cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ibnu mohammed(ኢብኑ ሙሀመድ ቻናል)

ይህ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች እና መልእክቶች የሚተላለፉበት መድረክ ነው። (ወደ መልካም አመላካች እንደ ተግባሪው ምንዳ አለው) በሚለው ነብያዊ ፈለግ መሰረት እርሶም ወደ ኸይር በማመላከትና እርሱን ለሌሎች በማስተላለፍ ስራ የበኩሎን አስተዎፅኦ እንዲያበረክቱ ተጋብዘዎል። (إن أريد إلا الإصلاح ما استطعت وما توفيقي إلا بالله عليه توكلت وإليه أنيب)

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
193
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-1030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
430Loading...
02
💫 ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦ 🔻"ዕውቀት የነብያቶች ውርስ ነው፤ ገንዘብ የንጉሶች ውርስ ነው: 🔻ዕውቀት ባለቤቱን ይጠብቃል፤ ገንዘብ በባለቤቱ ይጠበቃል: 🔻ዕውቀት ወጪ ሲደረግበት ይጨምራል፤ ገንዘብ ወጪ ሲደረግበት ይቀንሳል: 🔻ዕውቀት ያለው ሰው ሲሞት ዕውቀቱን ይከተለዋል፤ ገንዘብ ያለው ሲሞት ገንዘቡን ይተወዋል: 🔻ዕውቀት በገንዘብ ላይ ይፈርዳል፤ ገንዘብ በዕውቀት ላይ አይፈርድም: 🔻ገንዘብ ሙስሊምም ካፊርም፣ ሙዕሚንም ፋሲቅም ያገኘዋል፤ ጠቃሚ ዕውቀት ግን ሙዕሚን እንጂ አያገኘውም: 🔻ዕውቀት ያለው ሰው ንጉሶችም ተራ ሰዎችም ወደ እሱ ፈላጊ ናቸው፤ ገንዘብ ያለው ግን ድሆችና ችግረኞች እንጂ ወደ እሱ አይፈልጉም:: 📚مفتاح دار السعادة : (413/1) https://telegram.me/ibnukedir
1041Loading...
03
ጓደኛህ ማነው? ~ ጓደኛህ ወደ ተሻለ የምትወስደው ወይም ወደተሻለ የሚወስድህ ይሁን። ካልሆነ ግን ወይ ያጠፋሀል። ወይ ታጠፋዋለህ። ወይ ተያይዛችሁ ትጠፋላችሁ። ሰው ውሎውን ይመስላል። ውሎህ የት ነው? ከማን ጋር? ሰዎች ጠጪ የሚሆኑት በጓደኛ ሰበብ ነው። ቃሚ፣ አጫሽ የሚሆኑትም በጓደኛ ተፅእኖ ነው። ያለ ምክንያት አይደለም "ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን ልንገርህ" የሚባለው። ከመጥፎ ሱስ መውጣት፣ ባህሪህን መግራት ትፈልጋለህ? ከልብህ ከሆነ ውሎህን አስተካክል። ልጅህ ከመጥፎ አዝማሚያ እንዲመለስ፣ መስመር እንዲይዝልህ ትፈልጋለህ? ሰበብ ሳታደርስ ጠዋት ማታ አትጨቃጨቅ። ይልቁንም ውሎው ላይ አጥብቀህ ስራ። ካልሆኑ ጓደኞች ጋር ገጥሞ ከሆነ የምትችለውን ሁሉ መስዋእትነት ከፍለህ ለየው። ለብዙዎች በዲንም ይሁን በዱንያ መቃናት መልካም ጓደኛ ትልቅ ድርሻ አለው። እስኪ በህይወት ጉዟችሁ ላይ አነሰም በዛ ላገኛችሁ ስኬት ወይም መልካም ለውጥ አስተዋፅኦ ያላቸውን ጓደኞቻችሁን ለአፍታ አስቧቸው። በተቻለ መጠን ውለታ መላሽ ሁኑ። እሱ ቢቀር አመስጋኝ ሁኑ። ከዚያም በላይ በዱዓእ አስታውሷቸው። ጓደኝነት ኣኺራን ከነጭራሹ ሊያጨልም፣ ኩ. ፍ. ር ላይ ሊጥል ይችላል። በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ለተረዱት እውነት እጅ መስጠት አቅቷቸዋል?! በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ውስጣቸው እያወቀ እምነት ቀይረዋል? ስንት ወንዶች ሴት ተከትለው፤ ስንት ሴቶችም ወንድ ተከትለው ዘላለማዊ ህይወታቸውን አጨልመዋል?! የተሰጠን እድል ከእጃችን ሳያፈተልክ፣ ነፍሳችን ሳትሾልክ በፊት ሳይመሽ እናስብበት። እንወስን በጊዜ። ነገ ፀፀት እንዳይበላን። ጌታችን እንዲህ ይላል:- { وَیَوۡمَ یَعَضُّ ٱلظَّالِمُ عَلَىٰ یَدَیۡهِ یَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی ٱتَّخَذۡتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِیلࣰا (27) یَـٰوَیۡلَتَىٰ لَیۡتَنِی لَمۡ أَتَّخِذۡ فُلَانًا خَلِیلࣰا (28) لَّقَدۡ أَضَلَّنِی عَنِ ٱلذِّكۡرِ بَعۡدَ إِذۡ جَاۤءَنِیۗ وَكَانَ ٱلشَّیۡطَـٰنُ لِلۡإِنسَـٰنِ خَذُولࣰا (29) } {በዳይም፡ «ምነው ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ ዋ ምኞቴ!» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)። «ዋ ጥፋቴ! ምነው እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ። (የእምነት ቃልን) ከመጣልኝ በኋላ ከማስታወስ በእርግጥ አሳሳተኝ» (ይላል)። ሰይጣንም ለሰው በጣም ለውርደት አጋላጭ ነው።} [አልፉርቃን፡ 27-29] (ኢብኑ ሙነወር፣ ግንቦት 2/2016) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
1750Loading...
04
Media files
1931Loading...
05
Media files
2421Loading...
06
- የአላህን ውሳኔ መውደድ። አንዱን ድሃ አንዱን ሀብታም፣ አንዱን ቆንጆ አንዱን ፉንጋ፣ … ያደረገው ሁሉን ቻዩ ጠቢቡ አላህ ነው። ሰዎች በምርጫቸው ብቻ አይደለም ከሌላው የሚበልጡት። ስለሆነም ሰዎችን በያዙት ፀጋ መመቅኘት በዚህ መልኩ ፀጋዎችን የከፋፈለውን ጌታ ውሳኔ መፃረር ነው። ይህን ከግምት ያስገባ ሰው ከምቀኝነት ክፉ ቫይረስ ራሱን ይጠብቃል። ከውስጡ እሳቱ ቢቀጣጠል እንኳን ስሜቱን ረግጦ ይይዛል። - የዱንያን ርካሽነት፣ ዝቃጭነት መረዳት - ለአማኞች መልካምን ማሰብ፣… = (ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 24/2008) * ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor *
1970Loading...
07
Media files
3030Loading...
08
ለኢልም (እውቀት) ቅድሚያ ስጥ!!
2680Loading...
قال تعالى : ﴿يَكادُ البَرقُ يَخطَفُ أَبصارَهُم كُلَّما ......... لَهُم مَشَوا فيهِ وَإِذا .......... عَلَيهِم قاموا وَلَو شاءَ اللَّهُ لَذَهَبَ بِسَمعِهِم وَأَبصارِهِم إِنَّ اللَّهَ عَلى كُلِّ شَيءٍ قَديرٌ﴾ [البقرة: 20]Anonymous voting
  • أضاء - أظلم
  • أظاء - أظلم
  • أضاء - أضلم
  • أظاء - أضلم
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
💫 ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦ 🔻"ዕውቀት የነብያቶች ውርስ ነው፤ ገንዘብ የንጉሶች ውርስ ነው: 🔻ዕውቀት ባለቤቱን ይጠብቃል፤ ገንዘብ በባለቤቱ ይጠበቃል: 🔻ዕውቀት ወጪ ሲደረግበት ይጨምራል፤ ገንዘብ ወጪ ሲደረግበት ይቀንሳል: 🔻ዕውቀት ያለው ሰው ሲሞት ዕውቀቱን ይከተለዋል፤ ገንዘብ ያለው ሲሞት ገንዘቡን ይተወዋል: 🔻ዕውቀት በገንዘብ ላይ ይፈርዳል፤ ገንዘብ በዕውቀት ላይ አይፈርድም: 🔻ገንዘብ ሙስሊምም ካፊርም፣ ሙዕሚንም ፋሲቅም ያገኘዋል፤ ጠቃሚ ዕውቀት ግን ሙዕሚን እንጂ አያገኘውም: 🔻ዕውቀት ያለው ሰው ንጉሶችም ተራ ሰዎችም ወደ እሱ ፈላጊ ናቸው፤ ገንዘብ ያለው ግን ድሆችና ችግረኞች እንጂ ወደ እሱ አይፈልጉም:: 📚مفتاح دار السعادة : (413/1) https://telegram.me/ibnukedir
نمایش همه...
👍 1

آرشیو پست ها