470
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Aptitude Exam
For Natural science👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Do it by ur self 🙏🙏 60 questions (ለሁሉም ሼር)
ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @ethiouniversity1bot
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
Aptitude Exam Taken. hahu.pdf1.50 MB
Yenegaw fetena ezi west yilekak yemitilu👍endazarew tefetagn bicha temerto yilak yemitilu😍
Naturaloch Telemamedu
የቀረውን page እንዳገኘን እንለቃለን
Remark- ፈተናው ካለቀ በኋላ ነው የተለቀቀው🙏
#Update
የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ወደ መጡበት እየተመለሱ ነዉ
ዛሬ ለፈተና በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ በድንገት መተላለፊያ ድልድይ ተደርምሶ እስካሁን ከ10 በላይ ተማሪዎች ወደ ሆስፒታል ሲወሰዱ እስካሁን የአንድ ሴት ተማሪ ህይወት አልፏል።
የተደረመሰው ድልድይ ከ2008 ዓ.ም. ጀምሮ ከዋናዉ ግቢ ወደ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ ለተማሪዎች መተላለፊያ የተሰራዉ ድልድይ በመደርመሱ ተነግሯል።
ከአደጋዉ በኃላ ከሲዳማ ክልል እና ለሐዋሳ አቅራቢያ ካሉት ስፍራዎች ወደ ዩኒቨርስቲው በዋናዉ ግቢ የተመደቡት የ12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መጡበት እየተመለሱ ይገኛሉ። ነገር ግን በሌሎች የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች ላይ ፈተናዉ እየተሰጠ ይገኛል።
ተማሪዎች በደረሰዉ አደጋ መደናገጣቸውን እና ተረጋግተዉ ፈተናውን መዉሰድ እንማይችሉ ተሰምቷል።
#Share_Share
ለጥያቄና አስተያየት👇👇
@TemariNet_bot
ቻናል👇👇👇
@MatricCheat
@MatricCheat
ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉ‼️
📌 @Grade12_Exams 📌
📌 @Grade12_Exams 📌
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.