𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇
رفتن به کانال در Telegram
👋 ሰላም እንኳን ወደ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 በሰላም መጡ። ለማንኛዉም ጥያቄ አስተያየት እንዲሁም ማስታወቂያ ለማሰራት በዚ @zabm13 አናግሩኝ።
نمایش بیشتر3 842
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-137 روز
-8630 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
آوریل '26
آوریل '260
در 0 کانالها
مارس '26
+2
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+6
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+3
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+5
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+6
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+16
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+10
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+864
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+410
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+880
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+210
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+252
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+271
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+151
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+102
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+123
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+164
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+373
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+40
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+84
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+417
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+887
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 آوریل | 0 |
پستهای کانال
| 2 | Notice
On Telegram wallet:-
today, the first promotion starts — 1,000,000 MON will be divided among 100 randomly selected winners who purchase $50 or more worth of MON no later than 23:59 UTC on 30 November. Each winner will receive 10,000 MON.
The list of winners and the recording of the draw will be published in this channel on 5 December.
We’ll also soon be sharing details of our Pre-Earn where you can earn up to 3% APY just by holding MON in Crypto Wallet
ማስታወቂያ
በቴሌግራም ዋሌት
ዛሬ የመጀመሪያው የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ይጀምራል — በኅዳር 30 ቀን ከ23:59 ዩቲሲ (UTC) ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ $50 ወይም ከዚያ በላይ የሚያወጣ MON የገዙ 100 በዘፈቀደ የተመረጡ አሸናፊዎች 1,000,000 MON ይከፋፈላሉ። እያንዳንዱ አሸናፊ 10,000 MON ያገኛል።
የአሸናፊዎች ዝርዝር እና የእጣ ማውጣት መርሃ ግብሩ ቅጂ በዚህ ቻናል ላይ በታኅሣሥ 5 ቀን ይፋ ይሆናል።
በቅርቡ ደግሞ MONን በ Crypto Wallet ውስጥ በመያዝ ብቻ እስከ 3% APY (ዓመታዊ መቶኛ ትርፍ) ማግኘት የሚችሉበትን የቅድመ-ገቢ (Pre-Earn) ዝርዝሮችን እናጋራለን።
በአጭሩ:
* ማስተዋወቂያ: 1,000,000 MON ለ 100 አሸናፊዎች (እያንዳንዳቸው 10,000 MON) ይከፋፈላል።
* የመግቢያ መስፈርት: በኅዳር 30 ቀን 23:59 UTC ድረስ $50 ወይም ከዚያ በላይ የሚያወጣ MON መግዛት።
* የአሸናፊዎች ይፋ መሆን: ታኅሣሥ 5.
* ሌላ ዜና: በቅርቡ እስከ 3% APY የሚያስገኝ የ Pre-Earn ዝርዝሮች ይለቀቃሉ።
https://t.me/wallet/start?startapp=exchange-payCurrencyUSDT-receiveCurrencyMON-utm_srctg-utm_mdowned-utm_cpmonad-utm_cten24nov | 441 |
| 3 | ብዙወቻችን truecaller ስልካችን ላይ ጭነን ስንጠቀም ስልካችንን busy የሚያደርግ በመሆኑ አማራጭ ለምትፈልጉ በቴሌግራም ቦት መጠቀም ትችላላችሁ። የተደወለላችሁን ቁጥር Country code ጨምራችሁ ኮፒ አድርጋችሁ paste አድርጉለት። 👉( +25191156...... ) ከአፕሊኬሽኑ በተሻለ የተለያሉ አማራጭ ስሞችንን ያመጣልናል። ተጠቀሙበት!
