The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY
رفتن به کانال در Telegram
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.
نمایش بیشتر3 516
مشترکین
+324 ساعت
+107 روز
+3730 روز
آرشیو پست ها
Church leader visit at Dembi Dollo, WWBS with photo highlights.
'GUDDINA HUNDA-GALEESSA MILKAA'INA HUNDA-GALEESSAAF'
Ergaa Ayyaana Dargaggootaa Bara 2016/2024
#EECMY #YouthDay #2016EC #2024
#MekaneYesus #Dargaggoo
https://t.me/eecmyyouthministry
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Mekane Yesus TV
EECMY Youth Ministry
'ሁለንተናዊ ዕድገት ለሁለንተናዊ ስኬት'
የ2016 ዓ.ም የወጣቶች በዓል መልዕክት
'Holistic Growth For Holistic Success'
EECMY 2016/2024 Youth Day Message
#EECMY #YouthDay #2016EC #2024
#መካነኢየሱስ #ወጣቶች #በዓል
https://t.me/eecmyyouthministry
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus
Mekane Yesus TV EECMY Youth Ministry
የደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤውን ከየካቲት 21-22, 2016 ዓ.ም በደቡብ ጉጂ ዞን፣ ቡሌ ሆራ ከተማ አካሂዷል።
* * * * * * *
በጉባኤውም በሲኖዶሱ ባለፉት ዓራት ዓመታት የተከናወኑ የወንጌል አገልግሎት፣ የምዕመናን ጥበቃ እና የፋይናንስ ፍሰት የተመለከቱ ሪፖርቶች ቀርበው ውይይቶች እና ምክክሮች ተደርገውባቸዋል። ለቀጣዩም አራት ዓመታት የሲኖዶሱ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ ጉባኤው አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።
በዘጠነኛውም ጉባኤ በሚስዮናዊነት ወደሌላ አገር ለመኔድ ለተዘጋጀው ወጣት ቶለሳ ተስፋዬ የሚስዮን አገልግሎት ጥሪ የስምሪት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። ቀጥሎም ለመጪ አራት ዓመታት ሲኖዶሱን የሚመሩ መሪዎችን ጉባዬው የመረጠ ሲሆን፣ በዚሁ መሰረት፦
1. ቄስ ደስታ ሆራ የሲኖዶሱ ፕሬዚዳንት
2. ቄስ ገናሌ ሆራ የሲኖዶሱ ምክትል ፕሬዚዳንት እና
3. አቶ ኡዴሳ ኪዮላ አቃቤ ንዋይ በመሆን ሲኖዶሱን ለቀጣይ አራት አመታት እንዲመሩ ተመርጠዋል።
የቤተ ክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ በጉባኤው በመገኘት አዳዲስ የተመረጡ መሪዎችን ቃለ መሃላ ያስገቡ ሲሆን የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱ መሪዎችን በታላቅ ምስጋና አሰናብተዋል። ጉባኤውንም ለመካፈል የቤተ ክርስቲያኒቱ የልማት እና መሃበራዊ አገልግሎት ኮምሽነር ዶ/ር አበያ ዋቅወያን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንዶች እና የአጎራባች ሲኖዶስ መሪዎች በቡሌ ሆራ ከተማ ተገኝተዋል።
ለተመረጡትም አዳዲስ የሲኖዶሱ መሪዎች የአገልግሎት ስኬት ቤተ ክርስቲያን ትጸልያለች።
- - - - - - -
South Ethiopia Synod (SES) held its 9th convention from February 21-22, 2016, in west Guji Zone, Bule Hora city.
* * * * * * *
In the convention, reports from the past four years on mission, believer’s retention, and financial flows were presented. Following that, participants of the convention discussed the reports. After a productive consultation, the assembly has also placed the synod’s focus areas for the coming four years.
For the young missionary Tolesa Tesfaye, who is prepared to go abroad for missional commitment from the SES, installation and send-off program was held. Following that, the assembly elected its leaders accordingly;
1. Rev. Dest Hora as president,
2. Rev. Genale Hora as V. president and
3. Mr. Udessa Kiyola as treasurer to lead the synod for the coming four years.
Attending the assembly, president of the church, Rev. Dr. Yonas Yigezu led the elected leader in making an oath to their commitment to the ministry. With great appreciation, the president also send away leaders who have finished their terms.
To participate in the assembly EECMY-DAAS Commissioner Dr. Abeya Wakweya invited guests, neighboring synod presidents, and came to the Bule Hora city.
The church prays for the newly elected leader ministry fruitfulness.
የምሽት ጸሎት በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ዋና ጽሕፈት ቤት አዲሱ የፀሎት አዳራሽ
የምንባብ ክፍል - ትንቢተ ኤርምያስ 31፡15-17
የመልዕክት ክፍል - የሐዋሪያት ሥራ 3፡1-10
የወንጌል ክፍል - የዩሐንስ ወንጌል 4፡27-42
ጥር 26/2016
_ _ _ _
Evening Prayer at the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus, central office new Chapple
Old Testament Reading - Jeremiah 31:15-17
Epistles Reading - Act 3:1-10
Gospel Reading - John 4:27-42
February 4, 2024
የኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ጥምር ፕሮግራሞችን ሲጎበኝ የቆየው ከጀርመን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት(EKD) የመጣው ልዑክ የቤተ ክርስቲያኒቱን ዋና ጽሕፈት ቤት ጎብኝቷል።
* **
ከሚስዮናውያን እና ከቀደምት ሀገር በቀል የወንጌል አገልጋዮች አንስቶ ያለውን የቤተ ክርስቲያኒቱን ታሪክ በተመለከተ በቤተ ክርስቲያኒቱ ጠቅላይ ፀሐፊ ቄስ ተሾመ አመኑ ለልዑካሉ አጠር ያለ ገለፃ ተደርጓል። ጠቅላይ ጸሐፊውም በገለጻቸው የቤተ ክርስቲያኒቱ ስልታዊ እቅድ እና የታለሙ የእድገት አቅጣጫዎቿን አብራርተዋል። በልዑካኑ ለተነሱ ጥያቄዎችም የቤተ ክርስቲያኒቱ መሪዎች ማብራሪያ ሰጥተውባተዋል።
የጀርመን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት በጀርመን አብዛኛውን የፕሮቴስታንት አማኝ ያቀፈ ፌደሬሽን ሲሆን በድምሩ በ20 አብያተ ክርስቲያናት 19.1 ሚሊየን ምዕመናንን አቅፏል። የኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስም ከፌደሬሽኑ ጋር በተለያዩ የአገልግሎት አቅጣጫዎች ለዘመናት የቆየ ትብብር አላት።
_ _ _ _
A team of delegates from the Protestant Church in Germany (EKD) who visited the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Joint programs also visited the church's head office.
* **
Upon their visit, the delegates were briefed by the general secretary, Rev Teshome Amenu, about the history of the church since the time of foreign missionaries and pioneer local evangelist in different parts of Ethiopia. In his briefing, the general secretary explained about the church’s strategic plans and envisioned direction of growth. Leaders of the church also reflected upon the questions raised by the delegates.
EKD is a federation that encompasses the majority of protestant churches in Germany with a total number of 19.1 million members collectively within 20 member churches. The EECMY has long time cooperation with the federation in several ministry areas.
OUR TELEGRAM CHANNEL >> https://t.me/EECMYeth
