cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

COMBONI FELLOWSHIP💒✝️

Comboni fellowship 2016 Weekly program : Tuesday 9:30 -11:30 JOHN 15:8 (ESV): 8 By this my Father is glorified, that you bear much fruit and so prove to be my disciples.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
325
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+117 روز
+2930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ባልተጠራንበት ጉዳይ አንጠመድ አሁን ሁላችን ያለው በመጨረሻ ዘመን ውስጥ ነው፤ ቅዱሳን የመጨረሻ ዘመን ወደ ፊት ሳይሆን አሁን ነው። እኛ ሁላችን የዘመን መጨረሻ አገልጋዮች ነን ባለቀው ደቅቃ ፤ በመሸው ጊዜ በመንገድ ላይ እየተቀብዘበዝንን ሳለን  በ11ሳዓት ላይ በቸርነቱ እግዚአብሔር ወዶ እና ፍቅዶ  የጠራን ሠረተኞች ነን። (ማቲ 20፤1) አንቢቡት ስለዚህ በመሸው ሳዓት ላይ ስለተጠራን አሁን ያለነው ጊዜ ለቀልድ፤ ለመዝናናት፤ ለእንቅልፍ፤ ለጫወታ የምሆን ጊዜ አይደለም፤ ያለነው ጊዜ እጅግ በጣም አጭርና ውስን ስለሆነ ወዶና ፍቀዶ ለጠራን ጌታ ክብር እየሰጤን የተጠራንበት ዓላማ በትጋት በንቃት ልንሰራ ይገባል።   ተወዳጆቼ ሆይ የሁላችንም የምድር ቆፍታችን ልያበቃ ጥቂት ጊዜ ነው የሚቀረው ፤ዕድሜያችንም በጣም አጭር ነው። የምንኖረው ሕይወት ልክ እንደ እንፋሎት ነው። የሰው ሥጋ ልክ እንደ አበባ ነው። " ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ 25፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።" ( 1ጰጥ 1፤24) አሁን በሥጋችን ውስጥ ያለው እስትንፋስ መቼ ወደ ጌታ እንደምሄድ እናውቅም፤ ሁላችንም አንድ ቀን እንሄዳለን፤ ቀን አልፎአል፤ የባከነ ደቅቃ ነው የምቀረው ስለዚህ ዛሬውኑ በሕይወችን ውስጥ የማንጸጽትበትን ውሳኔ እንወስን ወደ ምድር ይዘን የመጣንበትን ተልዕኮ መኖር እንጀምር የተፈጠርለትን ዓላማ ለማሳካት እንትጋ በተሰጤን መክሊት ነገዴን እናትረፍ እንደ ባለአደራ ሰው እንትጋ እንደ መሸበትን ሰው እንስራ እንደ እንግዳ እንኑር ዕድሜያችን በጨመረ ቁጥር ወደ ሞት እየተጠጋን ነው። ስለዚህ ባልተጠራንበት ጉዳይ አንጠመድ፤ ለእግዚአብሔር በማይመች አካሄድ አንጠላለፍ ጊዜችያችን  በአግባቡ እንጠቀም የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለመፈጸም እንትጋ በከንቱ ኑሮ ዘመናችን አይለቅ ትርጉም አልባም ሕይወት ከመኖር  እግዚአብሔር ይጠብቀን👏👏👏🥺🥺🥺👏 1 ዮሐንስ 2 (1 John) 17፤ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል። ✍️አገልጋይ አቡካ ዶር Share share አድርጉ ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━     የበጉ ብርሃን ቴለግራም ቻናል        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
,,የምር ለእኛ የሆነ ያልገባንና ያልበራልን ነገር አለ። የገባቸው #ኖረውለት ሄደዋል የገባቸው #ሞተውለት ደስ ይላቸዋል የገባቸው #እስር_ቤት ሆኖ ዘምሮለታል የገባቸው ውዱን #ሽቶ ሰብረውለታል የገባቸው በዘይት #ተቀቅለዋል በመጋዝ ተቆርጠዋል የገባቸው #እርቃናቸውን ዘምረውለታል የገባቸው እስከ ሞት ድረስ ታዘውለታል የገባቸው እነኛ ሀያላን ራሳቸውን ለጌታ ሰተውታል፤ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በዚህም ዘመን ክርስትና መኖር ያከበደን ለእኛ ያልገባን አንድ ትልቅ ነገር ስላለ ነው፤😭🔥 ጌታ ሆይ ለእነርሱ የበራ ለእኔም ይብራልኝ😭 እነርሱን የነካ እኔንም ይካኝ ለእነርሱ የገባ ለእኔም ይግባኝ😭 እነርሱን ያገኘ እኔንም ያገኘን😭 እነርሱን የዳሰሰን እኔንም ይዳስሰኝ😭 ዕብራውያን 11 (Hebrews) 33፤ እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥ 34፤ የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ፥ የባዕድ ጭፍሮችን አባረሩ። 35፤ ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ 36፤ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤ 37፤ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤ 38፤ ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ። 39-40፤ እነዚህም ሁሉ በእምነታቸው ተመስክሮላቸው ሳሉ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አላገኙም፥ ያለ እኛ ፍጹማን እንዳይሆኑ እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና። የበጉ ብርሃን WORLDWIDE ━ ━ ━ ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ ━ Join & Share 👇👇         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
نمایش همه...
👉 የማናኛቸውም ፍጥረት #ስም መጠሪያቸው ነው #የኢየሱስ ስም ግን ስም ብቻ አይደለም #ስሙ #ሲጠራ እራሱ #ኢየሱስን የሚያመጣ #ስም ነው።🔥🔥 👉 በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያለው #ፍጥረት #ሁሉ #ህይወት ያለው #ህይወት የሌለው #ግኡዙ ለዚህ #ኢየሱስ ለሚባለው ለተቀባው #ስም ምላሽን ይሰጣል🔥🔥 ፊልጵስዩስ 2 ---------------- 👉 9፤ በዚህም ምክኒያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ #ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም #ሁሉ #በላይ ያለውን #ስም #ሰጠው፤ 10፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች #ያሉት #ሁሉ በኢየሱስ #ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ 11፤ ምላስም #ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ #ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ #ጌታ እንደሆነ #ይመሰክር ዘንድ ነው።🔥🔥 👉 ኢየሱስ የሚለው ስም ሲጠራ መላእክቶች #Normal አይሆኑም መስገድ ይጀምራሉ በመንፈስ አለም ላይ ያሉ #የጨለማ ሃይላት #ሁሉ ይህ ስም #ሲጠራ መርበድበድ ይጀምራሉ ምክኒያቱም ስሙን #ጠንቅቀው #ስለሚያውቁ🔥🔥🔥 👉ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሳው ከአለቅነትና ከስልጣናትም ከኃይልም ከጌትነትም #ሁሉ #በላይና በዚህ #ዓለም #ብቻ #ሳይሆን ነገር ግን #ሊመጣ ባለው #ዓለም ደግሞ ከሚጠራው #ስም #ሁሉ #በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው #በክርስቶስ ባደረገው #ስራ የብርታቱ #ጉልበት #ይታያል፤🔥🔥 ----ኤፌሶን 1:20-21 👉 የኢየሱስ #ስም የመለኮትን #ሙላት የተሸከመ #ስም ነው🔥🔥🔥 👉 ይሄ ስም ጉልበት #ሁሉ የሚንበረከክለት ስም ቢሆንም ከዚህ #ስም ውስጥ #ኃይልን የመናወጣው ግን #ጥቂቶች ነን ስሙ ኃይል ስለሌለው #ሳይሆን #በመንፈሳችን ላይ የያዘውን #ቦታና #ስፍራ ይወስናል🔥🔥🔥 👉 ኢየሱስ የሚለውን #ስም #በማሰላሰል እና የስሙን ኃይል #በማወቅ የስሙ #እርጉዝ በመሆን በመንፈስ ቅዱስ #ኃይል በስሙ ውስጥ ያለውን #ኃይል #እየመነዘራችሁ ተጠቀሙት🔥🔥 💐━ ━ ━ ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ የበጉ ብርሃን ቴለግራም ቻናል Join & Share 👇👇         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
Amharic Mezmur: Yinded Esatu (Yosef Bekele)

