cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Passport አገልግሎት Orbit Internet Cafe

☞አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport ☞ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ☞የተበላሸ/ Damaged Passport ☞ለልጆች/ Applicant Under 18 ☞የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen ☞ እድሜ እና ስም ለማስተካከል

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
17 602
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

▪️ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ ▪️ አዲስ ፖስፖርት /New Passport ▪️ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ▪️የተበላሸ/ Damaged Passport ▪️ለልጆች/ Applicant Under 18 ▪️የጠፋ /Stolen Passport ▪️ ስም እና እድሜ/Correction Passport 🔘ፓስፖርት ኮፒ እና ቁጥር 🇪🇹ይህ አገልግሎት ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ላላችው በ digital invea አገልግሎት እንሰጣለን ነው። 🟢ፖስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው       ➪ የፖስፖርት ዋናው ገፅ እና       ➪ አንድ ፖስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ።       ➬ ስልክ ቁጥር         〰〰〰〰〰〰〰 🟣አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት ➪ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ➪ የልደት ካርድ ሰርተፍኬት 〰〰〰〰〰〰〰〰 ✏️ የሚፈልጉትን አገልግሎት ከፍጥነት ጋር ያገኛሉ።          🔘 አዲስ ፓስፖርት          🔘 ለማሳደስ          🔘 የጠፋ ፓስፖርት           🔘 ስም ለመቀየር እና እድሜ ለማስተካከል ሁሉንም አገልግሎት መስጠት ተጀምሯል ክፍያውን መክፈል የምችሉ ብቻ በውስጥ መስመር አናግሩን 👇            📩 Service line 1⃣ http://t.me/Martanuredin
نمایش همه...
Marta Nuredin

▪️ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ ▪️ አዲስ ፖስፖርት /New Passport ▪️ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ▪️የተበላሸ/ Damaged Passport ▪️ለልጆች/ Applicant Under 18 ▪️የጠፋ /Stolen Passport ▪️ ስም እና እድሜ/Correction Passport 🔘ፓስፖርት ኮፒ እና ቁጥር 🇪🇹ይህ አገልግሎት ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ላላችው በ digital invea አገልግሎት እንሰጣለን ነው። 🟢ፖስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው ➪ የፖስፖርት ዋናው ገፅ እና ➪ አንድ ፖስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ። ➬ ስልክ ቁጥር 〰〰〰〰〰〰〰 🟣አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት ➪ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ➪ የልደት ካርድ ሰርተፍኬት 〰〰〰〰〰〰〰〰 ✏️ የሚፈልጉትን አገልግሎት ከፍጥነት ጋር ያገኛሉ። ፓስፖርት በፍጥነት በ5 ቀን እና በ 2 ቀን ውስጥ ማንኛውም ተገልጋይ መስጠት በ"online" ተጀመረ ትክክለኛ ፈላጊ ብቻ inbox me. 🔘 አዲስ ፓስፖርት 🔘 ለማሳደስ 🔘 የጠፋ ፓስፖርት 🔘 ስም ለመቀየር እና እድሜ ለማስተካከል ሁሉንም አገልግሎት መስጠት ተጀምሯል ክፍያውን መክፈል የምችሉ ብቻ በውስጥ መስመር አናግሩን 👇 📩 Service line 1⃣ http://t.me/Martanuredin
نمایش همه...
Marta Nuredin

