fa
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

رفتن به کانال در Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ስልክ መግዣና መሸጫ

کانال ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 51 632 مشترک است و جایگاه 2 566 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 613 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 51 632 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 590 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -74 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.53% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.18% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 275 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 92 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

51 632
مشترکین
-7424 ساعت
-3637 روز
-1 59030 روز
آرشیو پست ها
Guys የምር ይሄ እዉነተኛ ነው ሁላችሁም ይሄንን መስራት አለባችሁ 👇 Earn-easy is the #1 marketing network. With over $14 million paid to 300k members, Earn-easy lets regular users make money with social media and friends! https://earn-easy.homes/413464658811/?s=tg

Not Coin ያመለጣችሁ ሰዎች ይኸው YES COIN መጥቷል.. በብዙ እየተጠበቀ ያለ ነው አሁን ላይ ቴሌግራምም Verify አድርጎታል የቴሌግራም መስራች የሆነው ዱሮቮስም እየተጫወተው ነው join ብ
Not Coin ያመለጣችሁ ሰዎች ይኸው YES COIN መጥቷል.. በብዙ እየተጠበቀ ያለ ነው አሁን ላይ ቴሌግራምም Verify አድርጎታል የቴሌግራም መስራች የሆነው ዱሮቮስም እየተጫወተው ነው join ብላቹ አስጀምሩት። ሊንክ👇👇 https://t.me/realyescoinbot?start=r_1753715732 https://t.me/realyescoinbot?start=r_1753715732

የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇

Guys የምር ይሄ እዉነተኛ ነው ሁላችሁም ይሄንን መስራት አለባችሁ 👇 Earn-easy is the #1 marketing network. With over $14 million paid to 300k membe
+1
Guys የምር ይሄ እዉነተኛ ነው ሁላችሁም ይሄንን መስራት አለባችሁ 👇 Earn-easy is the #1 marketing network. With over $14 million paid to 300k members, Earn-easy lets regular users make money with social media and friends! https://earn-easy.homes/413464658811/?s=tg

