cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤልና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤ/ክ ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ት/ቤት

ይህ የቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤ/ክ/ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ት/ቤት ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው። ስለ ሰ/ት/ቤት የተለያዩ መረጃዎችን በዚህ ገጽ ማግኘት ትችላላችሁ። የትምህርት ክፍል ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ለማግኘት ይህን ይጫኑ https://t.me/tmhrt12 የመዝሙር ክፍል ይፋዊ የቴሌግራም ገጽለማግኘት ይህን ይጫኑ https://t.me/mezmurts

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
532
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የነፍስ አድን ጥሪ! የሰ/ት/ቤታችን አባል የኾነው  ዲ/ን ዘላለም ተስፋዬ አባት ታመው በሕክምና ላይ ይገኛሉ። የደረሰባቸው ጉዳት ከባድ በመኾኑ ቀዶ ሕክምና መሰራት እንዲሁም ጽኑ ህሙማን ክፍል መግባት ይጠበቅባቸዋል። ለዚህም ህክምና የተጠየቁት ወጪ ከ 300,000 ብር የሚበልጥ በመሆኑ ሕክምናውን ሳያገኙ በህመም ላይ ይገኛሉ። ወንድማችንም የተጠየቀው ብር ከቤተሰቡ አቅም በላይ በመሆኑ የእኛን እርዳታ ይፈልጋል። እኛም የአቅማችንን እያደረግን እንዲሁም ይህንን መልእክት እያስተላለፍን እንድረስለት! አስተዋጽኦ ለማድረግ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ሒሳብ ቁጥር ገቢ ማድረግ ይቻላል። CBE: 1000278089421 Zelalem Tesfaye Eshetu
نمایش همه...
4
Photo unavailableShow in Telegram
ጉባኤ ኄራኒ• ሴቶች በጓደኝነትሕይወት ከኤልሳቤጥ አያሌውጋር 🗓 እሑድ 30/10/2016 ዓ.ም ⏰12 ሰዓት 📍በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ 📌 ማሳሰቢያ: ማስታወሻ ያዙ። በማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ቤተሰብ ይኹኑ: የቴሌግራም ገጻችን: https://t.me/tjss12 የfacebook ገጻችን: https://www.facebook.com/profile.php?id=100066679875652&mibextid=PzaGJu የቲክ ቶክ ገጻችን: https://www.tiktok.com/@tesfajerusalem?_t=8l9xP7zCJID&_r=1 የyoutube ገጻችን: https://youtube.com/@tesfajerusalem?si=RX3EqYGfWW8EDqtu የሰ/ት/ቤቱ ስልክ ቁጥር: +251921247777 ኢሜል አድራሻ: [email protected]
نمایش همه...
👍 1
"እነሆም፥ከዋነኛዎቹ፡አለቃዎች፡አንዱ፡ ሚካኤል፡ሊረዳኝ፡መጣ" ትን ዳን ፲÷፲፫ እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ይህን ታላቅ በዓል የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ማርቆስ በተገኙበት እጅግ ባማረ እና በደመቀ መልኩ ተከብሯል። የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ እና ጸሎት ከኹላችን ጋር ይኹን። ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን! በማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ቤተሰብ ይኹኑ: የቴሌግራም ገጻችን: https://t.me/tjss12 የfacebook ገጻችን: https://www.facebook.com/profile.php?id=100066679875652&mibextid=PzaGJu የቲክ ቶክ ገጻችን: https://www.tiktok.com/@tesfajerusalem?_t=8l9xP7zCJID&_r=1 የyoutube ገጻችን: https://youtube.com/@tesfajerusalem?si=RX3EqYGfWW8EDqtu የሰ/ት/ቤቱ ስልክ ቁጥር: +251921247777 ኢሜል አድራሻ: [email protected]
نمایش همه...
3
በደብራችን የተሠሩ የመጠለያ፣የመሬት ንጣፍ እንዲሁም ሌሎች የልማት ሥራዎች፤ ለሰ/ት/ቤት አባላት የተሰፋ አዲስ ልብሰ ስብሐት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የደብራችን አስተዳዳሪ መ/ፀ/ቆ/አ/ገብረ ሥላሴ ሃብተ ማርያም፣ የደብሩ ሰበካ ጉባኤ አባላት እንዲሁም የሰ/ት/ቤታችን አባላት በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በነገው ዕለት የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓል ለማክበር እግዚአብሔር አምላክ ያገናኘን! ሰኔ ፲፩፣፳፻፲፮ ዓ.ም በማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ቤተሰብ ይኹኑ: የቴሌግራም ገጻችን: https://t.me/tjss12 የfacebook ገጻችን: https://www.facebook.com/profile.php?id=100066679875652&mibextid=PzaGJu የቲክ ቶክ ገጻችን: https://www.tiktok.com/@tesfajerusalem?_t=8l9xP7zCJID&_r=1 የyoutube ገጻችን: https://youtube.com/@tesfajerusalem?si=RX3EqYGfWW8EDqtu የሰ/ት/ቤቱ ስልክ ቁጥር: +251921247777 ኢሜል አድራሻ: [email protected]
نمایش همه...
6
ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ቅዱስ ሚካኤል
نمایش همه...
👍 1
የማጽናኛ መርሐ ግብር ጥሪ የእኅታችን ኤዶም ሽፈራው አባት ኅልፈተ ሕይወትን ተከትሎ በሰ/ት/ቤታችን የማጽናኛ መርሐ ግብር ስለተዘጋጀ ነገ ረቡዕ፣ሰኔ ፭፣ ፳፻፲፮ ዓ.ም ከምሽቱ 12:30 በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ በመገኘት ወደ መኖሪያ ቤቷ በጋራ እንሔዳለን። ለበለጠ መረጃ: +251 92 430 4824
نمایش همه...
የእኅታችን ኤዶም ሽፈራው አባት ሥርዓተ ቀብር ሰዓቱ ወደ 8:30 እንደተገፋ መረጃው ስለደረሰን በተጠቀሰው ሰዓት እንድንገኝ እናሳስባለን።
نمایش همه...
የሰ/ት/ቤታችን አባል የኾነችው ኤዶም ሽፈራው አባት አርፈዋል። ሥርዓተ ቀብሩ ነገ ሰኔ ፪፣፳፻፲፮ ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ስለሚከናወን ቀድመን ተገኝተን ልብሰ ስብሐት ለብሰን እንድንሸኝ እናሳስባለን። የአባታችንን ነፍስ ይማርልን...ለእኅታችን እና ለቤተሰቦቿ መጽናናትን እንመኛለን።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.