cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ ✝🛎

አስተያየት ለመስጠት https://t.me/anduamlak24 አዘጋጅ ገብረ ፃዲቅ ድምፀ ተዋህዶ የበጎ አድራጎት ማህበር ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/mahtebanalbtsm

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 019
مشترکین
-124 ساعت
+27 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"ክርስትና የሚጀምረዉ ከተግባር እንጂ ከወሬ አይደለም፡፡ ሕይወታችን በጥቅስ ተገንዞ በጥቅስ የተቀበረ ከሕይወትና ከሥራ የተለየ እንዲሆን አንፍቀድለት፡፡" ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ‹‹ ዘመን ማለት አንተ ነህ ፡፡ አንተ ሰላማዊ ስትሆን ሰላማዊ ትሆናለች፡፡ አንተ የከፋህ እንደሆነ ትከፋለች፡፡›› አንጋረ ፈላስፋ ‹‹ራስህን ለማየት ወደ መስታወት ብትመለከት ዉበትህን ወይም ጉድለትህን ያሳይሀል፡፡ ምንም ነገር እንዳታይ ታደርግ ዘንድ ከመስታወቱ መሰወር አትችልም፡፡ ማንም ሊያመልጥበት በማይችለዉ በፍርድ ቀንም እንዲሁ ይሆናል፡፡›› አንጋረ ፈላስፋ ‹‹ የአንጥረኛ ዕቃ በየቀኑ በተመታ ቁጥር የበለጠ ጽሩይ እየሆነ እንደሚሄደዉ ሁሉ ሰዉነቱን ለማድከም ራሱን የሚያስገዛ ሰዉም እንዲሁ ነዉ፡፡ በየቀኑ እየተማረ፣ እየጠራ እየነጻ ከጠላት ስዉር ወጥመድ እየተጠበቀ ይሄዳል፡፡›› አንጋረ ፈላስፋ ‹‹ ሀብትን ብታከማች ያንተ አይደለም፡፡ ብትመፀዉተዉ ግን ታከማቸዋለህ፡፡›› ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ ‹‹ ስለ ወንድሙ መዳን የማይደክም ድኗል ብዬ አላምንም፡፡›› ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ‹‹ እግዚአብሔር አንድን የመንፈስ ቅዱስ የፀጋ ስጦታ ሊሰጥህ ቢወድ ፀጋዉን ልትጠብቀዉ ከምትችለዉ ከትህትና ጋር ይሰጥህ ዘንድ ለምነዉ አለበለዚያ ግን ከአንተ እንዲያርቀዉ ጠይቅ፡፡›› ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ‹‹ ኃጥእ ነኝ ማለት ብቻ እዉነተኛ ትህትና እንዳይደለ በእዉነት እናገራለሁ፡፡ እዉነተኛ ትህትና ትሩፋትን መሥራት ነዉ፡፡›› ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ‹‹ ስለ ሌሎች ሰዎች ያለማቋረጥ ፀልዩ፡፡ወደ እግዚአብሔር ይደርሱ ዘንድ የንስሐ እድል አላቸዉና፡፡ ለእነርሱ ነቀፋ እናንተ ምላሻችሁ ፀሎት ይሁን፡፡›› ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥዉ ለአንበሳ https://t.me/mahtebanalbtsm
نمایش همه...
ማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ ✝🛎

አስተያየት ለመስጠት

https://t.me/anduamlak24

አዘጋጅ ገብረ ፃዲቅ ድምፀ ተዋህዶ የበጎ አድራጎት ማህበር ቻናላችንን ለመቀላቀል

https://t.me/mahtebanalbtsm

2❤‍🔥 1
"ሰይጣን እንደ ጸሎት ማስታጓል  የሚወደው ነገር የለም።          ➻  ጸሎት  ፈላጻ  ነውና  አይኑን  ይወጋዋል፣        ➻  ከሚጸልይ  ሰው  አንደበት  እሳት  ወጥቶ  ያቃጥለዋል፣  ስለዚህም  ሰይጣን  ከበጎ  ሥራ  ሁሉ  ጸሎትና  ትጋትን  ይጠላል።"                   (አባ  ጊዮርጊስ  ዘጋስጫ) ክርስቲያኖች  ያለ  ጸሎት  ባዶ  ነን፣  ጸሎት  አምላካችን    መድኃኒታችን  ኢየሱስ  ክርስቶስን  ማውራት  ነው።
نمایش همه...
👍 2
🙏 1
" አዲስ ዝማሬ " እህታችን "ዘማሪት በረከት ደግፌ" ከሰራችው አዲስ ዝማሬ ውስጥ ባይደግፈኝ ኪዳንሺ በማለት ስለ እመቤታችን የህይወት ደጋፊነት ከምናስብበት ዝማሬ እነሆ ። + ባይደግፈኝ ኪዳንሺ + አልድንም ነበር ባይከልለኝ ኪዳንሺ አልተርፍም እኔ ባይሰውረኝ ፀሎትሺ የደስታ ምንጪ አንቺ እኮ ነሽ እመቤቴ ቁልፍ ዋስትናዬ ድንግል ማርያም ለህይወቴ አዝ ስንገዳገድ የደገፍሽኝ ስብረከረክ ያፀናሽኝ ሁሉን ባንቺ አልፌ አለው አንደንስር ታድሻለሁ አረሳም ውለታሽን እስካለሁ በህይወቴ ታምርሽን እነግራለሁ ለዓለም በሃሴቴ አበቃ ስል አለቀልኝ ተጋረደ ጨለመብኝ መጣሽ ጭንቄን ልትቀይሪው ድንግዝግዙን ልታጠሪው አልቀረብኝ ጠይቄሺ አላጣሁም ለምኜሺ መጽናኛዬ ነሽ ተስፍዬ የአርብ ቀን ስጦታዬ የጎጆዬ ውበት ነሽ ደሳሳዋን ያደመቅሽ ሀብቴ አንቺ ነሽ ሽልማቴ እንድፀና መሰረቴ ( ዘማሪት በረከት ደግፌ ) ሌሎች ዝማሬዎቿንም የምንለቅ ይሆናል ይከታተሉን ። #ኦርቶዶክሳዊ #አእምሮ
نمایش همه...
Baydegefehn Kidanesh.mp39.02 MB
በረኀብ ጊዜ አህያና ውሻ ዐብረው ይሰደዳሉ አሉ፡፡ እንኳን የሚበላ የሚሸተት ጠፍቷል፡፡ ውሻው አህያዋ በጠኔ ወድቃለት ቢዘነ ጣጥላት ደስታው ነው፡፡ ይሁን እንጂ አብረው ይጓዛሉ ። ብዙ ከራቁ በኋላ በመንገድ ላይ የታሸገ ፖስታ ወድቆ ያገኛሉ። ሁለቱም በመስገብገብ አገላብጠው ካዩት በኋላ ይነበብ ይባልና የማንበብ ዕድሉ ለአህያዋ ተፈቅዶ ንባቡ ይቀጥላል? የተገኘው ፖስታ የጥራጥሬ አይነቶችንና የሚገኙበትን ቦታ ከነዋጋቸው የያዘ ሰንጠረዥ ነበር። «ገብስ አለች አህያዋ ጮክ ብላ የሚገኝበት ሥፍራ ... ሲሆን አንድ እንቅብ በብር. . .» «ወደታች ዝቅ ብለሽ አንብቢው አለ ውሻው ሳያስጨርሳት «ሽንብራ " አለች አህያዋ እስኪ ዝቅ በይ አለ ውሻው «አተር» አለች አህያዋ አሁንም ዝቅ በይ ይላል ሲነበብ ጥራጥሬ እንጂ ሌላ የለም በዚህ ብስጭት ያለው ሥጋ በሉ ውሻ እንግዲያውስ አይጠቅመንም ጣይው» ሲል አህያዋን አዘዛት አህያዋም አይጠቅመንምን ሳታስተውል ጣለቸው አይጠቅመንም ሳይሆን አይጠቅመኝም, ማለት እንደነበረበት ያወቀው ውሻው ብቻ ነበር።
نمایش همه...
2
Photo unavailableShow in Telegram
የሰላም ደጅ ❤️
نمایش همه...
3👍 1
በትሕትናው ልዕልናን ላገኘ፣ ለፍጥረታት ባለው ርኅራኄ የአምላክ እናትን ለሚመስል፣ የተቸገሩትን ፈጥኖ መርዳት ልማዱ ላደረገው፣ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ፣ ደግ እና ሰውን ወዳጅ ለሆነው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን። ቅዱሳን መላእክት በአንድ ኃጢአተኛ ወደ እግዚአብሔር መመለስ የሚደሰቱትን ያህል፣ ባልተመለሰው ኃጢአተኛ ደግሞ እንዲሁ ያዝናሉ። በአንዱ ኃጢአተኛ መመለስ የተሰማቸውን ደስታ ፈጣሪያቸውን በማመስገን እንደሚገልጹ፣ ባልተመለሰው ኃጥእ የተሰማቸውን ኃዘን ደግሞ አምላካቸውን "ማረው፣ ይቅር በለው" ብለው በመለመን ያሳያሉ። (ያዕ 5፥13) ቅዱስ ሚካኤል አሁን እንዴት እንደ ሆንን አይቶ ይዘንልን፣ አዝኖም ይለምንልን፣ ለምኖም ያስምረን!!! ዲያቆን አቤል ካሳሁን
نمایش همه...
🙏 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.