📨ወረፍ ለመያዝ ከታች ባለው ይላኩልን 👇 @Online_Passport_Service ☎️Call if you ready +251924955811
نمایش همه...
✅ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ስልክ ቁጥር ❷. ለማሳደስ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት -❖ የቀበሌ መታወቂያ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ -❖ ስልክ ቁጥር ❹. ከ18 ዓመት በታች -❖ የወላጅ መታወቂያ -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ ስልክ ቁጥር ❺. እድሜ ለማስተካከል -❖ የልደት ካርድ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❻. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ስልክ ቁጥር ✅ለበለጠ መረጃ:- ▫️ 8133ይደውሉ።. @Martanuredin
نمایش همه...
✅ህዳር 29፣ፒያሳ ✅የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት     ✅ ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!🏪 📢መረጃውን #ሼር አድርጉልን ብዙዎች እየተንገላቱ ነው በመረጃ እጥረት። 💠𝑰𝒎𝒎𝒊𝒈𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝑪𝒊𝒕𝒊𝒛𝒆𝒏𝒔𝒉𝒊𝒑 𝑺𝒆𝒓𝒗𝒊𝒄𝒆 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍𝒔️ ❤️Official Telegram Channel                     ⬇️⬇️ https://t.me/IcsEthiopiaOfficial ✅ Join out chat Community https://t.me/IcsEthiopiaOfficials
نمایش همه...
ህዳር 29፣ ፒያሳ.pdf1.47 MB
ማስታወቂያ በ29/03/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን  ቅዳሜ ህዳር 29/2016 ዓ.ም    ከጠዋቱ 2:30-06፡30 ሰዓት ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። ✅የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት     ✅ ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!🏪 📢መረጃውን #ሼር አድርጉልን ብዙዎች እየተንገላቱ ነው በመረጃ እጥረት። 💠𝑰𝒎𝒎𝒊𝒈𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝑪𝒊𝒕𝒊𝒛𝒆𝒏𝒔𝒉𝒊𝒑 𝑺𝒆𝒓𝒗𝒊𝒄𝒆 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍𝒔️ ❤️Official Telegram Channel                     ⬇️⬇️ https://t.me/IcsEthiopiaOfficial ✅ Join out chat Community https://t.me/IcsEthiopiaOfficials
نمایش همه...
🔔ማሳሰቢያ:-😀      🚟🚟🚟 ✅All Pdf✅ Addis Ababa✅ 🔴የፅሁፍ መልእክት ደርሷችሁ ፓስፓርታችሁን በተለያየ ችግር ምክንያት በቀናችሁ መውሰድ ያልቻላችሁ ዘወትር አርብ ከ8:00-10:30 እና እሁድ ከ2:30-6:00 ሰአት ብቻ ዋናው ቢሮ በመገኘት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ✅የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት     ✅ ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!🏪 📢መረጃውን #ሼር አድርጉልን ብዙዎች እየተንገላቱ ነው በመረጃ እጥረት። 💠𝑰𝒎𝒎𝒊𝒈𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝑪𝒊𝒕𝒊𝒛𝒆𝒏𝒔𝒉𝒊𝒑 𝑺𝒆𝒓𝒗𝒊𝒄𝒆 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍𝒔️ ❤️Official Telegram Channel                     ⬇️⬇️ https://t.me/IcsEthiopiaOfficial
نمایش همه...
All Pdf Addis Ababa @IcsEthiopiaOfficial.pdf83.43 MB
✅የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በሲስተም ዝርጋታ፣ በሰው ኃይል ስልጠና እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ ሁለቱ ተቋማት አብሮ ለመስራት ያስችላቸዋል፡፡ በዚህም የኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ለዜጎች የሚሰጠውን አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲሆን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እገዛ ለማድረግ እንደሚያስችለው ተመላክቷል፡፡ የመግባቢያ ሰነዱን የኢሚግሬሽና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት እና የኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢንጅነር) ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢንጅነር) ባስተላለፉት መልዕክት ተቋሙ ለዜጎች የሚሰጠዉን ዘርፈ ብዙ አገልግሎት በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድርግ ኢንስቲትዩቱ አስፈላጊዉን እገዛ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው ብለዋል ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በበኩላቸው ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ ለመስራት መስማማታቸዉ እንዳስደሰታቸዉ በመግለጽ፤ ተቋማቸው የሚሰጠውን አገልግሎት ለማዘመን ከኢንስቲትዩቱ ጋር መስራት አስፈላጊ ነዉ ብለዋል፡፡ ✅የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት     ✅ ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!🏪 📢መረጃውን #ሼር አድርጉልን ብዙዎች እየተንገላቱ ነው በመረጃ እጥረት። 💠𝑰𝒎𝒎𝒊𝒈𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝑪𝒊𝒕𝒊𝒛𝒆𝒏𝒔𝒉𝒊𝒑 𝑺𝒆𝒓𝒗𝒊𝒄𝒆 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍𝒔️ ❤️Official Telegram Channel                     ⬇️⬇️ https://t.me/IcsEthiopiaOfficial
نمایش همه...
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በጣም አስፈላጊ የሆኑ ለውጦችን እያመጣ ነው! ማዕከላዊና የተቀናጀ ስትራቴጂ በመከተል በዓለም ዙሪያ የሚገኙትን ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል የሚያስችሉ የአገልግሎት መረቦችን በመዘርጋት ላይ እንገኛለን። አሰራራችን ለማሳደግ የእርስዎን አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነን፤እንጠብቃለን፣ በዚህ የለውጥ ጉዞ ከእኛ ጋር እንደምትጓዙ ሙሉ ተስፋ አለን! Immigration and Citizenship Service is bringing some much-needed changes! By adopting a centralized and integrated strategy, we are streamlining services to better serve the Ethiopian community worldwide. We are eager to learn from your feedback, and we hope you will join us on this journey of transformation! 💠Telegram: https://t.me/IcsEthiopiaOfficial 💠Facebook: https://www.facebook.com/IcsEthiopiaOfficial
نمایش همه...
📊ለክቡራን ደንበኞቻችን የፓስፖርት አሰራራችንን ቀልጣፋ እና ፈጣን ለማድረግ እርሶ የትኛው የኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ይቀርቦታል⁉️ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔸ሼር Share በማድረግ ተባበሩን። Official Telegram Channel @IcsEthiopiaOfficialAnonymous voting
  • Addis Ababa
  • Hawassa
  • Adama
  • Dessie
  • Baherdar
  • DireDawa
  • Jimma
  • Hosana
  • Mekelle
  • Jigjiga and Samara
0 votes
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.