cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢብን ሙዘሚል

የሸምስ ኢብን ሙዘሚል የግጥም ቻናል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 458
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-4030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አንተ ፃፍ❗️❕
نمایش همه...
👍 5
🫵 አጣርተህ ያዝና…… አሳምነህ ልቀቅ!! በማይጨበጥ ነፋስ……በማይጨበጥ ወሬ ተባልተህ ተፋጅተህ……ኖረህ እስከ ዛሬ; አሁንም እንዳዲስ ……ዳግም እንደገና “ብሄር ቋንቋ” ብሎ……ለሚነፍሰው ፊትና: ጆሮህ ትሰጣለህ……ሰምተህ ትግታለህ ቀርበህ አትጠይቅም……ባለቤቱን ይዘህ። ተው ንቃ ተው ንቃ……ተው ንቃ ፈዘሃል አጀንዳ አስፈፃሚ……ለምን ያደርግሃል? ከሄደው ተመክረህ……ለሚመጣው ታጠቅ  አጣርተህ ያዝና………አሳምነህ ል ቀ ቅ!! ✏️ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!! https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 7
አይባልም እንጂ    ለእኔ ያርገው  ተብሎ አልችለውም እንጂ  ሸክምህን ከቶ; አንተን ከሚያምህ   ከማይህ አልጋ ላይ መሆን እመርጥ ነበር  እኔ በቦታህ ላይ!! ይሁን ችግር የለም   በጌታዬ መሻት መታመም መቸገር  የሷሊሕ ድርሻ ናት!! ቢወድህ ነው እንጅ  ቢመርጥህ አልቆ እሱ ምን ሊጠቀም  አንተን አስጨንቆ?! ደረጃህ ከፍ ይበል   ዐፊያህ ይመለስ ፈገግታማው ፊትህ  በደስታህ ይታደስ!!    አንተን አሳጥቶ  አላህ አይፈትነን በጤና መልሶህ  ሰላም ያገናኘን!!    የሐበሻ ዕንቁ; የዳዕዋችን ፋና ወጊ; የሁላችን ባለ ውለታ የሆነው;   ታላቁ አባታችን እና መካሪው አስተማሪያችን አቡ ዐብዱረሕማን አብራር   በህመም ምክንያት ሆስፒታል ተኝቷል። የሩቅ ወንድም ዱዐ ፈጥኖ ደራሽ ነውና    ሁላችንም አላህ ዱዐችን ሊቀበል ቅርብ ነው በምንለው ሁኔታ ላይ ሆነን አላህን አብዝተን እንማፀንለት። https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 8💯 1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته بارك الله فيكم إخواني الأكارم فقد بلغني أن أخي المبارك الشيخ أبرار الحبشي في المستشفى في المملكة يعاني من أمراض شديدة لا تنسوه من الدعاء بظهير الغيب فكم نفع الله به وبأخيه الشيخ جمال وسائر إخوانهم في بلادهم الحبشة فالله يعجل له بالشفاء أخوكم سليم الرداعي
نمایش همه...
👍 6
ሞጎ ላይ ወጥቼ ቁልቁል ስመለከት ያቺን የውቀትማማ ጎሞሮን አየሇት መጣሁኝ በርሬ ሆኖ ያሏህ መሻት የወንድሞቼን ፊት ጓጉቼ ለማየት አህለን ወመርሀበን ትላለች ጎሞሮ በፍቅር በደስታ እንግዳን ተቀብሎ ይሸኛል ኡስታዟ ተንከባክቦ አክብሮ እንግዳን ሲቀበል የሚያበራው ፊቱ ሲሸኘው ይፈዛል ይከፋል ካንጀቱ የዛሬው ዚያራ የዛሬው ጀመዓ ሆኖብኛል ለኔ ትልቅ ሙፋጀዓ ይቀጥል ይሄ ልምድ ይቀጥል ዚያራ አንድነታችንን ሁሉም ይወቅ ያውራ ሂዝቢያ ይቃጠል ይኩራ ባል እንጀራ እንግዶችም አግኙ ከሰማዮ ጌታ በዚህ ዚያራችሁ ያሏህን ውዴታ ትልቅ ኢባዳ ነው ኢማንን የሚያድስ ሸይጧን ይቃጠል እርር ይበል ኢብሊስ አቡ ያህያም ገብቷል ቆረፍቻ ብትዘልቁ ሀዋሳም ደምቃለች ባብድል መጅድ ወርቁ እንዲህ ነው የሚያምረው ማለፍ መታረቁ አሏህም ብሎ ናል ወላ ተፈረቁ የሀበሻዋ ደማጅ ተስፋን ታበራለች ቂልጦ ጎሞሮ ገና ታብባለች ሽርክና ቢድዓን የሚዋጉ አንበሶች በከሪሙ ፍቃድ ብዙ ታፈልቃለች ይፅና እንጂ ኡስታዟ ታሪክ ትሰራለች ሆደ ሰፊ ሆነህ ያ አቡ ቀታዳ ተወጣ በትግስት ነፍስህ ትሁን ፊዳ ያለህበት መንገድ የያዝከው ጎዳና አለው ብዙ እንቅፋት ብዚሺ ፈተና ግን ሶብር ካደረክ ትነግሳለህ ገና ትግስትና የቂን ቢያስከፍሉም ዋጋ ከፍፍ ያደርጉሀል ብልጥ ሁን አትዘንጋ ሁሌም ሁን አስተዋይ ሁሌም ተረጋጋ የረጋ ወተት ነው የሚወጣው ቅቤ ጥሬማ ጥሬ ነው አያልፍም ከአጓት ከፍ ካለም አይቤ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ብዙብዙ አብሽር ይገነባል ከፍ ይላል መርከዙ ዲኑ የአሏህ ነው ፍቃዱም ትዛዙ عمر https://t.me/oumershaer/745
نمایش همه...
👍 13👎 2🎉 2💯 1
🎁ለወዳጄ ሐምድ ደስታህ ደስታዬ ነው     እንኳን ለዚህ በቃህ ወግ ማረግ  አሳይቶ  አያት መሆን  ያብቃህ የአካልህን ቁራጭ ልጅን ወልደህ ስታይ    ያለች ይመስልሃል  ቤት ውስጥ ፀሐይ ለመኖር ጣዕም  ለፍቅራቹ ቅመም ሚያስውበው የለም ልጅ ወልዶ እንደመሳም በአንድ እንዳትቆሙ ብዙ ወልዳቹ ሳሙ ልጅ ቆጥቡ የሚል     ፈረንጅ እንዳትሰሙ ሸምስ T.me/Ibnmuzemil
نمایش همه...
👍 21
🤲አልሃምዱ ሊላህ!!         አልሃምዱ ሊላህ!!             አልሃምዱ ሊላህ!!   ትልቅ ስጦታ እጅግ በጣም ገራሚ ከሆነ ገጠመኝ ጋ!! በእኛ አቆጣጠር………     ልክ የዛሬ ዐመት በዛሬዋ ቀን (ሸዋል25) ነበር ከውዷ ባለቤቴ ጋ ጋብቻችን የፈፀምነው። እነሆ ዘንድሮም………    ሸዋል25 በታጋባንበት ልክ በዐመቱ በራሱ በቀኑ አላህ የመጀመሪያው ልጃችን ለግሶናል!! ልጃችንም………    አላህ ኢስላም እና ሙስሊሞች የሚጠቅም ያደርገው ዘንዳ "ሙስሊም" ብለን ሰይመነዋል።        📖{وَأَمَّا بِنِعْمَةِ رَبِّكَ فَحَدِّثْ} https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 5
🔖 ሐረር ና ኢስላም በሚል 🔖 ርዕስ የቀረበ ገራሚ ና 💯 መደመጥ ያለበት ግጥም❗️❗️ 🎙 በወንድም ሸምስ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው🤲 🌐 https://t.me/Mesjidel_Asar_Hare
نمایش همه...
👍 2
መጡ መጡ እንገዶች ገቡ በማለዳ በሰላም ተጉዘው ወደ አቡ ቀታዳ ቂልጦ ጎሞሮ ደምቃለች በእንግዳ አህለን ወመርሀበን ትላለች ጎሞሮ በፍቅር በደስታ እንግዳን ተቀብሎ ይሸኛል ኡስታዟ ተንከባክቦ አክብሮ በሉ ተቀመጡ ክትፎ ይምጣ ቁርጡ ምርጫው የናንተነው ንገሩን ምረጡ محبكم عمر الشاعر https://t.me/oumershaer/744
نمایش همه...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
በሐገሬ ልጓዝበቁመት በወርዷ ምኞቴን እስካገኝ፤ ወይም እስከምሞት ሆኜበት እንግዳ! ሊላሂ ደሩሃ   በዚው ላይ ካለፈች ቀርቧል መመለሻው ሰላምም ከሆነች አሉ ኢማሙ  ሻፊኢ ሸምስ𓼍 T.me/ibnmuzemil
نمایش همه...
👍 9