Yosef singing ' let the fire keep on burning on the altar of the sacrifice bringing praise to God'...Stay blessed

የኮንቦኒ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት(comboni christian student fellowship) ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፦ 1)#ሰኞ ምሳ ሰዓት (6:50) -የወንጌል ስርጭት ቡድን(Evang team🗣) -የፀሎት ቡድን(prayer team🧎) 🏥ሆጋኔ መካነ ኢየሱስ 2)#ማክሰኞ:9:30 -አጠቃላይ የ fellowshipu መደበኛ ሳምንታዊ ፕሮግራም 🏥አማኑኤል ቤ/ክርስቲያን 3)#እሮብ ምሳ ሰዓት(6:50) -የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜ( BS📖) 🏥ሆጋኔ መካነ ኢየሱስ 4)#ሀሙስ ምሳ ሰዓት(6:50) -የአምልኮ ቡድን(Worship team🎸) -የስነ ፅሁፍ ቡድን(Literature) 🏥ሆጋኔ መካነ ኢየሱስ 5)#አርብ ምሳ ሰዓት(6:50) -ዲቦራ የእሂቶች ህብረት( Dibora) 🏥ሆጋኔ መካነ ኢየሱስ 4additional info👉 @matitis29 @Combonifellow 🇯 🇴 🇮 🇳
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.