cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

All students exams&info

High school &university students exams &👁️‍🗨️

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
8 038
مشترکین
-224 ساعت
-307 روز
-27630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👋 ሰላም social ተማሪዎች welcome Home🥰 እስኪ ስለፈተናው ለnatural ወንድም እህቶቻችሁ መረጃ እንስጣቻው በመጀመሪያ ፈተናው እንዴት ነበር?Anonymous voting
  • ቀላል ነው ሰርቻለሁ 😊
  • መካከለኛ ትንሽ ባጠና በደንብ እሰራው ነበር
  • እረ አይሰራም 😔 በጣም ከብዶኝ ነበር
0 votes
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ክ/ከ የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል የዘንድሮ ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ ሞቲ ከዋቆ ጉቱ ትምህርት ቤት ውጤታቹህን ለማየት👇👇 aa.ministry.et/#/result @alluexams
نمایش همه...
👍 1
Sat math 2016 Exam Answers ‼️ Booklet code :084 All 25 questions ✅verified Check your,answers 📭2016 esslce             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ⚜⚜@alluexams⚜⚜
نمایش همه...
Da_2024_07_12.pdf1.54 MB
👍 2👏 1
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ምደባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ላሉ የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ማሳሰቢያ cbt ላይ ያሉ ብቻ ኦላይን እንዳፈተኑ የተመደቡ ናቸው exam chief ዲናኦል ጫላ @alluexams
نمایش همه...
NEFASILK.xlsx0.16 KB
👍 1🤯 1
aptitude today exam 60 question for social naturals try it now share share @alluexams @allluexams
نمایش همه...
Da_2024_07_11.pdf2.83 MB
👍 1
የ2016 የማህበራዊ ሳይንስ የትላንቱ ፈተና መልሶች 30 question answers ✅verified @alluexams @alluexams
نمایش همه...
Da_2024_07_11.pdf1.40 MB
2
Maths today's national ,exam for social science all 60 questions
نمایش همه...
Da_2024_07_10.pdf1.48 MB
👍 1 1
የዛሬ ኢንግሊሽ ፈተና በከፊል
نمایش همه...
🤯 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Update አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና #በድጋሜ የወሰዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች ውጤት ይፋ ተደርጓል፡፡ በድጋሜ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ትምህርታቸውን ለተከታተሉባቸው ተቋማት መላኩን በትምህርት ሚኒስቴር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዴስክ ኃላፊ እዮብ አየነው (ዶ/ር) ለቲክቫህ አረጋግጠዋል። በቅርቡ የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ካስፈተኑ 122 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተጨማሪ፣ የ 95 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች የመውጫ ፈተናውን #በድጋሜ እንደወሰዱ ነው ኃላፊው የገለፁት፡፡ የእነዚህ በድጋሜ የመውጫ ፈተናውን የወሰዱ ተፈታኞች ውጤት ሲማሩበት ወደነበረው ተቋም መላኩን ገልፀዋል፡፡ ተፈታኞቹ ወደእዛ በመሔድ ማየት ይችላሉም ብለዋል፡፡ በውጤታቸው ላይ ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በትምህርት ሚኒስቴር ለተቋቋመው የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ማቅረብ እንደሚችሉም ጠቁመዋል፡፡ የመውጫ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የወሰዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ውጤት ከሳምንት በፊት መለቀቁ ይታወቃል፡፡ @alluexams
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና በ'online ' ለምትወስዱ ተማሪዎች በሙሉ፣ 1ኛ . የሂሳብ ፣ ፊዝክስና ኬምስትሪ ትምህርቶችን ስትወስዱ ለማሰቢያ የሚረዳችሁን ነጭ (ምንም ያልተፃፈበት) ወረቀት ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ። 2ኛ. አንደ አጋጣሚ በቴክኒክ ምክንያት ፈተና ላይ እያላችሁ ችግር ብያጋጥም ትምህርት ሚንስቴር መፍትሔ ስላለው አትጨነቁ። ከእናንተ የሚጠበቀው መዘጋጀት ብቻ ነው። 3ኛ. ስትለማመዱ እንዳያችሁት 'ሲስተሙ' ቀላልና በእጅ ከማጥቆር ይልቅ በኦንላይን መፈተኑ ስህተትን ይቀንሳል። 4ኛ. ከቤታችሁ ስለምትመላላሱ ከፈተና ቦኋላ መግባትና መውጣት ይፈቀድላችኋል ። ስለዚህ የምሳና ትራንስፖርት ወጪ የራሳችሁ ነው ። @alluexams
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.