cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☺︎︎𝐲_𝐁𝐢𝐥𝐨💔ᶜʰᵃⁿⁿˡᵉ♕︎

🔥⃝⃟bilal ❥⃟ 𝄟͢{𝔅𝐢𝐥𝐚𝐥❥᭄🦋͜͡𝄟⃝m➪‌ٖٖٖٖٖٖٜٖٖٖٖٖٖٜٖٖٖٖٖٖٜٖٖ  ‌‌: 𝓵𝓸𝓿𝓮🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ፦ሁሉንም ያሚያጋኙባት chnnale "vdio… "Music… "pp~photo… 𝒷𝒾𝓁ص۪۪۪۪۪۪۪۪۪۪۪۪۪۪۬ "fun… "voice… ┈┈••◉❖◉●••┈❀┈┈••◉█▀▀              💞 ✍️ @b_i_lo   

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
256
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Mallkam jjumaa 🌺🌺
نمایش همه...
#አምስቱ የለውጥ መሰረቶች 1.አስተሳሰብህን ለውጥ፦የለውጥ ሁሉ መነሻና መሰረት ነው በቅድሚያ አዎንታዊ አስተሳሰቦችን እንገንባ።😇 2.ሀላፊነት ውሰድ፦ ለውድቀትህ ውጫዊ ምክንያትን እየሰጠህ ራስህን ነፃ አታውጣ ለስኬትህም ለውድቀትህም ተጠያቂው አንተ ነህ።👍 3.ህመሙን ተቋቋም፦ማንኛውም ለውጥ በቀላሉ አይመጣም ለመጋፈጥ ተዘጋጅ!!!☺️ 4.አሳምር፦ምንም ነገር ስትሰራ በግድ የለሽነት ሳይሆን በጥራትና በሚያምር ሁኔታ ይሁን!!😍 5.አስቀጥል፦እነዚህን መንገዶች አልፈህ ያመጣሀው ለውጥ ቀጣይነት ሲኖረው ነው በትክክል እውን የሚሆነው።🙂 አላህ በቀጥተኛው መንገድ ጠንካሮች ያድርነን   🤲🏻አሚን🤲🏻🤲🏻
نمایش همه...
❤️❤️❤️❤️🥰
نمایش همه...
🍃✍️የማለዳ ስንቅ🍃 የቀልብም ሆነ የአካል ሰላም የሚገኘው ከወንጀል በመራቅ ነው‼️ 💦ኢማም ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ✅ ለእዩልኝ መስራት፣ በራስ መደነቅ፣ ኩራት፣ መጎረር፣ መንጠባረር፣ ከአላህ እዝነት ተስፋ መቁረጥ፣ ከአላህ ቅጣት መተማመን፣ በሙስሊሞች ስቃይ መደሰት፣ በችግራቸው መሳለቅ፣ በመካከላቸው አፀያፊ ተግባር እንዲሰራጭ መውደድ፣ አላህ ከችሮታው በሰጣቸው ነገር ላይ ምቀኛ መሆንና አላህ የሰጣቸውን ፀጋ ከነሱ እንዲወገ እነዚህን ወንጀሎች በመራቅና ወደ አላህ በመመለስ ካልሆነ በስተቀር @please_JION   ╰─┅───══───┅─╯ ⤴️⤴️ሸር &ጆይን ይበሉ⤴️⤴️
نمایش همه...
3.62 MB
5.88 MB