cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
9 651
مشترکین
-424 ساعت
-367 روز
+16530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
✅አቡ ዘር ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡- يُصْبِحُ عَلى كُلِّ سُلامَى مِنْ أَحدِكُمْ صَدَقةٌ: فكُلُّ تَسْبِيحةٍ صدقَةٌ، وكُلُّ تَحْمِيدَةٍ صَدَقَةٌ، وَكُلُّ تَهْلِيلَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَكْبِيرةٍ صدقَةٌ، وَأَمْرٌ بِالمعْرُوفِ صَدقَةٌ، وَنَهْيٌ عَنِ المُنكَرِ صدقَةٌ. وَيُجْزِيءُ مِنْ ذلكَ ركْعتَانِ يَرْكَعُهُما منَ الضُّحَى ከናንተ አንዳችሁ  በሰላም ባነጋ ሁሉ ላይ ምጽዋት «የኖረበት» ይሆናል። ተስቢህ ሁሉ ምጽዋት ነው ተህሚድ ሁሉ ምጽዋት ነው ተህሊል ሁሉ ምፅዋት ነው ተክቢር ሁሉ ምጽዋት ነው በመልካም ማዘዝም ምጽዋት ከመጥፎ መከልከል ምፀዋት ነው።ከዚህም  በረፋድ ላይ የሚሰግዳቸው  ሁለት የዱሃ ረከዓዎች ያብቃቁታል።             📚رواه مسلم https://t.me/Aselefiya_v1
نمایش همه...
👍 1
🔖ሙሓደራ 156 "" አያመተሽሪቅ የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ግዜ "" 🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed
نمایش همه...
ሙሓደራ_156_አያመተ1.47 MB
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ እህትና ወንድሞቼ         ዒድ ሙባረክ 🌼 ለእናንተም ለቤተሰቦቻቹም      ለወዳጅ ዘመዶቻቹም      ባጠቃላይ እንኳን  ለ1445      ኛው ዒድ አልአድሃ      በዓል በሠላም አደረሳቹ።      ለሁላችንም ያማረና ፏ ያለ      በዐል ይሁንልን      🌸 تقبل الله منا ومنكم               አላህ ከእኔም ከእናንተም                 ስራችን ይቀበለን
نمایش همه...
👍 8🎉 3
ወቅታዊ የፈታዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።ከእኛ ጋር አታመሹም? =>ወቅታዊ(በ ዒድ)ዙሪያ ያሉ ጥያቄዎች ላይ እናተኩራለን። 🎙ፈታዋ በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሴ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
نمایش همه...
قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي

الْقَنَاةُ الرَّسْمِّيةُ لِفَضِيلِةِ الْشَّيْخِ أَولِ بْنِ أَحْمَدَ الْخميسي -حَـفِظَهُ اللّه تَعَالَى

የአረፋ ቀን ዱዓእ! ረሱል (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓእ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓእ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለሱ ነው። እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3274
نمایش همه...
👍 7👏 1
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ከዱዐ ሁሉ በላጭ የዐረፋ ቀን የሚደረግ ዱዐ ነው። t.me/NABAWITUBE
نمایش همه...
የአረፋ ዱዓ.mp39.86 KB
👍 1
عن أبي قتادة الأنصاريِّ رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلم قال:- [ صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى الله أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ ]                   📚 رواه مسلم ከአቢ-ቀታዳ አል-አንሷሪ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [የዐረፋን ቀን መጾም ከርሱ በፊት (ያለፈውን) አመት እና ከርሱ ቡሃላ(የሚቀጥለውን) አመት ወንጀል ያስሰርዛል ብዬ ከአሏህ እከጅላለሁ።]           📚ሙስሊም ዘግበውታል። የዐረፋ ቀን(ዙልሒጃ  9ኛው) ነገ ነው።
نمایش همه...
👍 1👏 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.