بدون متن... | 0 |
| 10 | 📌📌✨📌✨📌✨📌✨📌✨📌✨📌✨📌
ሰላም ውድ የፍኖተ ብርሃን ቤተሰቦች
ነገ ጠዋት 1፡00 በወቅታዊ የቤተክርስቲያናችን ጉዳይ አገልግሎት ስላለ ሁላችንም የሰንበት ት/ቤት አባል (ወጣት እና አዳጊ) በሰዓት እንገኝ፡፡
📌✨📌✨📌✨📌✨📌✨📌✨✨📌📌 | 0 |
| 11 | 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ውድ የፍኖተ ብርሀን ቤተሰቦች :
ነገ ጠዋት (እሁድ ,ህዳር 11) አገልግሎት ስላለ ሁላችንም የአዳጊና የወጣት ክፍል አባላት ጠዋት12:30 ላይ አርሴማ አዳራሽ እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን!!!
ሰአት :- 12:30
ቀን :- እሁድ ህዳር, 11
ሰአት እናክብር !!!
ይህንን ላላወቁ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እናሳውቅ።
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌 | 0 |
| 12 | 🌹ምኩራብ (የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት)🌹
🍂ምኩራብ ማለት፦ ቤተ-ጸሎት ሲሆን፤ ኢየሱስ በሰንበት ቀን ከአይሁድ ምኩራብ ገብቶ ምኩራቡን ገበያ አድርገው ሲገበያዩበት አገኛቸው።
ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል ያለውን አላነበባችሁምን? ትዕንቢተ ኢሳይያስ ፭፮፥፯ እናንተ ግን ገበያ አደረጋችሁት በማለት በተናቸው እቃውንም ገለባበጠባቸው በሮቹንም፤በጎቹንም በገመድ አየገረፈ አባረራቸው። የዮሐንስ ወንጌል ም. ፪፥፩፯ (ማቴዮስ ፪፩፣፩፫) ደቀ መዛሙርቱም የቤትሕ ቅንዓት በላኝ ተብሎ የተጻፈው ለካ ኣሁን ተፈጸመ
ብለው አስተዋሉ። መዝ. ዳዊት ፮፰፤፱
🍂✙ የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ)🍂
ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ ወመሐረ ቃለ ሃይማኖት ወይቤሎሙ ምጽዋተ አበድር እመሥዋዕት አነ ውእቱ እግዚኣ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት እግዚኣ ውእቱ ለሰንበት ወልደ እጓለ እመሕያው ኢትግበሩ ቤተ አቡየ ቤተ ምስያጥ ቤትየሰ ቤተ ጸሎት ይሰመይ ቦአ ምኩራቦሙ ወገሠፆሙ ያርምሙ አንከሩ ምህሮቶ ሞገስ ቃሉ ወጣዕመ ነገሩ ወሣዕሣዓ አፉሁ፡፡
🍂ትርጉም:- ጌታችን ኢየሱስ ወደ አይሁድ ምኩራብ ገባ፤ የሃይማኖት ቃልን አስተማረ፤ ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን እወዳለሁ፤የሰንበት ጌታዋ የምሕረት አባቷም እኔ ነኝ፤ የሰው ልጅም የሰንበት ጌታዋ ነው፡፡ ያባቴን ቤት የንግድ ቦታአደነቁ። አታድርጉት፤ ቤቴስ የጸሎት ቤት ይባላል (እያለ የሃይማኖትን ቃል አስተማራቸው) ፤ ወደ ምኩራባቸውም ገብቶ ዝም ይሉ ዘንድ ገሠፃቸው፤ እነርሱም ትምህርቱን፣ የቃሉን ግርማ፣ የአነጋገሩን ጣዕምና፣ የአንደበቱን ቅልጥፍና
🍂✙ ምንባባት መልዕክታት🍂
(ቆላ. 2÷16-ፍጻ.) እንግዲህ በመብልም ቢሆን÷ በመጠጥም ቢሆን÷ በልዩ ልዩ
በዓላትም ቢሆን÷ በመባቻም ቢሆን÷ በሰንበትም ቢሆን የሚነቅፋችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ፡፡
(ያዕ.5÷14) ወንድሞቻችን ሆይ÷ እምነት አለኝ፤ ምግባር ግን የለኝም የሚል ሰው ቢኖር÷ ምን ይጠቅመዋል?
በውኑ እምነቱ ልታድነው ትችላለችን? ከወንድሞቻችን÷ ወይም ከእኅቶቻችን÷ የታረዙ ወይም የዕለት ምግብ ያጡ ቢኖሩ÷ ከእናንተም አንዱ .......
