cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Manchester United Fans™

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው ! ------------------------ ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች 📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
175 889
مشترکین
+6624 ساعت
+2 7447 روز
+7 88430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ኮቢ vs ስሎቫክያ 🫡 100% dribbles completed 96% pass accuracy 65/68 passes completed 4/6 duels won 2 tackles 2 shots 1 interception 1 key pass S T A R B O Y! 👏🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
نمایش همه...
👍 99 25👌 5😐 2❤‍🔥 1🤩 1💯 1🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢንግላንድ 2 - 1 ስሎቫኒያ ኮቢ ማይኖ ግሩም እንቅስቃሴን ባሳየበት ጨዋታ 84 ደቂቃዎችን ሜዳ ላይ አሳልፏል። ኢንግሊዝ ማለፏን ተከትሎ ከስዊዘርላንድ ጋር ትጫወታለች
نمایش همه...
85🔥 12👍 10 2💔 2👎 1👏 1
የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ባለቀ ሰአት ጁድ ቤሊንግሀም ባስቆጠራት አስደናቂ ግብ 1-1 አቻ በመሆን ወደ ጭማሪ ደቂቃ ገብተዋል ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ 1-1 ስሎቫክያ 🇸🇰
نمایش همه...
👍 97👏 34👎 27😡 8
Photo unavailableShow in Telegram
ኮቢ ማይኖ (19 አመት ከ72 ቀን) በትልቅ ውድድር(አለም ዋንጫ/ዩሮ) ኢንግላንድን ወክሎ በጥሎ ማለፍ ላይ የተጫወተ ሶስተኛው  በእድሜ ትንሹ ያደርገዋል ከማይክል ኦውን በ1998 (18አመት ከ198ቀን) ከአርጀንቲና ጋር  እንዲሁም ዋይኒ ሩኒ ከፖርቱጋል ጋር በ2004 (18አመት ከ244ቀን) በመቀጠል።✨ @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
نمایش همه...
75👍 21👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኮቢ ማይኖ ተቀይሮ ወቷል
نمایش همه...
👎 131👍 67💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
በበርካታ ጊዜዎች ስሙ ከክለባችን ጋር ስሙ ይያያዛል ነገር ግን በቅፅበት ስለ እሱ ዜናዎችን ይጠፍሉ ! ስለ ፖርቹጋላዊው ፊሊክስ ምን ይላሉ የሚዋዥቀውን የአጥቂ መስመር የሚያጠናክር ይመስላችኋይመስላችኋል ? @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
نمایش همه...
👍 108👎 83🙏 5🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኮቢ ማይኖ (19 አመት ከ72 ቀን) በትልቅ ውድድር(አለም ዋንጫ/ዩሮ) ኢንግላንድን ወክሎ በጥሎ ማለፍ ላይ የተጫወተ ሶስተኛው  በእድሜ ትንሹ ያደርገዋል ከማይክል ኦውን በ1998 (18አመት ከ198ቀን) ከአርጀንቲና ጋር  እንዲሁም ዋይኒ ሩኒ ከፖርቱጋል ጋር በ2004 (18አመት ከ244ቀን) በመቀጠል።✨ @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን ሆላንዳዊውን ተከላካይ ማቲያስ ዲላይትን ከአያክስ ወደ ጁቬንቱስ ከመዘዋወሩ በፊት ተጨዋቹን የማስፈረም ፍላጎት ነበረው በዚህም አላበቃም ተጨዋቹ ከ ጁቬንቱስ ወደ ባየር ሙኒክ ከመዘዋወሩ በፊት አንዳንድ ዜናዎች ነበሩ ! አሁን ዝውውሩ የሚሳካ ይመስላችኋል ? @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
نمایش همه...
👍 94👎 14 6😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዝውውሩን ለመጥለፍ እየሞከሩ ነው ! ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ እና ሌሎች በርካታ ክለቦች የማይክል ኦሊሶ ወደ ባየር ሙኒክ ዝውውር ለመጥለፍ እየሞከሩ ነው ያለው ፕሊቲ ስፖርት አክሎም ይሁን እንጂ ኦሊሴ ወደ ባየርን መቀላቀል እንደሚፈልግ ግልጽ በመሆኑ ወደ ባየርን የሚያደርገው ዝውውር በአሁኑ ጊዜ ዝውውሩን መጥለፋ ከባድ ያደርገዋል ሲል ዘግቧል ! @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
نمایش همه...
👍 86😁 34 5👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎤 ሮይ ኪን በኮቢ ሜይኖ ላይ፡- "እሱ ከፍ እንዲል በተጠየቀ ቁጥር እሱ ያደርገዋል። ሰር አሌክስ (ፈርጉሰን) ሁል ጊዜ ኳሱን የሚፈልጉትን እንዲሁም በኳሱ የፈለጉትን በ80,000 ሰዎች ፊት ሊያደርጉት ደፋር የሆኑትን መከታተል አለባችሁ" ይላል። "እሱ [ሜይኖ] ትሁት እና አስተዋይ ሰው ይመስላል። በፍጥነት ወደ ዩናይትድ እና አለምአቀፍ እግር ኳስ መቀላቀሉ ስለ እሱ እና ስለ እግርኳስ የማሰብ ችሎታው ብዙ ይናገራል።" @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
نمایش همه...
👍 132🔥 21 4
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.