🌷ﺃﻫﻞُ ﺍﻟﺴﻌﺎﺩﺓِ ﻫُﻢ أﻫﻞُ ﺍﻟﺘﻮحيد🌷
ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
نمایش بیشتر5 014
مشترکین
+12324 ساعت
+727 روز
+34330 روز
توزیع زمان ارسال
در حال بارگیری داده...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها | بازدید ها | به اشتراک گذاشته شده | ديناميک بازديد ها |
01 قال تعالى ( ومن يدع مع الله إلها آخر لا برهان له به فإنما حسابه عند ربه إنه لا يفلح الكافرون وقل رب اغفر وارحم وأنت خير الراحمين ) سورة المؤمنون "112-118”
ሠናይ ንጋት🌺 | 38 | 0 | Loading... |
02 🗓 በጉጉት የሚጠበቅ ቀጠሮ‼️
🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል።
ተጋባዥ ዳዒዎች:
1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።
🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።
🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45 ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☎️ ለበለጠ መረጃ : +251936650001
: +251921543862
: +251941961928
አዘጋጅ: የሸይኽ ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!
⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል:
https://t.me/nurmesjed
መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል‼
https://t.me/nurmesjed | 90 | 0 | Loading... |
03 ٰ 🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹 👈አበባውን
🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስጦታ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያግኙ
🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌹🌹🌿
🌿🌿 👈
🌿 🌿
🌿 🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
👍👍✅✅ | 25 | 0 | Loading... |
04 አሏህን ማወቅ ክፍል ሁለት 2⃣
ይህች ሱራ (ምዕራፍ) ስለ አላህ ባህሪ በደንብ ታብራራለች። አላህ አንድ የሆነ፤ ለእርሱ
ቢጤም፤ አጋዥም፤ አጋርም፤ አምሳያም የሌለው፣ የፍጡራኑ ሁሉ መጠጊያ፣ ብቸኛ
መሆኑን ታስረዳለች።
የሁዳዎች ኡዘይርን ነሷራዎች ደግሞ ነብዩላህ ኢሳን (አለይሂ ሰላም) የአላህ ልጆች ናቸው ብለዋል። የመካ ሙሽሪኮች (አጋሪያን) ደግሞ መላእክት የአላህ ሴት ልጆች ናቸው በማለት ቀጥፈዋል። እውነታው ግን በዚህ ተቃራኒ ነው። ፈጣሪያችን አላህ ወንድ ልጆችም፣ ልጆችም፣ ሚስትም የሌለው መሆኑ ነው።
አላህ ይህን አባባል ትክክል እንዳልሆነ እና የማንም አባት፣ የማንም ልጅ አለመሆኑን እና
ለእርሱም ልጅ እንደሌለው መልስ ሲሰጥ “አልወለደም፤ አልተወለደም”ብሎ በግልፅ ነግሮናል።
ይህ (ለአላህ ልጅ አለው የሚለው አባባል እና እምነት) ከአላህ የሙሉነት ባህሪ ጋር በፍፁም የሚሄድ አይደለም። ጌታችን አላህ ከጉድለት ሁሉ የጠራ ነው።
إِنَّ رَبَّكُمُ ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ فِى سِتَّةِ أَيَّامٍۢ ثُمَّ ٱسْتَوَىٰ عَلَى ٱلْعَرْشِ يُغْشِى ٱلَّيْلَ ٱلنَّهَارَ يَطْلُبُهُۥ حَثِيثًۭا وَٱلشَّمْسَ وَٱلْقَمَرَ وَٱلنُّجُومَ مُسَخَّرَٰتٍۭ بِأَمْرِهِۦٓ ۗ أَلَا......... الأعراف 54
“ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ አላህ ነው። ከዚያም
ከዐርሹ በላይ ከፍ አለ። (አላህ) ሌሊትን በቀን ፈጥኖ የሚፈልገው ሲኾን ይሸፍናል። ፀሐይንና ጨረቃንም ከዋክብትንም በትእዛዙ የተገሩ ሲኾኑ (ፈጠራቸው)። ንቁ! መፍጠርና ማዘዝ የእርሱ ብቻ ነው። የዓለማት ጌታ አላህ (ክብሩ) ላቀ። [አል-አዕራፍ 54]
በዚህ አንቀፅ ጌታችን አላህ ከሰባት ሰማያት እና ከአርሹ በላይ ከፍ ያለ ነው። ብቸኛው
ፈጣሪ፣ አዛዥ እና ተመላኪ መሆኑን ተናገረ። ፍጡራን የፈለገውን ያህል ደረጃቸው ትልቅ ቢሆን (ለምሳሌ መለአኩ ጂብሪል፣ ነብዩ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم (ብቸኛውን ፈጣሪ አላህን አምላኪዎች እንጂ ተመላኪዎች አይደሉም። አላህ የሚከተሉትን ቁርኣናዊ
አንቀፆች አውርዷል
“ኢስተዋ” የሚለው ቃል ትርጉም ከፍ አለ፣ ከበላይ ሆነ የሚል ነው። ኢማም አል- ቡኻሪ (አላህ ይዘንላቸው) ከአቡል አልያ ይዘው በሶሂህ ኪታባቸው ላይ ዘግበውታል።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
ኢንሻ አሏህ✍✍✍✍📖📖📖🕶🕶🕶
¶https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
¶https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed | 128 | 1 | Loading... |
05 Media files | 102 | 0 | Loading... |
06 Media files | 106 | 0 | Loading... |
07 اسمع ماذا قال الشيخ سليمان الرحيلي عن الشيخ فلاح مندكار ‼️☝🏻
https://youtube.com/watch?v=PmYE_85UUqo&si=lWxnR8uFMnFtbBEp | 162 | 0 | Loading... |
08 አሁን ያለንበት ሃል አሏህ የህዲነ በስ | 157 | 0 | Loading... |
09 Media files | 190 | 0 | Loading... |
10 ✍️መንዙማ እውነታዎቹ አደጋዎቹ እና መዘዞቹ
Part1⃣
°መግቢያ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَـٰنِ ٱلرَّحِيم
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩሕሩሕ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነው እናመሰግነዋለን፣ እገዛን እንጠይቀዋለን፣ ምህረትንም እንጠይቀዋለን። ከነፍሳችን ተንኮል፣ ከመጥፎ ስራዎቻችንም በአላህ እንጠበቃለን። አላህ የመራውን ሰው የሚያጠመው የለም ያጠመመውን የሚመራው የለም።
يا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقاتِهِ وَ لا تَمُوتُنَّ إِلاَّ وَ أَنْتُمْ مُسْلِمُونَ
°እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት። እናንተም ሙስሊሞች ሆናችሁ እንጅ አትሙቱ። 〖አሊ_ዒምራን 102〗
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُواْ رَبَّكُمُ ٱلَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفۡسٖ وَٰحِدَةٖ وَخَلَقَ مِنۡهَا زَوۡجَهَا وَبَثَّ مِنۡهُمَا رِجَالٗا كَثِيرٗا وَنِسَآءٗۚ وَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ ٱلَّذِي تَسَآءَلُونَ بِهِۦ وَٱلۡأَرۡحَامَۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ عَلَيۡكُمۡ رَقِيبٗا
°እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንድት ነፍስ (ከአደም) የፈጠራችሁን ከእርስዋም ወንዶችን እና ሴቶችን የበተነውን ጌታችሁን ፍሩ። ያንንም በእርሱ የምትጠያየቁበትን አላህንና ዝምድናዎችንም (ከመቁረጥ) ተጠንቀቁ። አላህ በእናንተ ላይ ተጠባባቂ ነውና 〖አን_ኒሳእ፣1〗
