cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፍቅርን💕 በ ሙዚቃ🎶💘

Yaloten comment Bazi yelakulen👉@lulerhiro Bazi channel. No debert no mafzazi just feta🎶😍🎶💯

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
200
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ብሮ አንድ ሴት ስታወራ አይን አይኗን ማየት ካልቻልክ ተበልተሀል ብሮ ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
نمایش همه...
1⃣ዛሬን ኑረው አሁን ስራ በቃ መቼም ተስፋ እንዳትቆርጥ 2⃣ማንም ከህልም እንዲያጨናግፍህ አትፍቀድረለት አስታውስ ማንም 3⃣ ትንሽ ህልም ሳይሆን ትልቅ ህልም ይኑርህ
نمایش همه...
ሁሌም ቢሆን ጀግና ማለት አሸናፊ መሆን ብቻ አደለም ጀግና ማለት ሁሌም ተፈላጊና ተስፋ የማይቆርጥ ማለት ነው ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
نمایش همه...
እኛ ወንዶች ከ ኛ በጭራሽ ከማትሆን ሴት ጋ ፍቅር ይይዘናል ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
نمایش همه...
በፍቅር መውደቅ ያስፈራኛል ለምን? ምክኒያቱም የወደቀ ነገር መሰበሩ አይቀርም ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
نمایش همه...
አንተ በሌለህበት የተወራህብህን ብትሰማ ኖሮ ከሰዎች ጋር ዝም ብለህ መገልፈጥህን ታቆም ነበር ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
نمایش همه...
ከህይወትህ መውጣት የሚፈልግ ሰው ካለ ከቻልክ ይሄን አድርግለት እንዲወጣ አግዘው ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
نمایش همه...
የሰው ልጅ ዝም ብሎ ሊወድህ አይችልም.. በተለይ ወንድ ልጅ ሆነክ ካንተ የሆነ ምክኒያት ይፈልጋሉ ያለምክኒያት የሚወድህ #ፈጣሪ ብቻ ነው ያ ደግሞ በሰው ተስፋ እንድትቆርጥ እና እንድጠነክር ያደርግሀል
نمایش همه...
BRO ለአንድ ሴት ብለህ ከምታለቅስ ሂድና መቼም የማትተውክን እናትህን አስደስት ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
نمایش همه...
ከአንድ ስኬታማ ወንድ ጀርባ... ስኬታማ ያልሆነበት አመታቶች ነበሩ!!! ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
نمایش همه...