🍂ግብረ ሐዋርያት (የሐዋ.10÷1-8.) በቂሳርያም ቆርኔሌዎስ የሚባል አንድ ሰው ነበር፤ ኢጣሊቄ ለሚሉት ጭፍራም የመቶ አለቃ ነበር፡፡ እርሱም ጻድቅና ከነቤተሰቡ እግዚአብሔርን የሚፈራ ነበር፤ ለሕዝቡም ብዙ ምጽዋት ይሰጥ ነበር፤ ዘወትርም ወደ እግዚአብሔር ይጸልይ ነበር፡፡
🍂✙ ምስባክ🍂
መዝ 68፡9
እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ
ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ
ወቀጻዕክዋ በጾም ለነፍስየ፡፡
🍂ትርጉም፦ የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና
የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና
ነፍሴን በጾም አስመረርሁአት፡፡
✙ ወንጌል
• ዮሐ. 2÷12-ፍጻ. ከዚህም በኋላ እርሱና እናቱ÷ ወንድሞቹና ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቅፍርናሆም ወረዱ፤ በዚያም ብዙ ያይደለ ጥቂት ቀን ተቀመጡ፡፡ ........ | 0 |
| 13 | بدون متن... | 0 |
| 14 | በእንተ ልደቱ.m4a | 0 |
| 15 | IMG_20230603_154952_192.jpg | 0 |
| 16 | ✨❄️✨❄️✨❄️✨❄️✨✨❄️❄️✨✨❄️
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ውድ የፍኖተ ብርሀን ቤተሰቦች :-
በሚመጣው እሁድ (03/07/2015) ሰ/ት ት/ቤታችን ፍኖተብርሀን ታላቅ የሆነ የአዳራሽ ጉባኤ ታካሂዳለች!!!
ጉባኤው ''ዕቅበተ እምነት አና ወቅታዊ ጉዳይ'' በተጨማሪም ''ነገረ ክህነት '' አስመልክቶ ነው ።
በጉባኤውም ላይ ''ቀሲስ አብይ ሙሉቀን'' ተገኝተው ስልጠናውን የሚሰጡ ሲሆን አባላትና ማህበራት ከተለያዩ ደብራት ይመጣሉ አኛም ሁላችንም ደግሞ 8:00 ሰአት ተገኝተን ይህንንና ተጨማሪ የሆኑ የጉባኤውን መርሀግራትን እድንሳተፍ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጋብዛለን።
ረድኤተ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን !!!
✨❄️✨❄️✨❄️✨❄️✨✨❄️❄️✨✨❄️ | 0 |
| 17 | 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
ወድ የፍኖተ በርሃን ቤተሰቦች አንደምን አመሻቹ ፥ እነዚህ ጥያቄዎች ለ ጥያቄና መልስ ውድድራችን ማስጀመሪያ ይሆኑን ዘንድ ናቸውና ሁላችንም ለመሳተፍ አንሞከር
በውድድሩ ለተሳተፉና አሸናፊዎች ለሆኑ 3 ወንድሞቻችንና አህቶቻችን ኪነ ጥበብ ክፍል ለ23 ያዘጋጀውን መርሃ ግብር መግቢያ ተሸላሚዎች ይሆናሉ
ውድድሩ እስክ ነገ 19/04/2015 6:00 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ሁላችንም እስከተባለው ሰአት ድረስ መልሳችንን ማስገባት አለብን
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
፩- ነቢያት 40 ዕለትን ጾመው ሳለ እኛ ዛሬ 1 ወር ከ15 ቀናት/ ዕለታትን መጾማችን ስለምንድን ነው?
፪- የአነዚህን መዝሙራት ቃል (ጽሁፍ ) ያለ ስህተት ጽሁፉን ለመጻፍ ሞክሩ
! በፊደሎቹ ቁጥር ልክ ነው ሚምዘነው !
ሀ= አምኃ ኦሙ
ለ=ይቤሎሙ ዮሐንስ
ሐ= ርእዩከ
መልሶቻቹን ወደ ፦ @H_E_N_OK
በመላክ መሳተፍ ትችላላቹ
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 | 0 |
| 18 | ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
።።
*ክቡራንና ክቡራት የእግዚአብሄር ቤተሰቦች*
የፊታችን እሁድ ግንቦት 20/09/15( 7:30 )የፍኖተ ብርሃን የሰንበት ቤት ለመጪው ሁለት ዓመታት ሰንበት ትምህርት ቤቱን በስራ አመራርነት የሚመሩ የስራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ስለሚኖር ሁላችንም የሰ/ት/ቤቱ አባላት በአካል በመገኘት ድምፃችንን እንድንሰጥ ዘንድ በእግዚአብሄር ስም እናሳስባለን።
።
📌📌📌ሁላችንም ስንመጣ በነጭ ልብስ አሸብርቀን እንድንመጣ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን 📌📌📌።።።
።
የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ | 0 |
| 19 | ከፍጡራን በላይ
ከፍጡራን በላይ ቅድስና
ቃላት የማይገልፀው ልዕልና
ጊዜ የማይሸረው ድንግልና
ይህን ሁሉ ፀጋ ያስተባበርሽ እናት
አለም የዳነብሽ ንፀህት እመቤት
ክብርሽ የበዛ ነው ኪዳነምህረት
ማንም ያልተሠጠው ቅድስና
ከመላዕክት ሁሉ ልዕልና
የነብያት ትንቢት መልካም ዜና
ይህን ሁሉ ፀጋ ያስተባበርሽ እናት
አለም የዳነብሽ ንፅህት እመቤት
ክብርሽ የበዛ ነው ኪዳነምህረት | 0 |
| 20 | 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ውድ የሰ/ት/ቤታችን የወጣት ክፍል አባላት
ሐሙስ(24/02/2015) የአጨበር አስተማሪያችን ስለሚመጣ ሁላችንም በእለቱ ለጥናት መርሀግብር ዝግጁ ሆነን እንድንገኝ ይሁን!!!
ሰአት :- 11:30 --ሐሙስ
ሁላችንም ሰአት እናክብር!!!
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌 | 0 |