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ ٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَقُولُواْ قَوۡلٗا سَدِيدٗا يُصۡلِحۡ لَكُمۡ أَعۡمَٰلَكُمۡ وَيَغۡفِرۡ لَكُمۡ ذُنُوبَكُمۡۗ وَمَن يُطِعِ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ فَقَدۡ فَازَ فَوۡزًا عَظِيمًا
°እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ። ትክክለኛንም ንግግር ተናገሩ። ስራዎቻችሁን ለእናንተ ያሳምርላችኋልና። ሃጢአቶቻችሁንም ለእናንተ ይምርላችኋል። አላህን እና መልእክተኛውን የሚታዘዝ ሰው በእርግጥ ታላቅን እድል አገኘ። 〖አል_አሕዛብ 70-71〗
°በመቀጠል ከንግግር ሁሉ በላች የአላህ ንግግር ነው። ምርጥ የሚባል መመሪያ የሙሐመድﷺ መመሪያ ነው። ከነገሮች ሁሉ የከፋው (በዲን ላይ) ፈጠራ ነው። ፈጠራ የተባለው ሁሉ ቢድዐ ነው። ቢድዐ ሁሉ ጥመት ነው። ጥመት ሁሉ የእሳት ነው።
ይህች መፅሐፍ በአላህ ፈቃድ አብዛሀኛው ሰው የሚያደምጠው መንዙማ ውስጡ የተገኙትን የክህደት፣ በአላህ ላይ ማጋራት (ሺርክ) ከአላህ ጌትነት፣ አምላክነት፣ ስምና መገለጫዎች ጋር የሚጋጩ በአላህ ላይ እና በሸሪዓተል ኢስላም ላይ የተዋሹ ቅጥፈቶችን የያዙ ስንኞችን እና ሌሎችንም በማስረጃ መልስ የምንሰጥባቸው እና ማህበረሰቡ ከዚህ አስከፊ አደጋ እራሱን እና ቤተሰቡን ይጠብቅ ዘንድ አቅጣጫ የምንጠቁምበት ናት። በአላህ ፈቃድ እና እገዛ ይህችን አጠር ያለች መልእክት ሳዘጋጅ የተጠቀምኩት ቋንቋ እና መልእክት በተቻለ መጠን ለህዝበ ሙስሊሙ የሚገባ እና ቀላል ለማድረግ ጥሬያለሁ።
ይቀጥላል፦
ኢንሻ
አላህ
t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2
t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 | 197 | 1 | Loading... |
11 Media files | 159 | 0 | Loading... |
12 °የአላህ መልካም ፈቃዱ ከሆነ የኡስታዛችን አቡ መርየምን መንዙማ የተሰኘውን መፅሐፍ በዚህ ቻናል በተከታታይ ምናስነብባችሁ ይሆናል።
t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2
t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 | 124 | 0 | Loading... |
13 ~በዘመናችን ከተፈጠሩ እንቁ የሀዲስ ምሁሮች ውስጥ "ዐብዱላህ ዱወይሽ"አንዱ ናቸው። ይሄ ዐሊም ዝናቸው በተማሪዎቻቸው እና በተወሰኑ ሙስሊሞች ዘንድ እንጅ በሰፊው ሙስሊም ዘንድ አልተሰራጨም። ሸይኽ አልባኒ በዚህ ድምፅ ላይም ስለ እሱ(ዐብዱላህ ዱወይሽ) እየጠየቁ የ ሸይኹ ተማሪ ደሞ እየመሰከረላቸው ነው።
ሌላም አንዱ ታላቅ ደረሳቸው ስለ ሸይኽ የሂወት ታሪክ ብቻ የሚያትት ኪታብ አዘጋጅቶላቸዋል። የኪታቡ ገፅም 304 ነው። ሸይኽ ዐብደላህ ጘፊሊ ኪታቡ እጅግ ጠቃሚ ምክሮችን ያዘለ መሆኑን ጠቅሰው ኪታቡ ውስጥ ከሰፈሩት ከሸይኹ እንቁ ንግግሮች ውስጥ:-
አንደኛው ተማሪያቸው ሸይኽ አልባኒ ሴት ልጅ ፊቷን መገለጥ ትችላለች የሚል አቋም እንዳላቸው ሲነግራቸው ይህ የሸይኹ አቋም ነው። አላህንም የሚያመልክበት ጉዳይ ነው።ሸይኹ ደግሞ በሀዲስ ዘርፍ ጥልቅ እውቀትን ያካበቱ ናቸው ብሎ የሸይኹን አካሄድ ከመተቸት ተቆጠቡ» ይላል።
አላህ ሁለቱንም ይዘንላቸው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan | 160 | 0 | Loading... |
14 ያውልህ የ @Muhammedsirage M.Nur ግጥሞች! ግባና ጨምቀህ "ማር" አውጣ።
✔ ግድ የለኝም ለዘር
t.me/Muhammedsirage/200
✔ልቤ ሆድ አታስፋ
t.me/Muhammedsirage/160
✔ታላቁ ነብዪ
t.me/Muhammedsirage/211
✔ሞተናል
t.me/Muhammedsirage/218
✔ማን ነው አሸባሪ?
t.me/Muhammedsirage/383
✔ወንድሜ ወዳጄ!
t.me/Muhammedsirage/420
✔መልካም ሆድ አይችልም
t.me/Muhammedsirage/495
✔ታመናል በጠና
t.me/Muhammedsirage/512
✔ዳቦ
t.me/Muhammedsirage/518
✔የታል ጌትነቱ?
t.me/Muhammedsirage/526
✔ኢኽዋኒ ከምሆን
t.me/Muhammedsirage/557
✔"ነብዩ" አደናግሬ
t.me/Muhammedsirage/575
✔ሞት
t.me/Muhammedsirage/579
✔ ያልበሰለ ደዕዋ
t.me/Muhammedsirage/795
✔ጴንጤና ኮረና
t.me/Muhammedsirage/1244
✔.......
t.me/Muhammedsirage/1270
✔"ሲነግሩት ካልሰማ!"
t.me/Muhammedsirage/1314
✔ዘሬ አይደለም
t.me/Muhammedsirage/1462
✔የት ደረሱ ከቶ
t.me/Muhammedsirage/1547
✔ ተው ተመለስ
t.me/Muhammedsirage/1640
✔ ሰንቅ ለነገው ቀን
t.me/Muhammedsirage/1879
✔መውሊድ
t.me/Muhammedsirage/1965 | 216 | 1 | Loading... |
15 የከፋዉ ሰዉ ሲሞት የደላዉ መች ቀረ
ሁሉም ይጓዛታል አስጠላም አማረ
ሁሉም ይጓዛታል ያችን የሩቅ ጉዞ
የለለዉ ባዶዉን ያለዉ ስንቁን ይዞ
ሀጂ ሙሀመድ ወሌ «ረሂመሑላህ ራህመተን ዋሲዓ»
=
https://t.me/asselfya | 203 | 0 | Loading... |
16 Media files | 209 | 0 | Loading... |
17 Media files | 257 | 0 | Loading... |
18 የአር-ራሕማን ባሪያዎች
ክፍል 4
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6563 | 217 | 1 | Loading... |
19 Media files | 269 | 0 | Loading... |
20 ✅ ቀናችሁን በፈገግታ ጀምሩት የመሻዒኮች ፈገግታ ደስስስ ይላል
ወካነ ሪዲየሏሁ ታዓላ አን ላ ዩሰሊ ጁማዓተን ወለ ጀማዓ.........
የሀገራችን ሱፍዮች ጉድ ተቆጥሮ አያልቅም
ግን እኔ ብቻ ነኝ እኚህ ሸኽ በህይወት ያሉ ሚመስለኝ!? አሏህ ይዘንላቸው ቀብራቸውን ያስፋላቸው ያረብ! | 361 | 9 | Loading... |
21 📲የኸይር ስራ ጥሪ ለመላዉ ሙስሊም ማህበረ በሙሉ
ለበለጠ መረጃ ይህንን 👉@Abu_fewzan_bot የሀሳብ መቀበያ በመጠቀም ልታናግሩን ትችላላቹህ
ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ!! | 85 | 0 | Loading... |
22 Media files | 280 | 0 | Loading... |
23 የኔዋ መኪና !!!
መዝነቡን ጀመረ ደርሶ ማካፋቱ
ይከባብድ ይዟል ወጥቶ መግባቱ
እንግዲህ ከገባ የዝናብ ወራቱ
ደሞ እነደ ካቻምና እንዳምና ትናንቱ
ዣንጥላየን ልግዛ የኔዋን መኪና
እሷኑ ላሽከርክር በሰፊው ጎዳና!!
https://t.me/Muhammedsirage | 266 | 0 | Loading... |
24 📌ከአላህ ዕዝነት ተስፋ መቁረጥ የጠማሞች ምልክት ነው !!
🎙በኡስታዝ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር
https://t.me/AbdusomedMNur_Video/946 | 309 | 1 | Loading... |
25 🛑 livestream 💎
የኪታብ ደርስ
✅ የኪታቡ ስም
الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇
🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream | 14 | 0 | Loading... |
26 ✅ ማስታወሻ ✅
ዛሬ እሁድ ማታ 3:30
አል አርበዑን አን‘ነበውያ ፊ ሰአደቲ አዝ‘ዘውጂያ
الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክፍል 4 የኪታብ ቂርአት ይኖረናል
የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇
t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam | 23 | 0 | Loading... |
27 ክፍል አንድን አንብባችሁ ጨረሳችሁ አይደል? አብሽሩ ክፍል ሁለትንም ሰዓቱን ጠብቆ ከች ይላል እ¡ ያው መፅሀፉ የለንም ምናምን ብላችሁ እንዳይቆጫችሁ እናግዛችሁ በሚል ነው። | 300 | 0 | Loading... |
28 አራት ሴቶች ልብን ያረጋጋሉ
🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur | 297 | 1 | Loading... |
29 Media files | 1 | 0 | Loading... |
30 Media files | 355 | 3 | Loading... |
31 ሴቶችየ ባልጠፋ ስም ገና ሳታገቡ የሀላሌ ናፋቂ፣የሀላሌ አፍቃሪ፣ የሱ ብቻ ፣ ያንተ ልሁኑንና በስምህ ልጠራ .....ምድሪ እሽንሁ እያላቹ በፕሮፋይል አትቅበጡ አድቡ ዲናችን ሚያስተምረን አደብ ነው
ካገባችሁም ጋብቻቹ አሏህ ይባርክላቹ ለናንተም ለኡማውም ሚጠቅሙ ሷሊህ ሏሊህ ልጆች ይወፍቃቹ ግን ፍቅራቹ እዛው ተገላለፁ እንደምትወጂውና እንደምታፈቅሪው ለራሱ ንገሪው በሚዲያ እዩኝ እዩኝ ከማለት ይልቅ ፍቅርሽ ለራሱ መግለፅ የተሻለ ነው የፕሮፋይል ፍቅር ከማስመሰል አያልፍም አሏህ ያዘነለት ሲቀር ሶ ተአደቢ!
በተለይ ወደ ሱና የተጠጋን እህቶች ወላሂ በእኛ ሚያምሩና ሰው ባነበበው ቁጥር አጅር ሚያስገኙን እጅግ በጣም ብዙ ስምና ፕሮፋይሎች ምናደርጋቸው ጥቅሶች አሉና እነሱን እንጠቀም ወንዱም እንደዛው ላንተ ሚያምርብህና ሚመጥንህን ግርማሞገስህ ሚያጎላልህን እወቅ። | 84 | 4 | Loading... |
32 بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيم
እጅግ በጣም ሩህሩህና አዛኝ በሆኑት አላህ ስሞች ታግዤ ፁሁፌን እጀምራለሁ
📚ቅድሚያ :- የኪታቡ አዘጋጅ ኡስታዛችን ሳዳት ከማል አቡ መርየም ሐፊዙሁሏህ መሆኑን ልናሳውቃቹ እንወዳለን
✍አላህ ማን ነው❓
አላህ ከምንም በፊት የነበረው የብቸኛው ፈጣሪያችን ስም ነው። ፈጣሪያችን አላህን
በወዲያኛው አለም እንጂ በዚህ አለም በፍፁም ማየት አንችልም። አማኞች አማኝ
ከተሰኙባቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል እርሱን በአካል ሳይመለከቱ በእርሱ ማመናቸው ነው።
የአላህን ማንነት ከምናውቅባቸው ብቸኛ ምንጮቻችን መካከል አላህ በነብያቶች ላይ
ያወረዳቸው መፀሀፍት ናቸው። ከእነሱ መካከል በመጨረሻው መልክተኛ ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (ላይ ያወረደው ቁርኣን ነው። ቁርኣን የአላህ ቃል ነው።
ስለ አላህ ከአላህ በላይ ሊነግረን የሚችል አንድም አካል የለም። እኛ ፍጡሮቹ ስለ እሱ ጠንቅቀን ማወቃችን ለእኛ በጣም ወሳኝ ነው። ምክንያቱም እሱን በሚገባ ሳናውቅ የተፈጠርንለትን አላማ (አምልኮ) ማሳካት አንችልምና። አላህ ስለ እሱ ማንነት በስሞቹና በመገለጫዎቹ በተከበረው ቁርኣኑ በደንብ አብራርቶ ነግሮናል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ቁርኣናዊ አንቀፆች የአላህን ማንነት ይበልጥ ግልፅ ያደርጉልናል።
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ.
قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ ١ ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ ٢ لَمۡ يَلِدۡ وَلَمۡ يُولَدۡ ٣ وَلَمۡ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ ٤.
“እርሱ አላህ አንድ ነው። አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።” [አል ኢኽላስ 1-4]
1/ አላህ ነብዩን (صلى الله عليه وسلم (በል ሲላቸው እሳቸው አድራሽ መልክተኛ ብቻ መሆናቸውን እና ቁርዓን የአላህ ቃል
ለመሆኑ ታላቅ ማስረጃ ነው።
2/ይህች ምእራፍ ሱረቱል ኢኽላስ በመባል ትታወቃለች። የቁርዓን 1/3ኛ የምትስተካከል አንቀፅ ነች። ምዕራፏ ስለ አላህ ማንነት የምትዳስስ፣ ለእርሱ የሚገቡትን የተሟሉ ስሞች እና ባህሪያት ስታፀድቅ፣
ጎዶሎነትን፣ ጉድለትን እና ነውርን ደግሞ ከአላህ ላይ ውድቅ ታደርጋለች።
ይህች ምዕራፍ የወረደችበት ሰበብ የመካ ካሃዲያን ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ዘንድ መጡና “የጌታህን የዘር ሀረግ ንገረን?” በማለት ጠየቋቸው። ከዚያም የአላህን ማንነት በደንብ የምታስተዋውቀው ይህች ምዕራፍ ወረደች።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
ኢንሻ አሏህ✍✍📖📖📖🕶🕶🕶
¶https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
¶https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed | 377 | 4 | Loading... |
33 Media files | 253 | 1 | Loading... |
34 Media files | 283 | 1 | Loading... |
35 🌧እውቀት ከሀብት ይበልጣል።
●ምክንያቱም፦
~ ሀብትን አንተ ነህ የምትጠብቀው። እውቀት ግን እሱ ይጠብቅሀል ።
~ሀብት ስታወጣው ያልቃል። እውቀት ግን በመስጠትህ ይጨምራል።
ዓልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረድየ'ሏሁ ዐንሁ
~~
t.me/Tewuhid_We_sunnah | 299 | 2 | Loading... |
36 🛑 livestream 💎
የመጀመሪያው ፕሮግራም ተጀመረ
✅ ርዕስ
በጋብቻ ላይ ማነሳሳት!
👇
🎙</ኡስታዝ አቡ ዚክራ>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream | 18 | 0 | Loading... |
37 Media files | 301 | 1 | Loading... |
38 ሟች ነህና ትሞታለህ...
🎙በአቡ ፈውዛን አብዱ ሸኩር ሃፊዞሁሏህ
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur | 308 | 3 | Loading... |
39 ⎘ጥያቄ፦ አንድ ሰው ቁርአን ቀርቶ ሲጨርስ አሏህ አዕለም ቢል ችግር አለውን?
🎙 U𝚜𝚝𝚊𝚣 K𝚎𝚍𝚒𝚛 A𝚑𝚖𝚎𝚍
-حَفِظَهُ اللهُ تَعَالَى
🌐 T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2 | 289 | 3 | Loading... |
40 ለአማኞች አይገባም
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
https://t.me/Muhammedsirage | 315 | 0 | Loading... |
01:02
Video unavailableShow in Telegram
قال تعالى ( ومن يدع مع الله إلها آخر لا برهان له به فإنما حسابه عند ربه إنه لا يفلح الكافرون وقل رب اغفر وارحم وأنت خير الراحمين ) سورة المؤمنون "112-118”
ሠናይ ንጋት🌺
Photo unavailableShow in Telegram
🗓 በጉጉት የሚጠበቅ ቀጠሮ‼️
🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል።
ተጋባዥ ዳዒዎች:
1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።
🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።
🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45 ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☎️ ለበለጠ መረጃ : +251936650001
: +251921543862
: +251941961928
አዘጋጅ: የሸይኽ ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!
⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል:
https://t.me/nurmesjed
መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል‼
https://t.me/nurmesjed
አሏህን ማወቅ ክፍል ሁለት 2⃣
ይህች ሱራ (ምዕራፍ) ስለ አላህ ባህሪ በደንብ ታብራራለች። አላህ አንድ የሆነ፤ ለእርሱ
ቢጤም፤ አጋዥም፤ አጋርም፤ አምሳያም የሌለው፣ የፍጡራኑ ሁሉ መጠጊያ፣ ብቸኛ
መሆኑን ታስረዳለች።
የሁዳዎች ኡዘይርን ነሷራዎች ደግሞ ነብዩላህ ኢሳን (አለይሂ ሰላም) የአላህ ልጆች ናቸው ብለዋል። የመካ ሙሽሪኮች (አጋሪያን) ደግሞ መላእክት የአላህ ሴት ልጆች ናቸው በማለት ቀጥፈዋል። እውነታው ግን በዚህ ተቃራኒ ነው። ፈጣሪያችን አላህ ወንድ ልጆችም፣ ልጆችም፣ ሚስትም የሌለው መሆኑ ነው።
አላህ ይህን አባባል ትክክል እንዳልሆነ እና የማንም አባት፣ የማንም ልጅ አለመሆኑን እና
ለእርሱም ልጅ እንደሌለው መልስ ሲሰጥ “አልወለደም፤ አልተወለደም”ብሎ በግልፅ ነግሮናል።
ይህ (ለአላህ ልጅ አለው የሚለው አባባል እና እምነት) ከአላህ የሙሉነት ባህሪ ጋር በፍፁም የሚሄድ አይደለም። ጌታችን አላህ ከጉድለት ሁሉ የጠራ ነው።
إِنَّ رَبَّكُمُ ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ فِى سِتَّةِ أَيَّامٍۢ ثُمَّ ٱسْتَوَىٰ عَلَى ٱلْعَرْشِ يُغْشِى ٱلَّيْلَ ٱلنَّهَارَ يَطْلُبُهُۥ حَثِيثًۭا وَٱلشَّمْسَ وَٱلْقَمَرَ وَٱلنُّجُومَ مُسَخَّرَٰتٍۭ بِأَمْرِهِۦٓ ۗ أَلَا......... الأعراف 54
“ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ አላህ ነው። ከዚያም
ከዐርሹ በላይ ከፍ አለ። (አላህ) ሌሊትን በቀን ፈጥኖ የሚፈልገው ሲኾን ይሸፍናል። ፀሐይንና ጨረቃንም ከዋክብትንም በትእዛዙ የተገሩ ሲኾኑ (ፈጠራቸው)። ንቁ! መፍጠርና ማዘዝ የእርሱ ብቻ ነው። የዓለማት ጌታ አላህ (ክብሩ) ላቀ። [አል-አዕራፍ 54]
በዚህ አንቀፅ ጌታችን አላህ ከሰባት ሰማያት እና ከአርሹ በላይ ከፍ ያለ ነው። ብቸኛው
ፈጣሪ፣ አዛዥ እና ተመላኪ መሆኑን ተናገረ። ፍጡራን የፈለገውን ያህል ደረጃቸው ትልቅ ቢሆን (ለምሳሌ መለአኩ ጂብሪል፣ ነብዩ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم (ብቸኛውን ፈጣሪ አላህን አምላኪዎች እንጂ ተመላኪዎች አይደሉም። አላህ የሚከተሉትን ቁርኣናዊ
አንቀፆች አውርዷል
“ኢስተዋ” የሚለው ቃል ትርጉም ከፍ አለ፣ ከበላይ ሆነ የሚል ነው። ኢማም አል- ቡኻሪ (አላህ ይዘንላቸው) ከአቡል አልያ ይዘው በሶሂህ ኪታባቸው ላይ ዘግበውታል።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
ኢንሻ አሏህ✍✍✍✍📖📖📖🕶🕶🕶
¶https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
¶https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
🌷ﺃﻫﻞُ ﺍﻟﺴﻌﺎﺩﺓِ ﻫُﻢ أﻫﻞُ ﺍﻟﺘﻮحيد🌷
ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
اسمع ماذا قال الشيخ سليمان الرحيلي عن الشيخ فلاح مندكار ‼️☝🏻
https://youtube.com/watch?v=PmYE_85UUqo&si=lWxnR8uFMnFtbBEp
✍️መንዙማ እውነታዎቹ አደጋዎቹ እና መዘዞቹ