@TruecallerR0Bot
@Abm_media_house | 720 |
| 4 | https://t.me/mad_ai_bot?start=ref489118004
start
chatGpt በቴሌግራም መጠቀም ከፈለጋችሁ። በጣም ቀላል ነው ደግሞ | 760 |
| 5 | https://t.me/zvezdy_klick_bot?start=_tgr_xnu3KMJiOGM0 | 199 |
| 6 | https://youtu.be/Z24Bry4-2Nw?si=eHuWOQtZ4cK0fEFv | 909 |
| 7 | ትክክለኛ ያልሆኑ ወይም አክሳሪ የሆኑ ክሪብቶኮይን እንዴት መለየት እንችላለን
1) ፕሮጀክቱ ልክ እንደተጀመረ (Pre sale) የቅድሚያ ግዢ እንድትገዙ አጥብቀው ይጠይቃሉ ።
2) ስለ ክሪብቶ እናስተምራለን እውቀት አለን በሚሉ ሰዎች ወይም ተዋቂ ሰዎች ይዘዉ ይመጣሉ።
3) እራሱን የቻለ ብሎክቼይን አይኖራቸውም ብሎክቼይን ብለው የሚያሳያችሁ ይህን የቶን ብሎቼይን https://tonviewer.com/ ወይም የሶላና https://solscan.io/ አቲሪየም https://etherscan.io/ ብሎክቼይን በነዚህ ላይ ተመርኩዘው የሚሰሩት ከዚህ ውጪ ምንም ነገር አታዩም ።
3) የራሳቸው መተግበሪያ ፕሌይስቶር ወይም አፕስቶር ላይ አይኖራቸው ።
በተጨማሪም የራሳቸው የሆነ ፐብሊክ አድሬስ ወይም ሲድ አድሬስ የላቸውም ብዙን ጊዜ በዚህ የሚጀምሩ አድሬሶችን ነው የምታዩት (0x....), (U....) ,(2...) ,(6...)
4) ኮይናቸው ትልቅ ማርኬት ካፕ አንዳለውና ትልቅ ገንዘብ ይዘው እንደገቡ ባለሃብቶችም አብረዋቸው አንደሆኑ አላሙዲም ወዘተ ከጎናቸው አንደቆመ ይነግራሉ ያሳያችኋል።
ለምሳሌ ብንመለከት ቢትኮይን የማን እንደሆነ ማን አንደጀመረው ሃብታም ይሁን ችስታ የሚታወቅ ነገር የለም ነገር ግን የራሱ ፐብሊክ እና ፕራይቬት አድሬስ አለው ,መተግበሪያም አለው ,ብሎክቼይን,ሶርስኮድ በግልፅ የተቀመጠ ነው በላሃብት ነን ታዋቂ ነን ብለው አልተናገሩም ተጠቀሙልን ብለው ህዝቡን አለመኑም አላስገደዱም።
ስለሆነም ሁላችሁም ኢንቨስት የምታረጉትን ፕሮጀክት መርምሩ ጠይቁ ከአጣቢዎች እራሳችሁን ጠብቁ ።
👉 Abm | 796 |
| 8 | በአንድ ወቅት ከአለማችን ሀብታም ሰዎች አንድ የሆነው ''ቢል ጌትስ'' በአንዲት ጋዜጠኛ የስኬትህ ሚስጥር ምንድን ነዉ? የሚል ጥያቄ ይቀርብለታል።
~ እሱም የቼክ ደብተሩን ይሰጣትና ደስ ያለሽን ያህል ፃፊና ውሰጂ ይላታል።
~ እሷም እንደዛ ማለቴ አይደለም ጥያቄየን ላስተካክለው ብላ እዚህ ለመድረስ ትልቁ ሚስጥርህ ምንድን ነው አለቸው።
~ አሁንም በድጋሜ ቼኩን ሰጣትና የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ውሰጂ አላት፤ እሷ ግን አሁንም ጥያቄየን መልስልኝ አለችው።
~ እሱም ''ትልቁ የስኬቴ ሚስጥር እንዳንቺ ያገኘሁትን እድል ባለማባካኔ ነው'' በማለት መለሰላት።
join እዚህ ጋ
https://www.youtube.com/@abm_media_house | 835 |
| 9 | Emotion ማስተር ማድረግ በ ትሬዲንግ ዉስጥ ያለው ሚና ምንድነው?
ሁላችንም በተለያየ ምክንያት ስሜታችንን Trigger ለሚያደርጉ ነገሮች ልንጋለጥ እንችላለን፤ ከነዛም ነገሮች በዋነኝነት በከባዱ ያገኘነውን ገንዘብ የምናጣ ከመሰለን በከፍተኛ ሁኔታ ስሜታዊ እንሆናለን።
በተለምዶ Emotion ውስጥ ስንሆን Decision making/ውሳኔ የመወሰን አቅማችን ይዳከማል ልክ በጫካ ውስጥ ሊያጠቃን እንደተዘጋጀ አውሬ እራሳችንን ከሱ ለማትረፍ በእውር ድንብር ለማምለጥ እንደምንሞክረው ነገር ግ ን ትንሽ ቆም ብለን ከዛ ነገር survive ልናደርግበት የምንችልበትን መንገዶች ልናስብ አይቻለንም ምክኛቱም በዛ ሰአት የሚሰራው የአእምሮ ክፍላችን ስራው survive ስለማድረግ እንጂ ውሳኔ ንለመወሰን አይደለም።
በትሬዲንግም ተመሳሳይ ነው ማርኬቱን እንደ አንድ በጫካ ዉስጥ እንዳለ አውሬ ቁጠሩት ገንዘባችሁን አንድ ትልቅ ማርኬት ሊያሳጣችሁ እንደሆነ ስታስቡ ተረጋግቶ በማሰብ እና ሪስካችሁን ስለመቀነስ ሳይሆን በእውር ድንብር ገንዘባችሁን ለማዳን ትሯሯጣላቹ። ያው መጨረሻ ላይ ከናንተ አቅም በላይ በመሆኑ ገንዘባቹን ታጣላቹ።
ለዛ ነው በ ዴሞ አካውንት አንደኛ ሆናቹ በሪል አካውንት ሁሌ ተሸናፊ ምትሆኑት ችግሩ ከምታውቁት እውቀት ሳይሆን ከእናንተ ነው። በዚህም ምክንያት ነው ሁሌ እራሳቹ ላይ ስሩ የሚባለው።
መልካም ቀን !
ሌላኛው ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@abm_media_house | 879 |
| 10 | እመኑኝ እነዚህን ቪዲዮወች በቅደም ተከተል ከተመለከታችሁ ፡ ማንም ተቀናቃኝና ፉክክር የለለበትን የትርፍ አለም በቀላሉ ተቀላቅላችኋል። | 1 230 |
| 11 | ስኬታማ ትሬደር የሚያደርጉዎት ህጎች
ህግ 1: ሁልጊዜ የንግድ እቅድ (Trading Plan) ይጠቀሙ።
ምክንያቱም ማቀድ አለመቻል ማለት ለመውደቅ ማቀድ ማለት ነው! 📝
ህግ 2: ትሬዲንግን እንደ ንግድ ስራ ይቁጠሩት።
ትርፍ እና ኪሳራ የንግዱ አካል ናቸው።
ህግ 3: ቴክኖሎጂን ለጥቅምዎ ያውሉ።
ሁልጊዜ ይማሩ እና ሁልጊዜ ያግኙ።
ህግ 4: የንግድ ካፒታልዎን ይጠብቁ።
ስለ ትርፍ ከማሰብዎ በፊት፣ ያለዎትን ገንዘብ ይጠብቁ።
ህግ 5: የገበያ ተማሪ ይሁኑ።
ገበያው በሚያስቡት መሰረት አይንቀሳቀስም። ገበያው በሚወስድዎት አቅጣጫ መሄድ አለብዎት።
ህግ 6: ሊያጡት የሚችሉትን ያህል ብቻ አደጋ ይውሰዱ።
ህግ 7: በእውነታዎች ላይ የተመሰረተ ዘዴ ያዳብሩ።
ገበያው የእርስዎንና የእኔን ተስፋ ግድ አይሰጠውም።
ህግ 8: ሁልጊዜ ስቶፕ ሎስ (Stop Loss) ይጠቀሙ።
-5% ሁልጊዜ ከ -50% ይሻላል።
ህግ 9: መቼ ትሬድ ማቆም እንዳለብዎ ይወቁ።
አእምሮዎ በእርስዎ ቁጥጥር ስር በማይሆንበት ጊዜ ትሬድ አያድርጉ፣ እና በአንድ ቀን ውስጥ የተወሰነ መጠን ሲያጡ ትሬድ ማቆም። በሌላ ቀን ሁልጊዜ ታላቅ እድሎች ይኖራሉ።
ህግ 10: ህግ 1-9ን መከተል አለብዎት። | 1 300 |
| 12 | ይነበብ
በትሬዲንግ አለም ላይ ምን ያህል ጊዜ win አደረጋችሁ የሚለው አይደለም ትልቁ ነገር። ምክንያቱም risk ካደረጋቹት በታች የሚሰጣቹ strategy ከሆነ የምትጠቀሙት አሁንም ገንዘብ ማጣታቹን ትቀጥላላቹ ማለት ነው። ነገር ግን ሎስ ሲያጋጥማቹ ከምታጡት, ፕሮፊት ስታደርጉ የምታገኙት ከበለጠ ገንዘብብ መስራት ወይም ማትረፍ ያስችላችኋል ማለት ነው። ያ የሚሆነው ደግሞ አሪፍ RISK:RIWARD ያለውን STRATIEGY ስትጠቀሙ ነው። ያን ስታደርጉ ሁሌ WIN ማድረግ አይጠበቅባችሁም።
አስታውሱ አሪፍ win rate ስለሚሰጣቹ ብቻ ወይም በተደጋጋሚ win ስላደረጋቹ ብቻ እያተፋቹ ነው ማለት አደለም፣ ትርፍና ኪሳራራቹ የሚወሰነው RISK ካደረጋቹት ያገኛቹት ሲበልጥ ብቻ ነው፣ ስለኪህ አሪፍ የሆነ RISK TO RIWARD የሚሰጣቹ STRATEGY ላይ ማተኮሩ የበለጠ አስፈላጊ ነው።
ሰላም ዋሉልኝ! | 1 236 |
| 13 | እስከ መቼ
ሰላም ሰላም ቤተሰብ
በዚህ ዘመን የመንግስት ሰራተኛ ሆኖ ደሞዙን አምኖ ወር እስከ ወር መጠበቅ የለም ፣ ነጋዴም ሆኖ ካሁን ካሁን ተወረስኩ ገበያ ጠፋ አልጠፋ እያለ መጨነቅ የለም.... ሌላውም እንደዛው ስራ ፈላጊም ስራ ፍለጋ ምን አንከራተተው?
እኛጋ አሪፍ መላ አለለወት። እንደ ጀማሪ ይችን ቪዲዮ ጋበዝኳችሁ።
https://youtu.be/28Y-7iZYP7M
ከተመለከታችሁ በኋላ አስተያየታችሁን እፈልጋለሁ። | 1 322 |
| 14 | Ye 2022 ena 2021 group ያላችሁ በ 1600 ብር ገዛለው በዚ 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 አናግሩ @Old21000
Ye 2022 ena 2021 group ያላችሁ በ 1600 ብር ገዛለው በዚ 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 አናግሩ @Old21000 | 192 |
| 15 | 2024 JANUARY AND FEBRUARY የተከፈተ GROUP BE 600 BIRR EGZALEW በዚ @Old21000 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 እናግሩኝ።
2023 የተከፈተ GROUP ካላችሁ በ 1300 BIRR እገዛለው በዚ @Old21000 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 አናግሩ። | 298 |
| 16 | ስቶቻችሁ ናችሁ 📱FACEBOOK በመጠቀም ገንዘብ መስራት እንደሚቻል የምታውቁት?
FACEBOOK በመጠቀም እንዴት አርጋችሁ ገንዘብ እንደምትሰሩ ሙሉ ማብራሪያ መረጃ POST አደርግላችዋለው ግን የናተን ፍላጎት በ REACTION ማየት አለብኝ ( ፍላጎታችሁን በ REACTION አሳዩኝ።
SHARE
📱 @ETHIO_JOKER_TECH
📱 @ETHIO_JOKER_TECH | 528 |
| 17 | ከዚ ቡሀላ ይሄ CHANNEL CONNTANT ቀይሮል ከዚ ቡሀላ እዚ CHANNEL ላይ POST የሚደረገው የ TECHNOLOGY INFORMATION እና የ ONLINE WORK ነው በነዚ ዙርያ በደንብ የተረጋገጠ INFORMATION ይደርሳችዋል።
በተጨማሪም 📱PAYPAL ACCOUNT ለ 25 ሰው በ GIVEAWAY መልክ እንዴት እንደታወጡ ሙሉ መረጃ እንነግራችዋለው።
SHARE
📱 @ETHIO_JOKER_TECH
📱 @ETHIO_JOKER_TECH | 1 588 |
| 18 | 🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: Football Gallery has created a Telegram Channel!
Join for the best wallpapers on Telegram! | 164 |
| 19 | Welcome to the Official Football Memes Telegram Channel.
Join now for the latest Football Memes! 👇 | 165 |
| 20 | Welcome to the Official Football Memes Telegram Channel.
Join now for the latest Football Memes! 👇 | 170 |
