fa
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

رفتن به کانال در Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ስልክ መግዣና መሸጫ

کانال ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 51 524 مشترک است و جایگاه 2 578 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 613 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 51 524 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 12 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 529 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -38 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.48% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.18% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 248 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 91 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 13 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

51 524
مشترکین
-3824 ساعت
-3287 روز
-1 52930 روز
آرشیو پست ها
sticker.webp0.26 KB

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

❤️🧕 ለኢድ ስጦታ #ሀላሌን እንዴት ሰርፕራይዝ ላርግ ብለው አስበዋል???? 👱‍♂#ለሀላልህ ስጦታ መስጠት ፈልገህ ምን ልስጣት ብለህ እያሰብክ ነው💝💝 💝💖እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ #JOIN
❤️🧕 ለኢድ ስጦታ #ሀላሌን እንዴት ሰርፕራይዝ ላርግ ብለው አስበዋል???? 👱‍♂#ለሀላልህ ስጦታ መስጠት ፈልገህ ምን ልስጣት ብለህ እያሰብክ ነው💝💝 💝💖እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ #JOIN ይበሉት ቻናሉንም ለሀላሎ Share ያርጉ😘😘😘

❤️🧕 ለኢድ ስጦታ #ሀላሌን እንዴት ሰርፕራይዝ ላርግ ብለው አስበዋል???? 👱‍♂#ለሀላልህ ስጦታ መስጠት ፈልገህ ምን ልስጣት ብለህ እያሰብክ ነው💝💝 💝💖እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ #JOIN
❤️🧕 ለኢድ ስጦታ #ሀላሌን እንዴት ሰርፕራይዝ ላርግ ብለው አስበዋል???? 👱‍♂#ለሀላልህ ስጦታ መስጠት ፈልገህ ምን ልስጣት ብለህ እያሰብክ ነው💝💝 💝💖እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ #JOIN ይበሉት ቻናሉንም ለሀላሎ Share ያርጉ😘😘😘

❤️🧕 ለኢድ ስጦታ #ሀላሌን እንዴት ሰርፕራይዝ ላርግ ብለው አስበዋል???? 👱‍♂#ለሀላልህ ስጦታ መስጠት ፈልገህ ምን ልስጣት ብለህ እያሰብክ ነው💝💝 💝💖እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ #JOIN
❤️🧕 ለኢድ ስጦታ #ሀላሌን እንዴት ሰርፕራይዝ ላርግ ብለው አስበዋል???? 👱‍♂#ለሀላልህ ስጦታ መስጠት ፈልገህ ምን ልስጣት ብለህ እያሰብክ ነው💝💝 💝💖እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ #JOIN ይበሉት ቻናሉንም ለሀላሎ Share ያርጉ😘😘😘

ሽንኩርት ሲልጡ ለምን ያለቅሳሉ? ... አንዳንዶች ሽንኩርት ሲልጡና ሲከትፉ ያነባሉ፡፡😢 ለምን ይመስላቹሀል እንግድያውስ «OPEN» የሚለውን ይጫኑ👈
ሽንኩርት ሲልጡ ለምን ያለቅሳሉ? ... አንዳንዶች ሽንኩርት ሲልጡና ሲከትፉ ያነባሉ፡፡😢 ለምን ይመስላቹሀል እንግድያውስ «OPEN» የሚለውን ይጫኑ👈

ሽንኩርት ሲልጡ ለምን ያለቅሳሉ? ... አንዳንዶች ሽንኩርት ሲልጡና ሲከትፉ ያነባሉ፡፡😢 ለምን ይመስላቹሀል እንግድያውስ «OPEN» የሚለውን ይጫኑ👈
ሽንኩርት ሲልጡ ለምን ያለቅሳሉ? ... አንዳንዶች ሽንኩርት ሲልጡና ሲከትፉ ያነባሉ፡፡😢 ለምን ይመስላቹሀል እንግድያውስ «OPEN» የሚለውን ይጫኑ👈

😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት
😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁JOIN ብለው  አብረን እንሳቅ😂😂😂👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እነዚህ 2 ቀዳዳዎች(Venus Holes) በጀርባዎ ካለ ክፉኛ ወፍራም አይደሉም ወይም ጤናማ ኖት ማለት ነዉ ፣ ተብሎ ይታመናል። መሰል አስገራሚ እውነታዎች ለማግኘት #JOIN የሚለውን ይጫኑ👇👇👇
እነዚህ 2 ቀዳዳዎች(Venus Holes) በጀርባዎ ካለ ክፉኛ ወፍራም አይደሉም ወይም ጤናማ ኖት ማለት ነዉ ፣ ተብሎ ይታመናል። መሰል አስገራሚ እውነታዎች ለማግኘት #JOIN የሚለውን ይጫኑ👇👇👇👇

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም? ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️ አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰
ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም? ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️ አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰

የሷሊህ ሚስት 🧕 አንዴ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታትና የልጆቹ ልብ ውሰጥ ፍርሀትና ሀዘን ይዘራል ፡፡😭😭😭😭😭 ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች ለባሏ እከሰሀለው ትለዋለች፡፡... እሱም:- እንድትወጪ እፈቅዳለሁ ያለ ማነው ?? እሷም :- በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ ይመስለሀል?? እሱም(በአግራሞት ) :- 🤔🤔ምን ልታደርጊ ነው?? እሷም :- እደውላለሁ ...ትለዋለች እሱም:- ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር...ይላታል እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች ....ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ ይጠባበቃት ጀመር፡፡ ነገር ግን እሷ....😭😭 ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️           ⬜️ OPEN || ክፈት ⬜️           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ ዘጠኝ ➒ እኔ እናትሽ በመምጣቴ ደስተኛ አይደለሽም አለችኝ? አወ ደስተኛ አይደለሁም... እናትሽ... ይገርማል! ግን ለምን ዋሻቹሁኝ  አክስቴ ! ለምን!!! ለምን . አያቴ ??? ምን በደልኳቹህ ምናለበት የቲም ነሽ ብትሉኝ ???ምን አልሽ ፊርዶሴ  አወ ሁሉንም አዉቂያለሁ እኔን የገረመኝ ዉሸታቹህ... እሽ መልሱልኝ ለምን ዋሻቹህኝ አያቴ??? ቆይ አሁን ይሻልሽና እኔ ሁሉንም ነገር አስረዳሻለሁ አለችኝ። አክስቴ እኔኮ በሽታየ  የናንተዉ ዉሸት ነዉ ሀኪም አይደለም የሚያድነዉ እዉነቱን ስታስረዱኝ ያኔ እድናለሁ። እሽ የኛዉሸት ከሆነ በሽታሽ....... እንግዲያዉስ እዉነቱን ስሚዉ እኔ የአባትሽ እህት ነኝ እማ ደግሞ የአባትሽ እናት ናት እእእ... ምን ላዉራ አፌ ተያያዘብኝ እዉነት ለመናገር እስከ አሁኖ ሰአት ድረስ ተስፋ ነበረኝ አሁን ግን ተስፋየ ተሟጠጠ፣እንባየ እንደ ጎርፍ መዉረድ ጀመረ። እንደምንም ብየ እዉነቱ ቢመረኝም ለመስማት  ተዘጋጀሁ። ግንኳ አክስቴ አልኩ እሷም ምንም አትተንፍሽ ዝም ብለሽ አዳምጭኝ አለችኝ እኔም አማራጭ የለኝምና ዝም ብየ ማዳመጥ ጀመርኩ ማዉራቷን ቀጠለች....   እናትሽ በጣም ትሁት ደግ ሰዉ...  ብቻ ምን ልበልሽ በጣም ጥሩ ልጂ ነበረች።ከባህር ዳር  እኛ ቤት የመጠዉ እንግዳ  ሁሉ ስለሷ ጥሩነት ሳያወራ አይሄድም። ታድያ ይህን የሰማዉ ወንድሜ ምን አይነት ሴት ብትሆን ነዉ ብሎ ጉዞዉን ወደ እናትሽ ሀገር ባህርዳር አረገ።  ይች እንደዚህ የሚያወሩላትን ሴትማ ማየት አለብኝ  ብሎ አድራሻዋን ማፈላለግ ጀመረ ግን አድራሻዋን ለማወቅ ብዙም አልተቸገረም ምክንያቱም አንድ የአክስቴ ልጂ (ሙሀመድ) ባህር ዳር ስለሚኖር ሁሉንም መረጃ እንዲህ ብሎ ነገረዉ ልጂቷ  መርየም ትባላለች እናቷ ሀሊማ አባትዋ ደግሞ ዳዉድ ይባላል። እንደ ሰማሁት ከሆነ ልጂቷን አያቷ ናት ያሳደጓት አባቷ ሞቷል እናቷ ደግሞ መርየምን ለአያቷ እንዲያሳድጋት ጥላት አዲስ አበባ ሀብታም ባል  አግብታ  ሂዳለች። አያቷም በጣም ሀብታም ኢማነኛ ነቸዉ አሁን ከእሱ ጋር የሚኖሩ ብዙ ወንድ ልጆች አሉት። ከቤተሰቡ ሴት መርየም ብቻ  ስለሆነች ሁሉንም ስራ የምትሰራ እሷ ናት ብቻ በጣም ታሳዝናለች የወንዶችን ሁሉ ልብስ የምታጥብ ምግብ ፣ቤት፣ እቃ ሁሉን የምትሰራ እሷ ብቻ ናት። እሽ ሙሀሜ  እሷን እንዴት ነዉ ማየት የምችል??? ዩሱፍ እኔ አላቅም ከቤት ለራሱ አትወጣም እንደዉ በአጋጣሚ ብትወጣ እንኳን መሬቱን እንጂ ሰዉ ቀና ብላ አታይም አያቷ ማሻ አላህ በዲኗ ጠንኳራ እንድትሆን በደንብ ኳትኩተዉ ነዉ ያሳደጓት ምናልባት እድሉን ካገኘከዉ አንድ አጓቷ አለ እና ልጆችም አሉት አንዳንዴ ልጃቹን እሷ ናት ትምህርት ቤት የምታደርሳቸዉ። የዛኔ ማየት ትችል ይሆናል። እሷ ትማራለች እንዴ  ሙሀሜ??? አይ ወንድሜ ስአቱ እንኳን ለትምህርትቷ ስራዋን ለመጨረስ እንኳን የሚበቃት አይመስለኝም። የዚህን ያህል ሙሀሜ!!!   አወ ወንድሜ ብዙ እንግዶች(ደረሳዎች) እነሱ  ቤት ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያርፉ እና እነሱም መካደም የመርየም ስራ ነዉ።ምን ይሄ ብቻ..... አጓቷም እዘዉ ግቢ ነዉ የሚኖር ሚስቱ በጣም ክፉ ናት። መርየም ያያቷን ስራ ከጨረሰች ቡኋላ  ልጇን እንድታዝልላት አንዳንድ ስራዎችንም እንድትሰራላት ታዝዛታለች።  መርየምም በጣም እየደከማትም ቢሆን ትሰራላታለች። ሚስቱ ብዙ ጊዜ ታስቀይማታለች መርየም ግን ምንም ብታስቀይማት ከዝምታ ዉጭ የምትናገረዉ አንድም ቃል የለም የምር ሙሀሜ ጥሩ ሴት ናት። አይ ወንድሜ ጥሩነቷንማ ሁሉም መስክሮላታል በተለይ ጎረቢቶቻቸዉ በጣም ስለ እሷ ጥሩነት ያወራሉ በተለይ ሰደቃ አድርገዉ ከሆነ አብዛሀኛዉን ስራ የምትሰራላቸዉ እሷ መሆንዋን ያናገራሉ። እሽ ሙሀሜ እንደዚህ አይነት ጥሩ  ሴት ከሆነች እንዴት ሳታገባ ቀረች።  አይ ወንድሜ በጣም ብዙ ሀብታም ባሎች በየ ጊዜዉ ይጎርፋሉ። እሷ ግን አያቴን ለማን ትቸ ነዉ የማገባዉ ትላለች። አያቷ ግን በዲኑ ጠንካራ ጀግና ከመጣ እድራታለሁ ይላል።  በቃ ምን አለፋህ ወንድሜ እነሱ ላይ ገንዘብ፣መልክ፣ ጉራ ምናምን..... አይሰራም። እነሱ ላይ መስፈርቱ የዲኑ ጉዳይ እንዴት ነዉ? ይሄ ነዉ መስፈርታቸዉ ግን ብዙ ወንዶች ይህን መስፈርት አያሟሉም እናሟላለን ቢሉ እንኳን አያቷ ላይ ሲሄዱ ምንም  የተጠየቁትን ሳይመልሱ አፍረዉ ይመለሳሉ... ግን ሙሀሜ ይሄን ሁሉ መረጃ እንዴት አገኘኸዉ? ነዉስ አንተም ከጠያቂዎች ነበርክ?  እኔ እንኳን የመጀመሪያ ጊዜ ባህርዳር ስመጣ የነሱን አንድ ክፍል ቤት ተከራይቸ ነበር የምኖረዉ። እና በደንብ ነዉ የማቃት  እሽ እስኪ አግዘኝ? ምኑን ነዉ የማግዝህ ወንድሜ እሷን እንዳገባት ምን!!!ይህን ካገዝከኝ የምን ጊዜም ባለዉለታየ ነህ በአላህ እሽ በለኝ በዛ ለይ አንተ ትግባባታለህ። አይ ወንድሜ ትቀልዳለህ እንዴ?  ስንትና ስንት ምን የመሳሰሉ ባሎችን አንድርም ብለዉ ላንተ ምንም ለሌለህ ደሀ ይድሩልህ ይመስልሀል? ባክህ አጓጉል ቀልድ ይቅርብህ።  ሆሆ!... ግዴለም ወንድሜ አንተ ብቻ እንዴት እዛ ቤት እንደምገባ ንገረኝ እንጂ ሌላዉ ሁሉ ቀላል ነዉ። እሽ እኔ እንቢ ብለዉህ ከምታፍር ብየ እንጂ  እዛ ቤትማ መግባት ቀላል ነዉ በተለይ በአሁኑ ሰአት.. እሽ እንዴት?  አሁን ረመዳን አይደል  ሁሌም በረመዳን ድሀዎችን(ሀቅም የሌላቸዉን) ያስፈጥራሉ  አንተም ሀቅም የሌለህ ድሀ መስለህ ትገባለህ መርየምንም ማየት ትችላለህ ማለት ነዉ። ይሄማ ከባድ ነዉ የዉም በረመዳን የምበላዉ ሳላጣ እንዴት አጭበርብሬ ገብቸ እበላለሁ። ሙሀሜ እኔ የምበላዉኮ ለአንድ ሚስኪን ማፍጠሪያ ይሆናል። እስኪ ሌላ ሀሳብ ካለህ.... ሌላ እንኳን.. እሽ አያቷ የተለያዪ ደረሳዎችን እቤታቸዉ ያስቀራሉ አንተም ደረሳ ሁነህ መግባት ትችላለህ ግን ትንሽ ከበድ ይላል። ትስማማለህ??? #ይቀጥላል.... #ክፍል_10 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ በስሞ የተሰሩትን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ❤️‍🩹ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇👇👇👇
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ በስሞ የተሰሩትን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ❤️‍🩹ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇👇👇👇

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ስምንት ➑ እኔም ዞር ብየ ሳይ ያች የናፈኳት ዛሬ ነገ ትመጣለች  ብየ በተስፋ የጠበቋት እናቴ  ናት።  ይገርማል!መልኳን ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት በርግጥ እስከ ሁለት አመቴ ድረስ አብረኝ ብትቆይም አሁን ላይ ምንም የማስታዉሰዉ ነገር የለም።  እንዲህ እያልኩ ሳስብ አያቴና እማ ተቃቅፈዉ ሁለቱም ያለቅሳሉ።  እኔም እነሱን እያየሁ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም። በጣም ደንግጫለሁ በዛ ላይ ወደ አያቴ መጠጋት እንጂ እማን መጠጋት አልቻልኩም ፈረኋት እሷ ፊርዶሴ መጠሁልሽ፤ ደስ አላለሽም? ሁል ጊዜ ለምን አትመጭም ትይኝ አልነበር። እያለች ስታወራ እኔ መልስም የለ ዝም። እያቴም ፊርዶሴ እናትሽኝ አታወሪያትም እንዴ! እንደዛ በጉጉት ትጠብቂያት አልነበር። በድጋሚ ከዝምታ ዉጭ መልስ የለኝም። እማም አቅፋ ፀጉሬን እየዳበሰች ለምድነዉ ዝም የምትይ ብላ ጥያቄዋን ጀመረች።  አያቴም ፊርዶሴ በጣም ፈሪ ናት። ብዙ ጊዜ መምህሮቿንና መክያን ካልሆነ ሌላ ሰዉ ጋር ለማዉራት ግድ ካልሆነባት በስተቀር ዝምታን ትመርጣለች። በዛ ላይ እኔም ከህፃንነቷ ጀምሬ ዘመዶቻችንን እንድትቀርብ አላረኳትም ሁሌም ዘመድ ሲመጣ ሰላም ትልና ወደነመክያ ቤት እንግዳዎች እስከሚሄዱ ድረስ ተጫወች ብየ እልካታለሁ። መቸም ከነሱ ሌላ ምንም ጎረቢት እንደለለን ታዉቃላቹህ። በሉ እየረፈደነዉ ወሬቹህን እቤት ትጨርሱታላቹህ ብሎ አጎቴ ይዟን ወደ ቤቱ ሄደ።በምንገድ ላይ እያለን ግን ቀይ መብራት በርቶ አጎቴ መንዳቱን አቆመ። ሲገርም አዲስ አበባ እንደዚህ ዉብ ናት?እያልኩ ሳወራ አጎቴ ወደኔ ዞር ብሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለመጣሽ አዲስ ሁኖብሽ ነዉ አለኝ። እማም ሱኡዲን ብታያት ከዚህ ትበልጣለች እያለች አንዳንድ ወሬዎችን ስናወራ አጎቴ መንዳት ጀመረ።  በፍጥናት ስለነበር የሚያሽከረክር ቶሎ እቤቱ ደረስን። ቤቱንም ስናንኳኳዉ የከፈተችልን እድሜዋ ከኔ አኳያ የነበረች የአጎቴ ልጂ ናት።ሀናን ትባላለች። የአጎቴ ሌላም ልጆች አሉት አንደኛዉአብዱል ሀኪም ሲሆን አንደኛዉ ደግሞ ኻሊድ ይባላሉ። እማም ሰላም ካለቻቸዉ ቡኋላ ወደ ዉስጥ ገባን። የአጎቴ ሚስትም ብዙ ምግቦችን አዘጋጂታ ነበርና የቀረበዉን በልተን ጨዋታ ጀመሩ እኔም በጣም ደስ ስላለኝ ለመኩ ደዉየ እማ መምጣቷን በደስታ ነገርኳት።ከሷ ሌላ እማ መምጣቷን ለማን ልናገር እያልኩ ሳስብ ምንም ሌላ የማዉቀዉ ሰዉ የለኝም ለማትስ መምህሬም ልነግረዉ አሰብኩና ስልኩን አጣሁት። ወይ ፊርዶስ ሰዉ እንዲህ ሲደሰት አይቸ አላዉቅም አለችኝ ሀናን። እኔም እማ ብየ ሳልጨርስ....ወዲያዉ አያቴ መጣች ምን እያወራቹህ ነዉ ኑ ሳሎን ቤት ብላ ይዛን ሄደች። አያቴ ምንም አይነት ወሬ ከሌላ ሰዉ ጋር እንዳወራ አትፈቅድልኝም ለምን እንደሆነ ግን መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ነዉ። እኛም ወደ ሳሎን ቤት ስንገባ እማ ሻንጣ እየበረቀሰች ነዉ።  ኑ ያመጠሁላቹህን ልብስ እዩት እያለች ብዙ ልብሷችን አወጣች። ይሄ የፊርዶስ ይሄ ደግሞ ያንች እያለች ሂጃቦችን፤ጫማዎችን፤ቀሚሶችን..... አከፋፈለችን። ሀናን ግን በተሰጠችዉ ነገር ደስተኛ አትመስልም። እኔ ግን ደስ ብሎኛል እዉነት ለመናገር ለኔ የተሰጠሁት ሁሉም ነገሮች በጣም ያምራሉ።  የተሰጠሁትንም ሞክሬም አሳየኋቸዉ ማሻ አላህ ቢረዝምሽም በጣም ያምራል እያሉ.... ደግሞ ሀናን እስኪ ሞክሪዉ ማለት ጀመሩ። ሀናን ግን ለመሞከር ፍቃደኛ አልነበረችም። የተሰጠችዉን ሳቲዝም ወደ ዉስጥ ገባች የተናደደች ትመስላለች ። እኔም የለበስኩትን አዉልቄ በቃ ለሀናን  የተሰጠሁትን ሁሉ እሰጣታለሁ ብየ ሁሉንም የተሰጠሁትን ነገር ሰብስቤ  ወደ ገባችበት ክፍል አመራሁ።ወደ ክፍሉም ጠጋ ስል ሀናንና አባቷ እያወሩ ነዉ። እኔም አዉርተዉ እስከሚጨርሱ በቆምኩበት  ልጠብቃቸዉ ወሰንኩ....  ሲያወሩ ድምፃቸዉ ይሰማል።  አባየ ግን  ለፊርዶስ የተሰጣት ልብስ የሚያማምሩ ለኔ ግን........  እሽ ለምንድን ነዉ አክስቴ የምታዳላ ፊርዶስም የመንድሟ ልጂ እኔም የወንድሟ ልጂ።  ደሞስ እማ ለምን ትላታለች አክስቷ አይደለችም እንዴ? ልጀ ልክ ነሽ አክስቷ ናት ግን እሷ እናቷ እንደሆናች ነዉ የምታዉቅ። እናትና አባቷስ አማየ? እነሱ ሙተዋል ሚሲኪን ፊርዶስ... ቆይ እስኪ ለምን ደበቋት? ከዚህ በላይ ማዳመጥ አልቻልኩም። ብዙ አሰብኩ ግን መክያ ያለችን እዉነት ነዉ?... አላምንም እያልኩ እግሬ ይንዘረዘር ጀመር፣ሰማያና ምድሩ ዞረብኝ፣ ትንፋሽ አጠረኝ ከዛ ቡኋላ የተፈጠረዉን አላስታዉስም..... ብቻ አይኔን ስገልፀዉ አያቴ ታለቅሳለች እማ የምላትም እጀን ይዛ ታለቅሳለች  አጎቴም ፊርዶሴ ፊርዳሴ እያለ ይጮሀል..... እኔም ግራዉ ገብቶኝ እየት ነኝ የተደረገልኝን ግልኮስ  ምንድን ነዉ? ለምን ታለቅሳላቹህ? እያልኩ ጠየኳቸዉ አያቴም አደራየ ደህናነሽ የኔ ዉድ? አወ... አያቴ ደህና ነኝ አታልቅሽ ብየ እንባዋን ልጠርግላት ስል እጀ ላይ የተተከለዉ ግልካስ አስቸገረኝ አጎቴም እጂሽን አታንቀሳቅሽዉ እኔ ዶክተሩን ጠርቸዉ ልምጣ ብሎ ወጣ እናቴም ማለትም ሀያት ፊርዶሴ ምን ሁነሽ ነዉ? ምንም አቶኝብሽም አይዞሽ ትላለች። እዉነት ለመናገር እኔ አሁን ላይ ሁሎችም  አስጠልተዉኛል ምናለበት እናትና አባት የለሽም ብለዉ ቢነግሩኝ  እስከዛሬ በተስፋ ከምጠብቃቸዉ መሞታቸዉን ቢነግሩኝ ጥሩ ነበር  ለካ አያቴ ከሰዉ ጋር ሳወራ የምትከለክለኝ፤ ዘመድ ሲመጣ ተጫወች ብላ የምትልከኝ፤ እንዳይነግሮት ብላ ፈርታ ነዉ።...... እያልኩ አለቅስ ጀመር እዱንያንም በጣም ጠላኋት ምናለ በሞትኩ እያልኩ ተመኘሁ አሁን ላይ ማንንም ማየትም ሆነ ማናገር አልፈልግም ዝም ብየ ፊቴን አዙሬ ማልቀስ ብቻ  ሆነ ስራየ ሀያትም ፊትሽን ለምን ወደ ግድግዳዉ አዞርሽዉ ወደ እኛ አትዟሪም እሽ እኔ እናትሽ በመምጣቴ ደስተኛ አይደለሽም አለችኝ እኔም... #ክፍል_9 #ይቀጥላል.... https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

1 notecoin  1$ ነው tab tab እያረክ መሰብስብ ትችላለህ 1ኛ , ይሄንን ሊንክ       https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34586021 ንካውና start በለው 2ኛ , Play የሚለውን ንካውና የሆነ Gold ምልክት አለ እሱን ዝምብለህ መንካት ነው በቃ tab tap tap