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ ሀያ ሶስት ➋➌ እዚህ ቢሮ መስራት ከጀመርሽ ጀምሮ በሪድዋን ላይ የተወሰኑ ለዉጦችን አይቸበታለሁ አለኝ እኔም ምን አዲስ ነገር አየህበት በማለት ጥያቄ አነሰሁ አቶ ሙሳም ለምሳሌ ከመምጣትሽ በፊት ማሽነሪዎች በስንት ገቡ፤ በስንትስ ይሸጣሉ ብሎ ጠይቆኝ አያዉቅም ነበር አሁን ግን ሂሳብ ላይ ፊርዶስ እንዳትሰሳት ንገረኝና እንዳስረዳት ማለት ጀምሯል።  ምን ይሄ ብቻ ብዙ ጊዜ ቢሮ ሲመጣ ገንዘብ ተቀብሎኝ በፍጥነት ነበር የሚወጣ አሁን ግን አንች ቢሮ መመላለስ፤ እቤትሽ እስከምትገቢ መከታተል.... ብቻ ብዙ ለዉጦች አይቸበታለሁ ደሞ እንዴት አወቅክ እንዳትይኝ ብቸኛ ልጀ ስለሆነ  ብቻዉን ሲወጣ ይጨንቀኛል እንደዉም ስራ ባይኖረኝ 24 ሰአት አብሬዉ ብሆን እንዴት ደስ ባለኝ እያለ ፈገግ ማለት ጀመረ። እኔ ግን በጣም ጨንቆኛል አቶ ሙሳም መጨነቄን አዉቆ ነዉ  መሰል የኔ ልጀ አይዞሽ አትፍሪ እሪድዋኔ ብቻ ሱሱን እንዲተወዉ ማድረግ ላንች ቀላል ነዉ። በዛ ላይ የፈለግሽዉን ገንዘብ እሰጥሻለሁ....... አቶ ሙሳ ወላሂ እኔ ገንዘብ አልፈልግም። መርዳትም ከፈለኩ በህትነት አግዘዉ ነበር ግን አልችልም። ሸህ ሙሳም እያለቀሰ ለብዙ ጊዜ ለመነኝ የምር ሸህ ሙሳ በጣም አሳዝኖኛል። ግን ማስተካከል እችል ይሆን ደሞ ቀለበቴን ከዩኒቨርስቲ እንደወጣሁ ነዉ ያወለኩት። ባላወልቀዉ እንኳን ጥሩ ነበር....ወላሂ አስተካክላለሁ ብሎ ሀላፊነት መዉሰድ በጣም ይጨንቃል። ደሞ ሁል ጊዜ አቶ ሙሳ አዝነዉ ሳያቸዉ አላስቻለኝም። በቃ ሪድዋንን ላግዘዉ ፍቃደኛ እንደሆንኩ ለአቶ ሙሳ ነገርኩት እሱም በጣም ደስ ብሎት ከአሁን ቡሀላ የቢሮዉን ስራ ትተሽ እሱን መከታተል ጀምሪ ብሎኝ ተስማማን በዛዉም ስለኔ ሂወት ጠይቆኝ ቤት ተከራይተን እንደሆነ የምንኖር..... ብቻ ሁሉንም ነገርኩት። አቶ ሙሳም አይዞሽ አብሽሪ እያለኝ በመሀል ሙባረክ ጠርቶት ሄደ።እኔም እንዴት ሪድዋንን ማገዝ እንዳለብኝ ሳስብ እሪድዋን ሲጋራ እያጨሰ አሰላሙ አለይኩም ፊርዶስ እያለ መጣ።  እኔም ዉአለይኩም እሰላም ብየ መለስኩለት የምር ተገረመና ሊሄድ የነበረዉ ወደኔ ጠጋ ብሎ ምነሙ ዛሬስ ምን ተገኝቶ ነዉ በፈገግታ የመለሽልኝ ብሎ ጠየቀኝ በርግጥ ከዚህ በፊት አሰላሙ አለይኩም ሲለኝ እሱን ላለማየት ፊቴን ዝቅ አድርጌ ነበር መልስ የምሰጠዉ። አሁንማ እየጠላሁትም ቢሆን ላባቱ ስል አንዴ ላግዘዉ ቃል ገብቻለሁ ምን አረጋለሁ። ሳልወድ ፈገግ እያልኩ ልቅረበዉ እንጂ! ብቻ እይዉልህ ሪድዋን ዛሬ ደስ ስላለኝ ነዉ ፈገግ ብየ መልስ የሰጠሁህ ብየ መለስኩለት። እህ የምን ደስታ? በማለት ጥያቄ አነሳ ምን ልበል እያልኩ ሳስብ ሙባረክ መጣ እኔም ሙባረክ መጣህ እንዴ እንካ እነዚህን ዶክሜንቶች ለአቶ ሙሳ ስጥልኝ ብየ ሳዝዘዉ ሪድዋን ተቀብሎ እኔ አደርሳለሁ ብሎኝ ዶክሜንቶችን ሊያደርስ ሄደ። አልሀምዱሊላህ እያልኩ ሪድዋን ከወጣ ቡኋላ ከሙባረክ ጋር ስለሪድዋን ሁኔታና ከአባቱ ጋር ስላወራነዉ ነገር በሙሉ ነገርኩት። እሱም ጥሩ ሀሳብ ነዉ አለኝ። ግን ትንሽ ይከብድሻል ደግሞ ብቻሽን.....ሲለኝ አንተ ለምን አታግዘኝም? ብየ ጥያቄ አቀረብኩለት ነገር ግን ሙባረክ  ፍቃደኛ አልነበረም ምክንያቱም እኔ ከሪድዋን ጋር ስሆን እሱ ደግሞ የኔን ቦታ ሸፍኖ መስራት አለበት።   ብቻ እኔ እንዴት ሪድዋንን ከሱሱ ማራቅ እንዳለብኝ ብዙ ጊዜ ከሙባረክ ጋር እየተገናኘን እነወራለን።  ምክንያቱም ሙባረክ ስለሪድዋን ባህሪ በደንብ ያዉቃል አንዳንድ የመፍትሄ ሀሳቦችንም ይነግረኛል። እንደዉም ዛሬ ስራ ስንጨርስ  እዚህዉ ቆይተን እንነጋገራለን ብሎኝ ሄደ። የማይደርስ የለምና ስራ ጨርሰን ሙባረክ እቢሮየ መጦ ስለመፍትሄ ሀሳቦች እያወራን እያለ በሩ ተንኳኳ እኛም ደንግጠን ስንከፍተዉ ሪድዋን ነዉ። .... ሪድዋን መጣህ እንዴ? ናግባ አልኩት እሱ ግን የተናደደ ይመስላል እኔንና ሙባረክን በትኩረት አይቶን በፍጥነት  ወጣ። በጣም ተናዷል..... እንዲህ ሲሆን የመጀመሪያዉ አይደለም እኔንና ሙባረክን በማንኛዉም ቦታ አብረን ካየን ፊቱ ይቀያየራል/ በጣም ይናደድና ዝም ብሎን ይሄዳል።ቆይቶ ሲመለስ ሲጋራ ወይንም ጫት ይዞ ይመለሳል። በቃ ሲናደድ በጣም ያጨሳል ወይም ይቅማል ሲናደድ ይሄ የሪድዋን ባህሪ ነዉ። ብቻ የተወሰኑ ቀኖችን ባህሪዉን እየተከታተልኩ ነበር ዛሬ ሪድዋንን ለማገዝ የመጀመሪያ ቀኔ ነዉ። እንደተለመደዉ ዛሬም እቢሮ ስገባ ሲጋራ እያጨሰ አሰላሙአለይኩም ፊርዶስ አለኝ.... እኔም ዉአለይኩም እሰላም ብየ መልስ ሰጠሁት በመቀጠልም ረጋ ብየ ሪድዋን ግን ለምን ታጨሳለህ?ለምንስ ትቅማለህ? በማለት ጥያቄየን ጀመርኩ...... ሪድዋንም በቃ ማጨስና መቃም ደስ ስለሚለኝ! አይመስልሽም በማለት ወደኔ አፈጠጠ። አትዋሽ! ማንኛዉም ሰዉ ፈልጎ ሱስ ዉስጥ እንደማይገባ አዉቃለሁ። በቃ እሽ ምክንያቱን ተወዉና በምትቅመዉና የምታጨሰዉ ሳንባህንና ሌሎች የሰዉነት ክፍሎችህን እንደሚጎዳቸዉ አታዉቅም? በማለት ጥያቄየን ቀጠልኩ...... ሪድዋንም አወ እንደሚጎዳ በደንብ አዉቃለሁ ለዛም ነዉ የማጨስ፤የምቅም በማለት መልስ ሰጠኝ። ቆይ እሽ ያንተን መጎዳት ተወዉና ቢያንስ ለአባት አታዝንለትም!!! ደሞ ብቸኛ ልጁ እንደሆንክ ነግሮኛል ብቻዉንም እንዳሳደገህ አዉቃለሁ። ሪድዋን በአላህ ልለምንህ ተወዉ አይጠቅምህም እድንያህንም፤ በአሂራህንም ያጠፋብሀል.......... እያልኩ ስመክረዉ ከመሀል  ስልክ ተደዉሎለት  ወጣ። በርግጠኝነት ጓደኞቹ ናቸዉ ስልክ የደወሉለት...ከጓደኞቹ መራቅ አለበት።በምክር ብቻ  የሚስተካከል አይመስለኝም ምናልባትም ሊስተካከል የሚችል ከጓደኞቹ ሲርቅ ይሆናል በማለት አሰብኩ። ግን እንዴት ከነሱ ላርቀዉ እንደምችል  አላዉቅም። አሁንም ሙባረክን አግኝቸ እንዴት ከጓደኞቹ ላርቀዉ እንደምችል ብዙ የመፍትሄ ሀሳባችን ነገረኝ። እኔም እሽ ብየ ልሄድ ስል"ፊርዳስ ብቻ አንች ጓደኛየን ከሱስ እንዲርቅ ተስፋ ሳትቆርጭ አግዥዉ። ደሞ እርግጠኛ ነኝ ሪድዋኔ ከሱስ ወቶ አየዋለሁ ኢንሻ አላህ። የዛኔ እኔም 2 ከበድ ያሉ ጥያቄዎች ይኖሩኛል ጥያቄየን ትቀበይዉ አትቀበይዉ አላዉቅም".... እያለ ሲያወራኝ ደነገጥኩና የምን ጥያቄ? አልኩት አይ ሪድዋኔን ከሱስ ነፃ ስታደርጊዉ እጠይቅሻለሁ። በማለት መልስ ሰጠኝ እኔ ግራ ገብቶኛል። አሁን ሪድዋን እንዲህ ከአንተ ጋር ተቀምጨ ቢያየኝ ይናደዳል። የምር አግዘዋለሁ ብየ የባሰ ሱስ ዉስጥ እንዲገባ እያደረጉት ነዉ። መሄድ አለብኝ በቃ ቻዉ ብየ ወደቤቴ እየሄድኩኝ ሪድዋንን ምንገድ ላይ አገኘሁት። እኔም ከሱ ጋር ለመቆየት አሪፍ አጋጣሚ ነዉ ብየ እያሰብኩ "ወዴት እየሄድሽ ነዉ"ብሎ ጠየቀኝ በርግጥ ወደ ቤቴ እየሄድኩ ነበር ግን የሆነ መፅሀፍ ፈልጌ አጣሁት አታፋልገኝም? አልኩት እሱም ፈገግ ብሎ  ምን ስራ አለኝ አፋልግሻለሁ ነይ እንሂድ አለኝ። ቆይ እኔ አብሬህ የምሄድ አፍህ ዉስጥ ያለዉን ሲጋራ አዉጥተህ ጣለዉና  አብረን እንሂድ አልኩት። እሱም ምንም ሳያቅማማ አዉጥቶ ጣለዉና አብረን መፅሀፍ ፍለጋ በየሱቁ  ገብተን የተወሰኑ ስለሱስ አስከፊነትና ስለኢስላም የተፃፉ መስሀፍትን ገዝተን ስንወጣ  ሪድዋን ተደዉሎለት መጠሁ ጠብቂኝ ብሎኝ ጥልኝ ሄደ እኔም እዘዉ እሱቁ አካባቢ  ቁሜ እየጠበኩት ሁለት ወጣቶች በአትኩረት እየተመለከቱኝ "አይ! ይሄ ገንዘብ የማያደርገዉ የለ" በማለት በአሽሙር ይናገሩ ጀመር... #ከፍል_24 #ይቀጥላል.... @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

Guys የምር ይሄ እዉነተኛ ነው ሁላችሁም ይሄንን መስራት አለባችሁ 👇 Earn-easy is the #1 marketing network. With over $14 million paid to 300k membe
+1
Guys የምር ይሄ እዉነተኛ ነው ሁላችሁም ይሄንን መስራት አለባችሁ 👇 Earn-easy is the #1 marketing network. With over $14 million paid to 300k members, Earn-easy lets regular users make money with social media and friends! https://earn-easy.homes/413464658811/?s=tg

ባለ ትዳር ነሽ❓ ወይስ ገና አላገባህም❓ ወይስ መንገድ ላይ❓ ስለ ፍቅር እና ትዳር በጣፋጭ ትረካዎች እያዋዛ የሚያቀርብ ፍቅር የሆነ ቻናል ይዘን ብቅ አልን!❤ JOIN በማለት ብቻ ቤተብ ይሁኑ!😍
ባለ ትዳር ነሽ❓ ወይስ ገና አላገባህም❓ ወይስ መንገድ ላይ❓ ስለ ፍቅር እና ትዳር በጣፋጭ ትረካዎች እያዋዛ የሚያቀርብ ፍቅር የሆነ ቻናል ይዘን ብቅ አልን!❤ JOIN በማለት ብቻ ቤተብ ይሁኑ!😍

❤️‍🩹የሕይወት ፈተና ❤️‍🩹 የተሰኘው አስተማሪ እና አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ ብዙዎችን ያስለቀሰ የሂወትን ውጣ ወረድ የሚያሳይ ቁም ነገር አዘል እና አስተማሪ ታሪክ ሁሉም ማንበብ ያለበት እውነተኛ
❤️‍🩹የሕይወት ፈተና ❤️‍🩹 የተሰኘው አስተማሪ እና አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ ብዙዎችን ያስለቀሰ የሂወትን ውጣ ወረድ የሚያሳይ ቁም ነገር አዘል እና አስተማሪ ታሪክ ሁሉም ማንበብ ያለበት እውነተኛ ታሪክ!!! ለማንበብ 📚 🛑 OPEN 🛑 የሚለውን ይጫኑ 👇👇

ሴቶች ወላሂ ዳታ ካበራን አይቀር ለምን ገንዘባችን ለቁም ነገር አናውልም በቻናሉ የተለያዩ የምግብ አሰራሮች ታገኚበታለሽ ሴት ልጅ ሆነሽ ሙያ ግድ ነው!😊 🧑‍🍳መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ ከመሊሀ ቲ
ሴቶች ወላሂ ዳታ ካበራን አይቀር ለምን ገንዘባችን ለቁም ነገር አናውልም በቻናሉ የተለያዩ የምግብ አሰራሮች ታገኚበታለሽ ሴት ልጅ ሆነሽ ሙያ ግድ ነው!😊 🧑‍🍳መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ ከመሊሀ ቲዩብ💥 በቅርብ ጊዜ ከፍተን 5k በላይ ተከታታይ ያለው ቻናል ነው

❗️አለምን በእምባ ያራጨ የሁለቱ ፍቅረኛሞች እውነተኛ ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ ይሁኑ ልበዎ ለፍቅር ይከፈታል ያንቡት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❗️አለምን በእምባ ያራጨ የሁለቱ ፍቅረኛሞች እውነተኛ ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ ይሁኑ ልበዎ ለፍቅር ይከፈታል ያንቡት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

🎊🏆
🎊🏆

Invite partners to the bot and get money for them Send a link to a friend: https://t.me/Cryptouppeoplebot?start=1753715732 6$ for each partner you invite The referral is counted only after your friend has activated the bot! ◽️Users invited: 0 ◽️Earnings: 0 $

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ሳስብ ነግቶ ወደ ስራ ቦታየ ሄድኩኝ። በቀጥታ ሙባረክን ማግኘት ነበረብኝ ስፈልገዉ አጣሁትና ወደ ቢሮየ ስገባ የሆነ ሰዉ ፊቱን ወደ ግርግዳዉ አዙሮ  ተቀምጦ ሲጋራ እያጨሰ ነዉ ደሞ ጭሱ ብቻ እንጂ የሰዉየዉ ማንነት ከጀርባ ስለነበር አይለይም እኔም ጠጋ ብየ ፊቱን ሳየዉ.... ያየሁትን ማመን አቃተኝ🙈 ክፍል 2⃣2⃣ ይቀጥላል join👇👇👇👇👇  @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir