fa
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

رفتن به کانال در Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ስልክ መግዣና መሸጫ

کانال ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 51 986 مشترک است و جایگاه 2 546 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 606 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 51 986 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 624 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -32 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.57% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.18% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 298 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 96 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

51 986
مشترکین
-3224 ساعت
-3207 روز
-1 62430 روز
آرشیو پست ها
Major Star ሊስት የሚደረግበት ቀን ቀርቧል 🥶 በቅርቡ ከተጀመሩ ኤርድሮፖች መካከል አንዱ የሆነው ሜጀር በቅርብ ሳምንታት ሊስት እንደሚደረግ በስፋት እየተገለፀ ይገኛል 🔥🔥🔥 ላልጀነራቹ ለመጀመር 👇👇 https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

🎊እንኳን ደስ ያላቹህ ደስ አለን 🎊 #Not Coin ያመለጣችሁ ሰዎች ይኸው  አዲስ ነገር ለእናንተ መጥቷል.. በብዙ እየተጠበቀ ያለ ነው አሁን ላይ ቴሌግራምም Verify አድርጎታል የቴሌግራም መስራች የሆነው #ዱሮቮስም እየተጫወተው ነው #Start ብላቹ አስጀምሩት። ሊንክ👇👇💸 https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 2⃣8⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር.............   ከፍርድ ቤት ወጥቼ ወደ ማረሚያ ቤት እየሄድኩ........ ዳኛው ጋር ስነታረክ የሰማኝ ፖሊስ ለምን የዋስ መብት እምቢ አልክ??? አለኝ .....እኔም የዋስ መብት ምንድን ነዉ??? አላውቅም አልኩት ፓሊሱም አስረዳኝ፡፡  በጣም ገረመኝ ዋስ የሚባለውን ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ አወኩት      ማረሚያ ቤት ግቢ ገባሁ እነዚያ ጓደኞቸንና ሌሎች በሌላ ምክንያት የገቡ የማቃቸዉ ሰዎች አገኝሁ ፡፡ብዙዎቹ ታሳሪዎች የገቡት  በሃይማኖት ምክንያት  ነው፡፡     ከታሰርኩ ቡሀላ የማይወድህና የማያከብርህ የለም ብቻ ይንከባከቡሃል ከሀርቡ የተላዩ ሰዎች እየመጡ ይዘይሩናል አብሽሩ ይሉናል፡፡  >>>>>>>>>>ግንየሚገርመው ነገር እኔ በተያዝኩ ማግስት ቀድመውኝ የገቡትን ጓደኞቸን መያዜን የሰሙት ቀድመው በመምጣት ..... ለጓደኞቸ እኔ እንደተያዝኩና መታመን እንደሌለብኝ የልብ ትርታቸውን ልሰልል እንደመጣሁ ...ለከድር ሚስጥር እንዳነግሩ አዉቆ እናንተን ለመሰለል ነዉ የገባዉ ተብለዋል ወይ የዘንድሮ ሰዉ ያልበላዉን ያካል ...... እንደዚህ ብለዉ ስለነገሯቸዉ ግማሹ ይሸክከኛል ይርቁኛል፡፡      ከበፊት ጀምሮ መስጊድ ደአዋ ሳደርግ በደንብ የሚያውቁኝ ደግሞ ግልፁን ነግረዉ አቋሜን ይጠይቁኛል፡፡ ምን እንደተባልኩ በምን እንደታማሁ ሳይደብቁ ነገሩኝ ...>>>>>>>>>>>ሱብሀነሏህ  የሚገርም ነው የዘንድሮ ሰዉ አስቸጋሪ ነዉ የመሰለዉን ለማዉራት ወደ ሇላ አይልም ...       ታዲያ ማረሚያ ቤት ብዙ አይነት ወንጀለኛ ታያለህ ግማሹ 5-6 ሰው ድረስ ገድሎ የታሰረ ሌላው በመድፈር ወንጀል ተፈርዶበት የታሰረም ሌሎችም በሌብነት ወንጀል የተነሳ የታሰሩ ናቸዉ...... እስር ቤት ዉስጥ ተሰባስበን የታሰሩበትን ወንጀል ሲያወሩ ያፈዛሉ ፡፡ ግን የሚገርመዉ ሁሌ ማታ ማታ ተኝቼ ሰአዳ ትዝ ትለኛለች....      ከእኔ በፊት የገቡት ጓደኞቸ ቀጠሯቸው ደረሰ ፍርድ ቤት ቀረቡ የነሱን ክስ ወንጀል የያዘው መርማሪ ደጋን ሌላ ወንጀል ተፈጽሞ ወንድማማቾች ተገዳድለው  ለመመርመር ሄደዋል , በሚል ለሌላ ጊዜ 15 ቀን ቀጠሮ ተሰጣቸዉ   ወደ ማረሚያ ቤት ተመለሱ የነሱ የምርመራ ክስ እነዳውድ በኒል ነው የተያዘው ተከሳሾቹ ስማቸው ዳውድ፡መድ አሚን፡መድ አህመድ፡ሚፍታህ፡ማህሙድ፡ሁሴን፡ጀማል።ናቸው የእኔ ድግሞ ዘግይቸ ስለተያዝኩ ከድር መሃመድ በሚል ከብቻየ ተው ክስ የተመሰረተብን     የእኔ ቀጠሮ  ደግሞ ከ 3 ቀን በኋላ ደረሰ ፍርድ ቤት ቆምኩ ዳኛው ዳግመኛ የዋስ መብት ይጠበቅልህ?? አሉኝ .......አሁን ግንዛቤ ፈጥሪያለሁ ፈጠን ብየ .........እሺ ይጠበቅልኝ አልኩት ............ዳኛውም 5 ሺህ ብር አለኝ ......እኔም  የሰው ይሁንልኝ አልኩኝ .........ዳኛዉም አይቻልም አለኝ የፍርድ ቤት ቀጠሮየን ሲለሚያቁ፥ ጉዳዩን ሊከታተሉ ቤተሰቦቼ ፍርዱን ለመከታተል መጥተዋል፡፡ 5,000 ብር ተከፍሎ በዋስ ወጣሁ፡፡      ከእስር ቤት ከወጣሁ  ከኋላ ደግሞ የሀርቡ ሰዉ እንዴት ሌሎቹ ሳይወጡ ከድር ከእስር ቤት ወጣ ??? ከድር ጆሮ ጠቢ አህባሽ ነዉ እያሉ የዘንድሮ ሰዉ ምክንያት ሳያጣራ እኔን ሁሉም ሰዉ እራቀኝ..... ህዝቡ ሌላ ወግ አገኘ ብቻ ያ ጥሩ ... ስሜ በአንዴ  መራራ ሆነ    ሰዎች መስጊድ ስሄድ  ስንቀሳቀስ  አላልናችሁም ይሄው ሌሎቹ ታስረዉ ከድር ቀድሞ ወጣ፡፡ ልጁ የድሮው ከድር አይደለም ይሉኛል በሔድኩበት....እኔ ግን ምንም አልመሰለኝ የዘንድሮ ሰዉ ሲወድም ሲጠላም በወረት ነዉ፡፡     ታስረዉ የነበሩት  የተወሰነ ቀን ከታሰሩ ቡሀላ እንደ እኔ  በዋስ ለያንዳንዱ 5,000 እየከፈሉ ወጡ::  ግን ከእስር ከተለቀቅንም ቡሀላ  ምርመራውን ፖሊሶች አልተዉትም...  ሰአዳ ደግሞ ያገባችው እኛ ሰፈር አካባቢ ነው በመንገድ ሳልፍ በርቀት አይን ለአይን እንተያያለን በውስጤ እንዲህ የሌላ ሰው ልትሆኝ እኔ ላንች ብዙ ምድከሜ ለካስ ጅልነት ነበረ እንዴ እያልኩኝ አስባለሁ      ከተወሰነ ጊዜ በኋላ መደበኛ ክስ በእኔ እና መሃመድ አሚን በሚባል ጓደኛየ ላይ ተመሰረተብን . ............እኔን ሰዉ ሊሰግድ እንደመጡ መድረክ ላይ ንግግር የሚያደርገዉን በመናገር ሰዉ እንዲበጣበጥ አድርጋሀል.....ሁከት ፈጣሪ  ነህ በሚል ተከሰስኩ፡፡ ሙሀመድ አሚንን ደግሞ የመስጅዱን ስፒከር በጥሰሀል ተብሎ ሌሎቹ ነጻ ወጡ ፋይላቸዉ ተዘጋ..... ፓሊስ ጣቢያ ስንሔድ ይሄ ተነገረን.....     ፍርድ ቤት የምንቀርብበትን ቀን በመጥሪያ ሰጡን ..ባትቀርቡ ዋሱ ሀላፊነት ይወስዳል አሉኝ፡ እንዳንቀር ደግሞ ነጻ ናችሁ የሚል ውሳኔ ስለሆነ የህግ የበላይነትን ከማክበር አንጻር ፍርድ ቤት ተግኙ የሚል መልዕክት ተነገረን    የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀኑ ደረሰ አላህ አለን ብለን በራስ መተማመን  ፍርድ ቤት ቀረብን፡፡      ዳኛው ከመግባቱ በፊት አንዷ የፍርድ ቤት ሰራተኛ መጣች እንዲህ አለችን ......አብሽሩ ያሉትን ቢሉ ምንም እንዳይመስላችሁ አላህ አለን ብላን ወጣች እንዴት አዲስ ነገር ይኖር ይሆን ብየ ተጠራጠርኩ .......መሀመድ አሚን በጣም ሀሳብ ገባዉ.... እኔ ግን ምንም አልመሰለኝ ለካ የፍርድ ቤት ሰራተኛዋ  ጭምጭምታ ሰምታለች. .. ዳኛው ገባ ወንበሩ ላይ ተቀምጠ ....... ሁለታችሁም የተፈረደባችሁን እነግራችሆለሁ አዳምጡ ብሎ የተወሰነዉን ፍርድ ማንበብ ጀመረ ፡፡     የሰራችሁት ወንጀል አሸባሪነት ስለሆነ  ይህ ወንጀል በብር ሲገመት ከ 1000-600 ሲሆን............... በእስራት ደግሞ አንድ አመት  ያስቀጣል፡፡ ስለዚህ እናንተ  ገንዘብ መክፈል ምንም ስለማይመስላችሁ ....ህዝቡ ሁከት መፍጠር እንዳይለመደዉ...... በእናንተ እንዲያየዉ እንዲማር ከአሁን ቡሀላ የሚያጠፋ በየመስጊዱ አህባሽን የሚቃወም ለህዝቡ መቀጣጫ ..ገንዘቡን ትተን በአንድ አመት እስራት እንድትቀጡ ወህኒ እንድትወርዱ ወስነናል፡፡    ፋይሉ ተዘግቷል ወደመዝገብ ቤት ይመለስ ቅሬታ አናስተናግድም ብሎን እርፍ አለ....አይ የዘንድሮ ፍትህ ሙሀመድ  አሚን ደነገጠ ለመናገር እየፈለገ እጁን ያዘው እኔ ወላሂ ሳቄ መጣኝ በፍጥነት ፖሊሶቹ  እጃችንን  ይዘው ወደማረሚያ ቤት ወሰዱን part 2⃣9⃣ ይ...........ቀ...... ...............ጥ......ላ........ል  10 ሰው #START ሲለው ይለቀቃል...👇👇  https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

መረጃ ተገኝቷል የሆነው ይሁን እንዲህ አይደረግም ሴትዮዋ የሌላ እምነት ተከታይ ስትሆን ኒቃብና ጅልባብ የለበሰችው ለስርቆት ነው በተደጋጋሚ በዚህ ተግባር ተይዛ እንደነበር የፖሊስ ማስረጃ ያመላክታል
መረጃ ተገኝቷል የሆነው ይሁን እንዲህ አይደረግም ሴትዮዋ የሌላ እምነት ተከታይ ስትሆን ኒቃብና ጅልባብ የለበሰችው ለስርቆት ነው በተደጋጋሚ በዚህ ተግባር ተይዛ እንደነበር የፖሊስ ማስረጃ ያመላክታል ቢሆንም በዚህ መልኩ መደብደብ የለባትም በህግና በህግ ብቻ ልትዳኝ ይገባል ይሄን ድርጊት የፈፀመው ፖሊስ በአፋጣኝ በህግ ሊጠየቅ ይገባል።

የአላህ የአላህ 😭 ኒቃብ የፈጣሪዋን ትዛዝ የጠበቅችን ሴትልጅ እንደዚህ መሬት ላይ እስከመዘረር የሚያደርስ ምት መምታት ከአንድ ህብረተሰብን አገለግላለው ከሚል ፓሊስ አይጠበቅም። ምንም ጥፋት አጥፍታ
+3
የአላህ የአላህ 😭 ኒቃብ የፈጣሪዋን ትዛዝ የጠበቅችን ሴትልጅ እንደዚህ መሬት ላይ እስከመዘረር የሚያደርስ ምት መምታት ከአንድ ህብረተሰብን አገለግላለው ከሚል ፓሊስ አይጠበቅም። ምንም ጥፋት አጥፍታ ከሆነ በህግ ና በህግ አግባብ መዳኘት ሲገባት በአፋን ኦሮሞ አውጪ አውጪ እያሉ የፈጣሪዋን ትእዛዝ የምትጠብቅን ሴት መምታት ነውር ና ብልግናም ነው:: * የፌዴራል ፓሊስ ይፍርድልን * ፓሊሶም ተፈልጎ ይታሰርልን ያረብ ፍርዱ ላንተ ይሁንልን 😭

🎊እንኳን ደስ ያላቹህ ደስ አለን 🎊 #Not Coin ያመለጣችሁ ሰዎች ይኸው  አዲስ ነገር ለእናንተ መጥቷል.. በብዙ እየተጠበቀ ያለ ነው አሁን ላይ ቴሌግራምም Verify አድርጎታል የቴሌግራም መስራች የሆነው #ዱሮቮስም እየተጫወተው ነው #Start ብላቹ አስጀምሩት። ሊንክ👇👇💸 https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 2⃣7⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. ..ሱና ሰግጀ ከመስጅድ ስወጣ እንደለመዱት ሰባት ሰወችን እረብሸዋል ብለዉ የተጠቆሙትን  ሰብስበዉ በአንድ ላይ አስቀምጠዋቸዋል እኔም ማንም ሳይናገረኝ ከሰባቱ ጋ በራሴ ጊዜ ስምንተኛ ሆኝ አብሬያቸው ቁጭ አልኩኝ እዚያው የመስጅዱ ግቢ ውስጥ በእኛ መሃል እየተንጎባለለ አንድ ታጣቂ ወደ እኛ መሳሪያዉን እያሳየን ..ማነው ጀግና??? ጀግና ነኝ የሚል ካለ አሁን ይግጠመኝ ደግሞ ለውሃ ብይ አለሁለት ግንባሩን ነው የምለው ይላል  ከራስ እስከ እግራችን እያየ ይቀልድብናል ይሳለቅብናል...... ...... አብረን የተያዝነዉ ጓደኞቼ እና ህዝበ ሙስሊሙ  ዝም አሉት ..... እኔም እንደዚህ እያንቋሸሸ ሲናገር በጣም ተናደድኩኝ...........ዝም ማለት አልቻልኩም ከተቀመጥኩበት ተነሳሁና  እንዴት ሰዉ መሳሪያ ይዞ ባልያዘ ሰዉ ይቀልዳል ?? ,, ......, አሁን አንተ ህግ አስከባሪ ነህ??? በህጉ ስራ ወይ መሳሪያውን አስረክብ...እኔ ከአንድ አላህ በቀር ማንንም አልፈራም ....መሳሪያ ይዘህ ባልያዘ ሰዉ መሳለቅ ጀግንነት አይደለም ሞት ነዉ ፡፡ ደግሞም ልቀልድብን ልታሳለቅብን መቼም ቢሆን አልፈቅድልህም  አልኩት ....ላልተመቸኝ ነገር ማንንም አልፈራም ከአላህ በስተቀር፡፡      ታጣቂውም በተናገርኩት ንግግር  ተናዶ በጥፊ ሊመታኝ ሲል.... አንገት ለአንገት ተናነቅን ፡፡እዛ ያሉ ፓሊሶች መጣላታችንን ሲያዩን .መሃል ገብተው ገላገሉንና  ሁላችንንም አስነስተው ሀርቡ የሚገኘዉ ወደ ዋናዉ ፓሊስ ጣቢያ እስረኛ ማሰሪያ ወሰዱን፡፡        ፖሊስ ጣቢያ በር ደረስን ፓሊስ ጣቢያዉ በር ላይ አወረዱን .....  አንድ ፖሊስ አብረን ወደ ፓሊስ ጣቢያ የሄድነዉ ሌሎቹን ሰባቱን  አስገብቶ ሲያስራቸዉ......እኔን አንተን አልታዘዝንም እሰሩ አልተባልም አልተጠቆምንም መሄድ ትችላለህ  አለኝ ......እንዴ እነሱ እኮ አላጠፉም እኔ ነኝ መድረክ ላይ ሲሳደብ የነበረውን ሰው ንግግሩን ያስቆምኩት አልኩት ......... ፓሊሱም ቢሆንም አልታዘዝንም ከጠቆሙን መች ይቀርለሃል የገባህበት ብትገባ እናመጣሃለን አሁን አናስርም እቤትህ ተመለስ አለኝ >>>>>>>>>>>ሊሸኙ ከሄዱት ከአንዱ ጓደኛየ ጋር ተመለስን .....      ልክ ስመለስ በከተማው የሚያዩኝ ሰወች ተገረሙ እንዴት ከድር የፀቡ መነሻ ሆኖ ተናግሮት አይደል እንዴት እነሱን አስረዉ ከድርን ለቀቁት ????? እኛ ከድርን የምናውቀው ለዲኑ ታጋይ እንደሆነ ነበር ...... ከድር ረብሻ እያስነሳ እኛን የሚያሳስረን ከሆነማ  ማንንም አናምንም ከድርም አህባሽ ነዉ ማለት ነዉ ከድር ብጥብጡን አስነስቶ እንዴት አልታሰረም ?? እያሉ ሰዉ የቡና መጠጫ ወሬ አደረገኝ... ሰይጣን ውስወሳውን በብዙሃኑ ላይ ለኔ ጥላቻ ሞላባቸዉ ........ ግማሹ እንዴት አንተ ሳትታሰር ?እያሉ ይጠይቀኛል፡ ግማሹ ይሄን ልጅ ተጠንቀቁት ደህንነት ነዉ እያሉ አንዴ ስሜ በመጥፎ በሰዎች አፍ ተበተነ፡፡ ሰውም በዚያን ጊዜ በሃይማኖት ጫና በዝቶበት የሚታመነው ማን እንደሁ ሳያውቅ የሚፈራበት ጊዜ ነበር ፡፡       ከዛም በማግስቱ ጅሙአ ለመስገድ እዛዉ መስጊድ ስገባ..... መታሰር አለባቸዉ ብሎ ሲጠቁም የነበረው የመንግስት ጆሮ ጠቢ አንድ ሰዉ  እና የሚያበጣብጠዉ ደአዋ አድራጊ ሁለቱም መስጊድ አዩኝ እና ተጠራርተዉ ሁለቱም ለብቻቸዉ አወሩ .......ጮክ ብሎ ይሄ ልጅ እንዴት  አልታሰረም ሲል ሰማሁት  ???   ለካስ ያን ቀን ከልጆቹ ጋ ሲያየኝ የተያዝኩ መስሎት ነበር ፡፡       ለፖሊሶች ደውሎ ነገሯቸው የሆነ ነገር ካዩ በቶሎ ስልክ ይደውላሉ ጁምአ ቀን ምንም  አልተፈጠረም አላሰሩኝም ፡፡    በመነገታዉ ቅዳሜ አንዱ ፖሊስ ወደ እኔ መጥቶ ከድር አንተ ነህ<?? አሉኝ .....እኔም አዎ ነኝ አልኳቸዉ ...........ፓሊስ ጣቢያ ፈልገንህ ነዉ አሁን እኛ ጋር አብረን ትሄዳለህ አሉኝ..... ........ለምንድን ነዉ የምፈልጉኝ ??? አልኩት ...........ፓሊሱም አሁን እንሂድ እና ጥያቄ ተጠይቀህ ትመለሳለህ አለኝ.......  ጉዳዩን ቀለል አድርጎ ነው ያየው.. እኔም እሺ ብየ ከቤት ወጣሁኝ ፡፡   ፓሊስ ጣቢያ ደረስኩኝ ወንበር ላይ አስቀመጡኝ፡፡ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ አንዱ ፖሊስ መጥቶ መሳፈሪያ ብር አዘጋጅ ወደ ኮምቦቻ ልንወስድህ ነው አለኝ ........ እኔም ደነገጥኩ ተናደድኩም አልሄድም ብር የለኝም አልኩት፡፡ .....ፓሊሱም እየቀለደ ከት ከት እያለ በኔ እያላገጠ ይስቃል ...አይ አንተ ልጅ መሳፈሪያ ብር ከሌለህማ በእግርህ እየነዳሁ እወስደሀለሁ  አለኝ በእኔ እያሾፈ.፡፡ ይገርማል በፊት ውጭ ከመሄዴ በፊት የማውቃቸው ፖሊሶች አንድ እንኳን የለም  ሁሉም በአዲስ ተቀያይረዋል....... ......ምንም አማራጭ የለም እሺ አልኩኝ፡፡ በራሴ ብር ኮምቦቻ ከተማ  ወሰዱኝ ፡፡   ምክንያቱም ሀርቡ ከተማ ድሮ ወረዳ ነበረች የቀን ጅብ አመራሮች ሙስሊሙን ጥላቻና ለራሳቸው ምቾት ሲሉ ወረዳውን አንስተው ኮምቦልቻ ከተማ አዳልበውታል፡፡ ወረዳው ለኮምቦልቻ ከተማ ነው ማድመቂያ የሆነው ሀርቡ ወረዳ እያለ ከሚሴ መንደር ነበር አሁን ግን ሀርቡ ወረዳውን ተቀምቶ ኬሚሴ ዞን ሆና አድጋለች የወረዳችን ይከፈልልንና የይመለስልን ጥያቄ ሲነሳ ያንገሸግሻቸዋል አመራሩ ልክ እንዳባቱ ንብረት ነው ወረዳውን የሚያንቀሳቅሰው ፡፡በተለይ ሙስሊም ጠልነታቸውና ቢቻላቸው ሃርቡን አፈራርሰው የእርሻ ቦታ ቢያደርጓት ደስታቸው ነው፡፡   ኮምቦልቻ ከተማ ደረሰኩ ..ፓሊስ ጣቢያ  ማቆያ ክፍል ወስደው አስገቡኝ ፡፡እነዚያ ከኔ በፊት የታሰሩት ጓደኞቸ ለ 15 ቀን ቀጠሮ ተሰቷቸው ማረሚያ ቤት አድርሰዋቸው .....እኔ ግን ቅዳሜ ስለሆነ የተያዝኩት ሰኞ እስከሚሆን ፖሊስ ጣቢያ አቆዩኝ፡፡       .... ሰኞ ጧት ፍርድ ቤት ቆምኩኝ አስታውሳለሁ ዳኛው ጥቂት ጀጠያየቀኝ በኋላ የዋስ መብትህ ይጠበቅልህ?? አለኝ .....እኔም ዋስ ምንድነው???? አልኩት ዳኛዉን >>>>>>>>>.ስለህግ ስለፖለቲካ የማውቀው ነገር የለኝም ......ዳኛዉም ኮስተር ብሎ ለምን ታሾፋለህ??? አለኝ .....እኔም ምንም ሳልመልስ  ዝም አልኩኝ .....,.,ዳኛዉም ትምህርች ተምረሀል??? አለኝ ...........አዎ ተምሪያለሁ  አልኩት ..... ዳኛዉም ፡ እስከ ስንት ተምረሀል??? አለኝ .........እስከ 10ኛ ክፍል ተምሪያለሁ አልኩት ........  ዳኛዉም ፡ የዋስ መብት እንኳን አንተ እስከ 10ኛ የተማርከዉ  ያልተማረም ሰዉ ያውቃል ትቢትህ  ንቄትህ ነዉ .....     ማረሚያ ቤት  ለ 15 ቀን ቀጠሮ አቆዩት ለ15 ቀን ያህል ስነስርአት ይልመድ ፡ ወደ ማረሚያ ቤት ይሂድ ብሎ ዳኛዉ ፈረደብኝ... ማረሚያ ቤት ምን ይጠብቀኝ ይሆን ???? Part 2⃣8⃣ ይ........ቀ......... ......ጥ.........ላ.............ል 👇Join👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 2⃣6⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. ሰሚራ ጋር በተለያየን ቢያንስ አንድ ወር ሆነን መማለሱም አልሆነልንም የእኔ ነገር እንደዚህ ሆነ ቀረ... ምን ይባላል ብቻ የባሰ አያምጣ ብሎ  ማለፍ ነዉ  ....በሰራሁት ብር የቀበሌ ቤታችንን እንዳዲስ አፍርሸ አደስኩት።    ሶስት አመት የሰራሁትን ብር ተስፋ ስለቆረጥኩ በሆነዉ ባልሆነዉ ነገር አጠፋሁት.....      አገር ቤት ስመጣ አህባሾች በነበሩበት ሰአት ነበር....የሀይማኖት ውዝግብ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ ደርሻለሁ፡፡  እናም ህዝቡ ለሁለት ተከፍሎ አህባሽ ውሀብይ እየተባባለ ሲነታራርክ ነዉ የደረስኩት ፡፡     ታዲያ በፊት ለኔ ሲመክሩኝ የነበሩ..(ሰአዳን ለመጠየቅ አባቷ ቤት የሄዱት)  የምወዳቸው ኢማም ከኢማምነታቸው ስላለቀቁ የሀርቡ ነዋሪ አህባሽ ናቸዉ እያሉ ያሟቸዋል፡፡  መታማታቸውን የሰማሁት ሳውዲ ሆኜ ነው ፡፡     ግን እንደመጣሁ በኢማማችን ላይ ያለኝን ጥርጣሬ ለማስወገድ... ስለሚታሙበት ነገር ጠየኳቸው፡፡ ......ኢማማችንም  አቻችለው ሰዉን አስማምተዉ ለመቀጠል እንጅ የአህባሽ እሳቤ እንደሌላቸውና በዚህ ዙሪያ ጥርጣሬ ያለበት ሰው ካለ ከኔ ጋር ሆኖ እንዲያናግራቸው ፈቃደኛ እንደሆኑ ነገሩኝ ፡፡ .......ጥላቻ ያለባቸው ጓደኝቸን የሰፈሬን ልጆች ሰብስቤ ከ ኢማማችን ጋር አስታረኳቸው ፡፡       አንድ ቀን  የዝሁርን ሰላት ለመስገድ ወደ መስጅድ ሄድኩኝ ቀኑ ሃሙስ ነበር መስጅዱ ጊቢው በሰጋጆች ተሞልቷል፡፡ በዚያ ድሮ ቆመን ዳእዋ እያደረግን በምንላቀስበት መድረክ ላይ የሆነ ወጣት መስጅዱ ውስጥ ንግግር ያደርጋል ስሙ ማህሙድ ይባላል የኮምቦልቻ አህባሽ ነው በመንግስት እየታገዘ አበል እየተከፈለው ሃርቡ እየመጣ ይሳደባል ንግግሩ ከውጭ በስፒከሩ ይሰማል >>>>>>የውሃብያ ልጆች ዲቃላወች ናቸው፡ እናትና አባቶቻቸው እንደገና ኒካህ ማድረግ አለባቸው ይላል...... ደግሞ ኢብነ ተይሚያንና ሙሃመድ ኢብኑ አብዱል ወሃብን እንደፈለገ ያብጠለጥላቸዋል፡፡   እንደዚህ የሚሳደቡት ከኮምቦልቻ ከተማ  ከእስራኤል ሀገር በመጡ ሰልጥነዉ በፈለጉት መስጊድ መናገር እንደሚችሉ የፍቃድ ወረቀት የተሰጣቸዉ ናቸዉ፡፡ ኢስላም መስለዉ ግን ኢስላምን ለማጥፋት የሙስሊሙ መብዛት እንቅልፍ ነስቷቸዉ ሰልጥነዉ የሚመጡ በየመስጊዱ የሚያደርጉ ከድሮዉ ስርአት ከእስራኤል እና ሊባኖስ ኢራን በመጡ እስከ አፍንጫቸዉ ፈሳድ የሰለጠኑ ናቸዉ፡፡ . .......የሚገርመዉ  ማንነታቸዉ  አይታወቅም የየት ሀገር ልጆች እንደሆኑም አይታወቅም ግን በፓሊስ እን ደህንነት ይጠበቃሉ...በአዲስ አበባ በደሴ ከተማ እና ሀርቡ ደጋን ገርባ በተለያዩ ሀገሮች እንደ Hiv ቫይረስ ተበትነዉ እንደ እባብ ገዳይ መርዛቸዉን ይረጩ ነበር፡፡ አሁን ድረስ የረጩት መርዝ ሴቱ እንዲጃጃል ዚና እንዲስፋፋ ከኢስላማዊ አለባበስ ዉጭ መልበስ የአህባሽ አስተምሮ ከመጣ ቡሀላ ነዉ የተስፋፋዉ፡፡     ልጁ ሲሳደብ መታሰርና ብር መቀጣት በጥቁር ዱላ መደብደብ የታከትው ህዝብ አንገቱን አቀርቅሮ እንባውን እያነበ ይቀመጣል፡፡ ቢናገሩ ዙሪያውን ባሉ ታጣቂና ፖሊሶች እየተለቀሙ ይወሰዳሉ፡፡ ሰማይ አይታረስ ንጉስ አይከሰስ እንደሚባለዉ እነሱን መናገር ከባድ ችግር ያስከትላል  እኔ እዉጭ ሁኜ እያዳመኩኝ በሚናገረዉ ንግግር   በጣም  አናደደኝ ደሜ ፈላ...ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ያስወግደው ካልቻለ በምላሱ ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል የሚለው ሃዲስ ታወሰኝና ......በንግግር ላስቆመው ወደ ውስጥ ስገባ መስጅድ በሰው ሞልቶ ያስፈራል ያም የአህባሽ(የእስራኤል ቡችላ) መቀባጠሩን ቀጥሏል፡፡ ....እኔም  ከፊት ለፊቱ ቆሜ አንተ ሰዉ ስነ ስርዓት አድርግ መስጅድ ውስጥ ትክክለኛ ደዐዋ ማድረግ እንጅ መሳደብ የለብህም አላህን ፍራ!!! አለበለዚያ አቋርጠህ ውጣ ብየ ተናገርኩት ......እሱም ፀጥ አለ...... .. ሰው ግማሹ ለቅሶ ግማሹ እንደ እኔ ደሙ የፈላ ካልመታነዉ አሉ ግማሹ አሏሁ አክበር ይላል .ቀውጢ ረብሻ ተፈጠረ ፡፡ በቶሎ ሙአዚኑ ኢቃም ሲያደርጉ ረብሻዉ እንደመረጋጋት አለ ፡፡ዙሁሩ ሶላት በጣም በአጭሩ አሰግደው ኢማሙ አሰላመቱ፡፡          ለካስ ይህን የሚናገረው ግርግር ሲነሳ ወጣቶችን በታጣቂ እያሳሰሩ ገንዘብ ለማስቀጣት እና ወጣቱን ደብድቦ ከመስጊድ ለማስወጣት ነው፡፡ ከሶላት በኋላ ታጣቂና ፓሊሶች  መጡ...........እንደለመዱት  እኔን እና ሰባት ሰወችን እረብሸዋል ብለዉ የተጠቆሙትን  ሰብስበዉ በአንድ ላይ አስቀመጡን ከዚያም ፖሊስ ጣቢያ ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ ብለው በፖሊስ ከበው ወሰዱን  Part 2⃣7⃣ ይ...........ቀ........... .......ጥ............ላ............ል ......... 👇👇JOIN 👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 2⃣7⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. ..ሱና ሰግጀ ከመስጅድ ስወጣ እንደለመዱት ሰባት ሰወችን እረብሸዋል ብለዉ የተጠቆሙትን  ሰብስበዉ በአንድ ላይ አስቀምጠዋቸዋል እኔም ማንም ሳይናገረኝ ከሰባቱ ጋ በራሴ ጊዜ ስምንተኛ ሆኝ አብሬያቸው ቁጭ አልኩኝ እዚያው የመስጅዱ ግቢ ውስጥ በእኛ መሃል እየተንጎባለለ አንድ ታጣቂ ወደ እኛ መሳሪያዉን እያሳየን ..ማነው ጀግና??? ጀግና ነኝ የሚል ካለ አሁን ይግጠመኝ ደግሞ ለውሃ ብይ አለሁለት ግንባሩን ነው የምለው ይላል  ከራስ እስከ እግራችን እያየ ይቀልድብናል ይሳለቅብናል...... ...... አብረን የተያዝነዉ ጓደኞቼ እና ህዝበ ሙስሊሙ  ዝም አሉት ..... እኔም እንደዚህ እያንቋሸሸ ሲናገር በጣም ተናደድኩኝ...........ዝም ማለት አልቻልኩም ከተቀመጥኩበት ተነሳሁና  እንዴት ሰዉ መሳሪያ ይዞ ባልያዘ ሰዉ ይቀልዳል ?? ,, ......, አሁን አንተ ህግ አስከባሪ ነህ??? በህጉ ስራ ወይ መሳሪያውን አስረክብ...እኔ ከአንድ አላህ በቀር ማንንም አልፈራም ....መሳሪያ ይዘህ ባልያዘ ሰዉ መሳለቅ ጀግንነት አይደለም ሞት ነዉ ፡፡ ደግሞም ልቀልድብን ልታሳለቅብን መቼም ቢሆን አልፈቅድልህም  አልኩት ....ላልተመቸኝ ነገር ማንንም አልፈራም ከአላህ በስተቀር፡፡      ታጣቂውም በተናገርኩት ንግግር  ተናዶ በጥፊ ሊመታኝ ሲል.... አንገት ለአንገት ተናነቅን ፡፡እዛ ያሉ ፓሊሶች መጣላታችንን ሲያዩን .መሃል ገብተው ገላገሉንና  ሁላችንንም አስነስተው ሀርቡ የሚገኘዉ ወደ ዋናዉ ፓሊስ ጣቢያ እስረኛ ማሰሪያ ወሰዱን፡፡        ፖሊስ ጣቢያ በር ደረስን ፓሊስ ጣቢያዉ በር ላይ አወረዱን .....  አንድ ፖሊስ አብረን ወደ ፓሊስ ጣቢያ የሄድነዉ ሌሎቹን ሰባቱን  አስገብቶ ሲያስራቸዉ......እኔን አንተን አልታዘዝንም እሰሩ አልተባልም አልተጠቆምንም መሄድ ትችላለህ  አለኝ ......እንዴ እነሱ እኮ አላጠፉም እኔ ነኝ መድረክ ላይ ሲሳደብ የነበረውን ሰው ንግግሩን ያስቆምኩት አልኩት ......... ፓሊሱም ቢሆንም አልታዘዝንም ከጠቆሙን መች ይቀርለሃል የገባህበት ብትገባ እናመጣሃለን አሁን አናስርም እቤትህ ተመለስ አለኝ >>>>>>>>>>>ሊሸኙ ከሄዱት ከአንዱ ጓደኛየ ጋር ተመለስን .....      ልክ ስመለስ በከተማው የሚያዩኝ ሰወች ተገረሙ እንዴት ከድር የፀቡ መነሻ ሆኖ ተናግሮት አይደል እንዴት እነሱን አስረዉ ከድርን ለቀቁት ????? እኛ ከድርን የምናውቀው ለዲኑ ታጋይ እንደሆነ ነበር ...... ከድር ረብሻ እያስነሳ እኛን የሚያሳስረን ከሆነማ  ማንንም አናምንም ከድርም አህባሽ ነዉ ማለት ነዉ ከድር ብጥብጡን አስነስቶ እንዴት አልታሰረም ?? እያሉ ሰዉ የቡና መጠጫ ወሬ አደረገኝ... ሰይጣን ውስወሳውን በብዙሃኑ ላይ ለኔ ጥላቻ ሞላባቸዉ ........ ግማሹ እንዴት አንተ ሳትታሰር ?እያሉ ይጠይቀኛል፡ ግማሹ ይሄን ልጅ ተጠንቀቁት ደህንነት ነዉ እያሉ አንዴ ስሜ በመጥፎ በሰዎች አፍ ተበተነ፡፡ ሰውም በዚያን ጊዜ በሃይማኖት ጫና በዝቶበት የሚታመነው ማን እንደሁ ሳያውቅ የሚፈራበት ጊዜ ነበር ፡፡       ከዛም በማግስቱ ጅሙአ ለመስገድ እዛዉ መስጊድ ስገባ..... መታሰር አለባቸዉ ብሎ ሲጠቁም የነበረው የመንግስት ጆሮ ጠቢ አንድ ሰዉ  እና የሚያበጣብጠዉ ደአዋ አድራጊ ሁለቱም መስጊድ አዩኝ እና ተጠራርተዉ ሁለቱም ለብቻቸዉ አወሩ .......ጮክ ብሎ ይሄ ልጅ እንዴት  አልታሰረም ሲል ሰማሁት  ???   ለካስ ያን ቀን ከልጆቹ ጋ ሲያየኝ የተያዝኩ መስሎት ነበር ፡፡       ለፖሊሶች ደውሎ ነገሯቸው የሆነ ነገር ካዩ በቶሎ ስልክ ይደውላሉ ጁምአ ቀን ምንም  አልተፈጠረም አላሰሩኝም ፡፡    በመነገታዉ ቅዳሜ አንዱ ፖሊስ ወደ እኔ መጥቶ ከድር አንተ ነህ<?? አሉኝ .....እኔም አዎ ነኝ አልኳቸዉ ...........ፓሊስ ጣቢያ ፈልገንህ ነዉ አሁን እኛ ጋር አብረን ትሄዳለህ አሉኝ..... ........ለምንድን ነዉ የምፈልጉኝ ??? አልኩት ...........ፓሊሱም አሁን እንሂድ እና ጥያቄ ተጠይቀህ ትመለሳለህ አለኝ.......  ጉዳዩን ቀለል አድርጎ ነው ያየው.. እኔም እሺ ብየ ከቤት ወጣሁኝ ፡፡   ፓሊስ ጣቢያ ደረስኩኝ ወንበር ላይ አስቀመጡኝ፡፡ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ አንዱ ፖሊስ መጥቶ መሳፈሪያ ብር አዘጋጅ ወደ ኮምቦቻ ልንወስድህ ነው አለኝ ........ እኔም ደነገጥኩ ተናደድኩም አልሄድም ብር የለኝም አልኩት፡፡ .....ፓሊሱም እየቀለደ ከት ከት እያለ በኔ እያላገጠ ይስቃል ...አይ አንተ ልጅ መሳፈሪያ ብር ከሌለህማ በእግርህ እየነዳሁ እወስደሀለሁ  አለኝ በእኔ እያሾፈ.፡፡ ይገርማል በፊት ውጭ ከመሄዴ በፊት የማውቃቸው ፖሊሶች አንድ እንኳን የለም  ሁሉም በአዲስ ተቀያይረዋል....... ......ምንም አማራጭ የለም እሺ አልኩኝ፡፡ በራሴ ብር ኮምቦቻ ከተማ  ወሰዱኝ ፡፡   ምክንያቱም ሀርቡ ከተማ ድሮ ወረዳ ነበረች የቀን ጅብ አመራሮች ሙስሊሙን ጥላቻና ለራሳቸው ምቾት ሲሉ ወረዳውን አንስተው ኮምቦልቻ ከተማ አዳልበውታል፡፡ ወረዳው ለኮምቦልቻ ከተማ ነው ማድመቂያ የሆነው ሀርቡ ወረዳ እያለ ከሚሴ መንደር ነበር አሁን ግን ሀርቡ ወረዳውን ተቀምቶ ኬሚሴ ዞን ሆና አድጋለች የወረዳችን ይከፈልልንና የይመለስልን ጥያቄ ሲነሳ ያንገሸግሻቸዋል አመራሩ ልክ እንዳባቱ ንብረት ነው ወረዳውን የሚያንቀሳቅሰው ፡፡በተለይ ሙስሊም ጠልነታቸውና ቢቻላቸው ሃርቡን አፈራርሰው የእርሻ ቦታ ቢያደርጓት ደስታቸው ነው፡፡   ኮምቦልቻ ከተማ ደረሰኩ ..ፓሊስ ጣቢያ  ማቆያ ክፍል ወስደው አስገቡኝ ፡፡እነዚያ ከኔ በፊት የታሰሩት ጓደኞቸ ለ 15 ቀን ቀጠሮ ተሰቷቸው ማረሚያ ቤት አድርሰዋቸው .....እኔ ግን ቅዳሜ ስለሆነ የተያዝኩት ሰኞ እስከሚሆን ፖሊስ ጣቢያ አቆዩኝ፡፡       .... ሰኞ ጧት ፍርድ ቤት ቆምኩኝ አስታውሳለሁ ዳኛው ጥቂት ጀጠያየቀኝ በኋላ የዋስ መብትህ ይጠበቅልህ?? አለኝ .....እኔም ዋስ ምንድነው???? አልኩት ዳኛዉን >>>>>>>>>.ስለህግ ስለፖለቲካ የማውቀው ነገር የለኝም ......ዳኛዉም ኮስተር ብሎ ለምን ታሾፋለህ??? አለኝ .....እኔም ምንም ሳልመልስ  ዝም አልኩኝ .....,.,ዳኛዉም ትምህርች ተምረሀል??? አለኝ ...........አዎ ተምሪያለሁ  አልኩት ..... ዳኛዉም ፡ እስከ ስንት ተምረሀል??? አለኝ .........እስከ 10ኛ ክፍል ተምሪያለሁ አልኩት ........  ዳኛዉም ፡ የዋስ መብት እንኳን አንተ እስከ 10ኛ የተማርከዉ  ያልተማረም ሰዉ ያውቃል ትቢትህ  ንቄትህ ነዉ .....     ማረሚያ ቤት  ለ 15 ቀን ቀጠሮ አቆዩት ለ15 ቀን ያህል ስነስርአት ይልመድ ፡ ወደ ማረሚያ ቤት ይሂድ ብሎ ዳኛዉ ፈረደብኝ... ማረሚያ ቤት ምን ይጠብቀኝ ይሆን ???? Part 2⃣8⃣ ይ........ቀ......... ......ጥ.........ላ.............ል @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

በቀን ውስጥ ብዙ ዶላሮችን በቴሌግራም ማግኘት የምትችሉበት የተረጋገጠ ነው🎊 ያልጀመራቹ ለመጀመር የምትፈልጉ 👇#Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ 👇👇 https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref1753715732 ወይም https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref1753715732

በቀን ውስጥ ብዙ ዶላሮችን በቴሌግራም ማግኘት የምትችሉበት የተረጋገጠ ነው🎊 ያልጀመራቹ ለመጀመር የምትፈልጉ 👇#Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ 👇👇 https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref1753715732 ወይም https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref1753715732

ብዙ ችላ የተባሉ ነገሮች ወጋ የላቸውም ማለት አይደለም Cats September 9th Gatio ላይ Premarket ይጀመራል ። 👇👇👇 t.me/catsgang_bot/join?startapp=nTfJqtxpDgpyZuzw7SlWR ወይም 👇👇👇 t.me/catsgang_bot/join?startapp=nTfJqtxpDgpyZuzw7SlWR

ብዙ ችላ የተባሉ ነገሮች ወጋ የላቸውም ማለት አይደለም Cats September 9th Gatio ላይ Premarket ይጀመራል ። 👇👇👇 t.me/catsgang_bot/join?startapp=nTfJqtxpDgpyZuzw7SlWR ወይም 👇👇👇 t.me/catsgang_bot/join?startapp=nTfJqtxpDgpyZuzw7SlWR

...ሰአዳ እኔ እና አንቺ ከመጋባታችን በፊት የኔን ፍቅር መንገድ ዳር ጥላዉ የሚሆናትን መርጣ አግብታለች ፡፡ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ከድር አግብቶ ፈታ የሚለዉን ወሬ ስትሰማ ..በእሷ ምክንያት እንደፈታሁ አታቅም ግን የምትለዉ.. እንኳንም ከድርን ማግባት የቀረብኝ እኔንም እንደዚሁ ነበር የሚያደርገኝ ብላ ነው የምታስበው አልኳት ፡፡     ይሄ ለሰሚራ የሰጠኋት በቂ ምክንያት ነበር ፡፡ሰሚራ ሁለት ልብ ሆነች ...ልቅር ልሂድ እያለች ፈራ ተባ ሆና ...ግን ከኔ ቆርጣ ሄደች ፡፡    መከራ ያጠገበው ልቤ ድንድን ብሎ ለቅሶውን ወደ ውስጥ ዋጠው ፡፡  >>>>>> ከተወሰኑ ጊዜ በኋላ የሰሚራ አክስት ከሌሎች ሰወች ጋር ሁና እናማልሳቸው እናስታርቃቸዉ ብላ አባቴ ጋር መጣች፡፡  እኔ ውስጤን በጣም ደስ አለኝ አባቴ ግን  እንዲህ የሚል መልስ ሰጣቸው...አይሆኖንም አልፈልግም ብላ ለወጣች ልጅ ዳግም ከድር ጋር ልሂድ የማለት መብት የላትም ትዳር ቀልድ አይደለም እንደፈለጉ የሚገቡበት የሚወጡበት ከድሬ ልጄ መቀለጃ አይደለም አልፈቅድም አለ፡፡ ....እኔ ግን ውስጤ መታረቅ ፈልጎ ነበር አባቴ ግን ስንጣላ ለማስታረቅ ብዙ ታግሎ እምቢ ስለተባለ አይታረቅም አሻፈረኝ አለ ፡፡     እኔና ሰሚራ...,በህልሜ የኔ ነሽ በዉኔ ህልሜ ነሽ በተባለች ሰአዳ ምክንያት ተለያይተን ቀረን  ።ምን ዋጋ አለዉ ከማዘን በስተቀር....በእኔው ችግር የተነሳ  ከሰሚራ ጋር ብዙ ጊዜያት አብረን ሳንኖር ሁለት ወር ብቻ ቆይተን በራሴዉ ችግር ከትዳራችንን ተለያየን፡፡ ሰሚራ ከኔ ከተለያየች ቡሀላ ብዙም ሳትቅይ አግብታ አሁን ላይ የሁለት ልጅ እናት ሁነች ..እኔ ግን እንዴት ላግባ ???     ሰአዳ ለኔ በህልሜ የኔ ናት በዉኔ ህልሜ ናት በጭራሽ ልረሳት አልቻልኩም...  የሚገርመኝ ከዚያ በኋላ እንደገና ተኝቼም የማስበዉ ብቻየን የማወራው የምለፈልፈዉ ...ተኝቼም የምቃዠዉ የሰአዳን ስም ሆነ ፡፡ ትዳሩ ሊሆንልኝ አልቻለም  ይሄን በሽታየን የምናውቀው እኔና አላህ ነን ለሰዉ መግለፅ አልችለዉም ፡፡ ሰወች ሰአዳን ካዩዋት አንተን  አስታወስንክ ይሉኛል፡፡  እኔንም ሲያዩኝ ሰአዳን አስታወስን እያሉ ብሶቴን ይቀሰቅሱታል ግራ ገባኝ መቼ ይሆን ከዚች ልጅ ሃሳብ ነፃ የምወጣው??? ብየ በሃሳብ እሰክራለሁ   ድንገት ኢንተርኔት ላይ እንደገባሁከ የሆዴን የሚገልፅ የብሶት ሙዚቃ ማድመጥ ጀመርኩ . ሀራም መሆኑን እያወኩ የሀይልየ ታደሰ የብሶት ሙዚቃ ደጋግሜ አዳማጭ ሆንኩኝ         ለማን ለማን ላወያየዉ የኔን       ስዉር ድብቅ የዉስጥ ህመሜን        ለማን ላዉራዉ እኔስ ሀዘኔን         በምቅ  ሃሳብ  መባዘኔን. ..         ያልሆንኩት ላንዱም ጎኔ በሃሳብ የተጎዳሁ           የከፋኝ ሰው ነኝ እኔ ሰው መች አወቀልኝ            ቢያውቅማ እንዴት ባዘነልኝ        የሆዴን በሆዴ ችየው  የኖርኩት በዘዴ     ሙዚቃዉ ግን ጥያቄ እንጂ መልስ የለዉም ለማን አወረዋለሁ ለማንም ...ማዳመጥ እንጂ መፍትሄ የለዉም፡፡ ለካ ሀራም ጊዚያዉ እንጂ የዘላለም ደስታ የለዉም፡፡አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በተከበረዉ ቁርአኑ በሱረተል ሹአራእ እንደዚህ ይለናል>>> ሙዚቀኞችን የሚከተላሏቸዉ(የሚያደምጡላቸው)  የነሱን ሙዚቃ የሚያዳምጡ አድማጮች ጠማማዎች ናቸዉ...ሙዚቀኞች የማይገቡበት ቀዳዳ የላቸዉም ..ደግሞም የሚዘፍኑትን ሙዚቃ ይናገሩታል ያወሩለታል ግን እነሱ አይሰሩትም አይተገብሩትም ይላል አላህ...በተጨማሪም ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ እንዲህ ብለዋል ሙዚቃ የሚያደምጥ በጆሮዉ ዉስጥ ብረቱ ተቀልጦ የጀሀነም እሳት ይንቆረቆርበታል ..ሳዳምጠዉ ቁርአኑ እና ሀዲሱ ትዝ ይለኛል ፡፡ ከዛም አንድ ቀን እስከዛሬ ያዳመኩትን ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ብየ ቶብቼ ለመጨረሻ ጊዜ ሙዚቃውን  ከስልኬ  አጠፋሁኝ፡፡     ከዛ ቡሀላ...... #Part  2⃣6⃣ ይ...........ቀ........ .......ጥ..........ላ................ል 🔷ይሄን እዉነተኛ ታሪክ ከ150 👍 ላይክ በኋላ ይቀጥላል... Join👇👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 2⃣5⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር.............     አንዲት ልጅ ጋር ተዋወኩኝ  ሰሚራ ትባላለች  ሰሚራ በመልክ ከሰአዳ አታንስም አብሶ ተክለ ሰውነቴ በጣም የሚማርክ ነች በጣም የዋህና ታማኝ ነች ማህበራዊ ህይወት ላይ ከሴቶች ይልቅ ወንዶችን የምትቀርብ ልጅ ነች፡፡      ኒካህ ልናደርግ አካባቢ ከስራ ቦታ መጥታ ኢጃዛ ቤት እያለች በሩን ከፍቸ ስገባ ወንዶች ከበዋት መሃል ሆና ይህይወት አጋጣሚ እያወሩ ደረስኩኝ ስታየኝ ፈገግ አለችና ና ቁጭ በል እንዳትቀና የምትፈልገውን ከኔ ስታጣ ያኔ ትወቅሰኛልህ አሁን የህይወት  አጋጣሚ ካለህ ተናገር አለችኝ ...እኔም አብሽሩ ብየ ወጣሁኝ ሰሚራ ጋር መቀራረብ ማዉራት ጀመርን አሁን ባለኝ ሀዘን ጭንቀት ሰሚራ ስታዝናናኝ ስታስቀኝ  መጨናነቅ እየቀነስኩ ነዉ ግን ስለ ሰአዳ ምንም አልነገርኳትም፡፡ሰሚራ እንደ ወንዳወንድ ያረጋት ነበር ሱሪ አልፎ አልፎ ትለብስ ነበር እንዳለብስ መከርኳት መልበስ አቆመች...,,    በሒደት ሰሚራ ጋር በጣም ተግባብተን ለመጋባት ወሰንን ...ከዛም ከድሬ ግን ድንግል ነሽ ወይስ አይደለሽም ብለህ ለምን ሳጠይቀኝ ???አለችኝ ....እኔም ከሆንሽም ደስታየ ነዉ ካልሆንሸም ደግሞ አሁን ላይ ነዉ ያለነዉ ..አሁን የማየዉ ጥሩ አመለካከትሽን ነዉ እንጂ ድልግል መሆን አለመሆንሽን አይደለም አልኳት ....እሷም ግን ወንዶች ጋር ስቀራረብ ሳወራ ዱርየ ማንም ጋር የምተኛ እንዳይመስልህ ድንግል ነኝ አለችኝ .... እኔም ከሆንሽም ኸይር ነዉ አልኳት .........ሳዉዲ ሁነን እሷ አባቷ እዚሁ ነበሩ ኒካህ አስረን ተጋባን፡፡ የሚገርም ነዉ  እንዳለችውም ድንግል ነች ሳውዲ ሆኖ ድንግል የማይታመን ነው፡፡ አንዲት ሴት ወንድ ጋር ካወራች ከተጫወተች ድንግል ናት ብሎ የሚያስብ አይኖርም ግን ማዉራት መጫወት እንደ ሰሚራ ድንግል የሆኑ አሉ፡፡      ከስራ ቦታ ረፍት ስትመጣ በየቀኑ ከ 30 ደቂቃ ያክል የደአዋ ፕሮግራም ይዘን ደአዋ አረግላታለሁ ኢስላምን አስተምራታለሁ ስራ ቦታም ሆና በስልክ ዳዕዋ አደርግላታለሁ፡፡  ብዙ ጊዜ ሳይወስድባት ኢስላማዊ ገጽታን ተላበሰች ሱሪ ከመልበስ  ኒቃቢስት ሆነች ፡፡ ከወንዶች ጋር የነበራት ቅርርብ በኢስላማዊ ባህሪ ተተካ ነገሮች በሰላም እየሄዱ ነው     ግን ምን ዋጋ አላው ጅል ፍቅር ከሰአዳ ይዞኝ መች ለቀቀኝ አንድ ቀን እንኳ ጉንጯንም ከንፈሯንም ስሚያት የማላቃት ሰአዳ  ከፊቴ ትመጣብኛለች፡፡ አልጋ ላይ አብረን ሰሚራ ጋር ሳድር ሰአዳ ናት ትዝ የምትለኝ..... ልክ ሳቅፋት  ሰአዳ ፊለፊቴ  ትመጣለች ......ምን ልሁን ሰአዳ አግብታለች ግን የሷ ትውስታ ብቻ ነዉ የሚናፍቀኝ...ሚስቴን  አቅፌ ከሰአዳ ጋር በሃሳብ ማደር ሆነ ስራየ፡፡    ......  ሰሚራም በጣም ግራ ተጋባች በጭራሽ በአልጋ ዉስጥ የሀላል ጨዋታ ላይ ጭራሽ  ሰአዳ  ፊቴ ላይ ትመጣብኛለች፡፡ በቃ የኔ ነገር በሽተኛ አይሉኝ ጤነኛ ግራ ተጋባሁኝ......ያገባሆት ሚስትም  እኔ ግራ ተጋብቼ እሷንም ማወዛገብ  ጀመርኩ ..ሰሚራ ጥሩ ፀባይ አላት ብዙ ታገሰችኝ ፡፡.ቀን በቀን ይሄ ፀባዮ ጭራሽ ሊስተካከል አልቻለም የሚስቴ ገላ በጭራሽ ሊለመደኝ አልቻለም...     አንድ ቀን ሰሚራ ማን እንደነገራት አላውቅም  ሰአዳ የምትባል ልጅ ታፈቅር ነበር እንዴ ??? አለችኝ ......ጥያቄዉ አስደንጋጭ ነዉ ግን መዋሸት አልችልም....እንደዚህ አልኳት አዎ አፈቅራት ነበር...ግን ወላሂ ምንም ነገር በመካከላችን የሀራም ግንኙነት ተፈጥሮ አያውቅም የአይን ብቻ ነው፡፡ አልኳት ..... ከዚህ ቀን ጀምሮ ሰሚራ ውስጧ እየሻከረ መጣ፡፡ ሰሚራ ጋር አብረን ሃጅ እና ኡምራ አድርገናል፡፡     ብዙ ሳንቆይ ወደአገር ለመግባት ወሰን ፡፡አገር ቤት ተመለስን ሁለታችንም በቂ ብር ይዘናል፡፡ሰሚራም የሀርቡ ልጅ ነች አገር ቤትገብተን የሰሚራ ቤተሰቦች ምላሽ የቤተሰብ ትዉዉቅ አደረጉልን ፡፡የሰሚራ ጸባይ ግን መቀያየር አምጥቷል  አንድ ቀን  ቤት ስገባ ሂጃቧን ለብሳ ኒቃቧን በጃ ይዛ ቁማለች ....እኔም  አሰላሙ አለይኩም ብየ ላቅፋት ስል ጀርባዋን ሰጠችኝ....    ሰሚራ ምን ሆነሽ ነዉ የተፈጠረ ችግር አለ እንዴ???አልኳት ....የለም ግን አንድ ቦታ ውሰደኝ አለችኝ ......,እኔም የት ነዉ የምወስድሽ ??? ....... ሰአዳን መተዋወቅ እፈልጋለሁ አለችኝ ....ግራ ገባኝ ደነግጥኩኝ የምመልሰዉ የማወራዉ ጨነቀኝ እንደምንም... ሰሚራ አሁን በእኔ ላይ ሰአዳን የመፈለግ ምን ስሜት አየሽብኝ??? ወይንስ ሌሊት ቃዠሁ ???ብየ ጠየኳት .......ሰሚራ ተንሰቅስቃ አለቀሰች በግድ በዛ በዚህ ብየ  አረጋጋኋት ...እኔም ግራ ተጋባሁ ጨነቀኝ ምን ላድርግ፡፡  ያን ቀን እንደተበሳጨች አደረች     ጨለማ ለብርሀን ቦታዋን ስትለቅ ጠዋት ላይ ሰሚራ እኔ ሳላያት ሳልሰማ አባቷን ደውላ ጠራችው፡፡ እቤት ሲመጡ ድንገተኛ ስለነበር ደነገጥኩኝ  ...አባቷ ሲበዛ አሪፍ ሰው ናቸው፡፡ ...,ምን ሆነሽ ነው ናቶሎ ያልሽኝ ልጄ ??አሏት .....,ሰሚራም "ከድር ጋር መለያየት እፈልጋለሁ.. አለች" ደነገጥኩኝ ...እኔም ሰሚራ ምን አጠፋሁ ምንያስቀየምኩሽ ያጎደልኩብሽ ነገር አለ??? ካለም እኔ እና አንቺ በመመካከር እንፈታዋለን አልኳት ...ሰሚራም ያስቀየምከኝ የለም ግን የራሴ ችግር ነው አለች፡፡    ችግሩን አወኩት ለስራ  ወጥቸ ስገባ ከመጠን በላይ ይመሰልባታል ቅናት ይይዛታል፡፡ ወይ ይች ሰአዳ ምነው አንችን ላለመተዋወቅ ስል ባልተፈጠርኩ ብየ በሆዴ አነባለሁ ፡፡ ....አባቷም የሆንሽዉን ምክንያትሽን ተናገሪ  ትዳር ቀልድ አይደለም  አሏት .....እሷም ሚስጥሬን ደብቃ ሌላ የሚወዳት አለ ማለቱን ትታ ... ከተጋባን ቀን ጀምሮ የኔን ብር ነክቶ አያውቅም ሚስቱ ከሆንኩ ለምን ብሬንም አይጠቀምም ስለዚህ እንደማይወደኝ አስባለሁ፡፡ አባቴ አሁን የማልችለው ሀሳብ ውስጥ ስለሆንኩ ይፍታኝና ብቻየን ማሰብ እፈልጋከሁ አለች ፡፡ገንዘቧን ለብቻ ነው የማስቀምጠው እንደማልነካ ታውቃለች ግን ትክክለኛ ምክንያቷ ይሄ ሳይሆን በሰአዳ ምክንያት ነበር ....እኔ እና አባቷ ብንለምናት እምቢ አለችኝ ከቤት መዉጣት እፈልጋለሁ አለች፡፡ አባቷ ቤት ሄደች ትላልቅ ሰዎች ይዘን ከሶስት ቀን ሽምግልና እና ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ ..ሰሚራ መለያየት ብቻ እንደምፈልግ እንደማንስማማ ተናገረች፡፡ ምንም አማራጭ የለም ልንለያይ ነዉ..      ወላሂ ኒካሁ ሲወርድ  ወላሂ ልቤ ስንጥቅ የሚል ስሜት ተሰማኝ፡፡  ላቤ በሰዉነቴ ዝፍቅ አለ.. አላህ በኒካህ አትቀልዱ ያለው ለካ ለዚህ ነው የሚለው በተግባር ገባኝ ፡፡    አዝኜ አንገቴን አቀርቅሬ ከቤት ልወጣ ስል.. ሰሚራ አጠገቤ ቁማ>>> እንዲህ አለችኝ ይቅርታ አውቃለሁ ችግሩ የእኔ  ነው የአንተ አይደለም፡፡ ሰአዳ ጋር ዳግም እንደምትገናኙ ተስፋ አለኝ አለችኝ   ....እኔም አንገቴን ደፍቼ >>>ሰአዳ  እንደምታስቢያት ሞኝ አይደለችም ለሚወዳት ሰዉ ቅንጣት ቦታ የላትም እኮ አልኳት<<<< ..ሰሚራም እንዴት??? አለችኝ 👇👇👇👇

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 2⃣4⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. ከቆምኩበት ወዴት እንደወደኩ አላወኩትም ተዝለፍልፌ መሬት ላይ  ወደኩኝ ፡፡ ከወደኩበት ስነቃ ራሴን ያገኝሁት ሳዉዲ የሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ግሉኮዝ ተተክሎብኝ አልጋ ላይ ተኚቻለሁ፡፡ አጠገቤ አሰሪየና  የመኒው ጓደኛየ ቆመው አብሽር ይሉኛል ፡፡    አይ የኔ ነገር በስደት  ከስንት ጥይት ሳመልጥ..ከርሀብ ከእንግልት ሳልፍ ያልወደኩትን አሁን መቋቋም አልቻልኩም ራሴን ስቼ ሆስፒታል ገባሁኝ ፡፡ ሀኪሙ የግብፅ ሀገር የመጣ  ዶክተር ነበር ....በሽታየ ገና ሳይመረምረኝ አዉቆታል፡፡  ሳይኮ ተረድቶኛል     ያ ኸድር ወህመል ሁብ ""የማይጨበጥ ፍቅር ውስጥ ነህ አይደል??"" አለኝ .....እኔም አዎ አልኩት ...... አላህ አለህ ብሎኝ ትንሽ ከተረጋጋሁ ቡሀላ ወደ መኖሪያ ቤት ተመለስኩኝ፡፡   ግን አንዴ ፍቅር በልቤ ገብቶ ተሸንፊያለሁ ነቢዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ የተናገሩት ሀዲስ በእኔ ላይ መጣ. ..>>>>>>ከእኔ በኋላ በወድንዶች ኡመቶቼ  ላይ ከሴት የበለጠ ፈተናን አልተውኩባቸውም ብለዋል.<<<<<<... በሌላ ሃዲሳቸው ደግሞ.____ሴት ልጅ ማለት ስንትና ስንት ጎበዝ ጀግና ልበ ሙሉ የሆነን የወንድ ልጅ ልብ ወስዳ የምታንበረክክ ፍጡር ነች _ብለው የተናገሩት ፈተና በእኔ ላይ ተከሰተ፡፡   #ቀረሽ_ሁነሽ_ህልሜ    ከምን ቃል ልጀ ምር ምን ብየ ልግለፀው    ላንች ያለኝ ፍቅር ወሰን እንኳን የለው በማጣቴ ሰበብ አንችን ከኔ  አርቀው ወቅትይ ተብየዎች ሊነጥቁኝ ሲዳዱ ሳያውቁ ነውና ላንች ያለኝ ፍቅር   መስዋአት ለመሆን ጥልቀት ሳይረዱ እነሱ መቼ አውቀው አንች ማለት ለኔ የሆንሽ የአይኔ ብሌን የመኖሬ ሚስጥር የሆንሽኝ ብርታቴ  ያስረከብኩሽ ይሄን ንፁህ ልቤን እናማ የኔውድ በሂወት እያለሁ ፍቅሬን ላልነጠቅ አንችን አሳልፌ ላልሰጥሽ ለሌላ ላደርግሽ ጠበቅ        ስደትን መረጥኩኝ ያን ክፉ ማጣቴን       አንቺን ማጣት ሀሳብ በሩቅ አሽቀንጥሬ        ዳግም ተመልሸ ከሀገሬ ገብቸ         አንችን ላደርግሽ ሂዋኔ የሂወት አጋሬ ወሰንኩኝ መሰደድ በባዶ እግር ጉዞ ያለስንቅ ዳቦ አንች ሁነሽ ስንቄ ምግብና ውሀ ሆዴ መች ተርቦ ጀመርኩት ጉዞውን አላማን አንግቤ  በሄድኩበት ሁሉ  አንችን እያሰብኩኝ ግና ምን ያደርጋል መቋቋም አቃተኝ  የስደት ክፍቱ ያየሁት መከራ የበረሀው ጥናት የሚገርፍ ወላፈን   ማእበሉ ሁላ ይቅር ሳይወራ ከዛ ሁሉ ስቃይ እንግልት ድብደባ   ይሻለኛል ብየ ሞትን መረጥኩና ዳግም ተመልሸ ፎቶሽን አይና  መኖር አስባለሁ ላይ የሂወት ቃና ምቾት ስቃይም ቢሆን ችግር ሁሉም አላፊ ነው ይሄም አለፈና ያሰብኩበት ደረስኩ ሳኡዲ መሬት ረገጥኩ አላህ ፈቀደና             የተሰደድኩበት ከሀገር ከዘመድ  ርቄ              ህልሜ ሀሳቤ አንቺ  ነሽእና              ስራየን ጀመርኩት በብርታት በወኔ               የድህነትን ቤት ላደርግልሽ ወና ደግሞም ሄድኩኝና የአላህ ቤት ዘያራ  እምባየን አዉጥቼ አላህን ለመንኩት ከአንች እንዳይለየኝ ሰአዲን የኔ አርጋት  ክፉን አታሰማኝ ብየ ተማፀንኩት ስራየ ሰምሮልኝ ያሰብኩት ሲሳካ ዳግም ተመልሸ ሀገሬ ልገባ እያሰብኩኝ ነበር እያሰብኩኝ ነበር ህልሜኮ ሰምሮልኝ ካንች ጋር ልጋባ ላንች ያለኝ ፍቅር ቅንጣት ሳይጓደል እንደ ፅጌሬ እያደር ለምልሞ ታዳ ምን አጠፋሁ ልቤን ያደማሽው ጠባሳ ጣልሽብኝ ሁሌ ላይሽር ታሞ ያፈቀረሽ ልቤ ይሄንን አይችልም መስማት ይቅርና ማሰብ አይፈልግም አንች ግን አረግሽው ምንም ሳትራሪ ጭካኔ ተሞልተሽ ላገባ ነው አልሽም ጆሮየ ቢከብደው የሰማውን መርዶ ጉልበቴ ዛለና ከመሬት ወደቀ ከአይኔ ብዙ እንባ ያለገደብ ሲፈስ   ተስፍየ ተነነ እኔን ትቶ ራቀ ባዶነት ተሰማኝ ህይወት ትርጉም አጣች እንዳልሆን ሁኛለሁ ራሴን ጠላሁት እድሌን ረገምኩ አላህ ጋር ተጣላሁ ለዱአየ ምላሽ መልሴ ይሄ ነው? አልኩት      አንች ሁነሽ ለኔ የስደቴ ምክንያት      ከቤተሰብ ከሀገር መራቄ       እንዴትስ አላለቅስ እንዴት አላነባ       ዛሬ ነገም አለሁ እንባየን ጨምቄ ላገኘሽ ተሰደድኩ አጣሁ ሳላገኝሽ ህልሜ ሳይሳካ ሆንሽብኝ ህመሜ ሳልይዝ አልጨበጥኩሽ በልቤ ታትመሽ በእጅ የማይጨበጥ ቀረሽ ሁነሽ ህልሜ   ከዚህ ቀን ቡሀላ ስራ መስራት አልቻልኩም .....ማሰብ መዝለፍለፍ ...እሷ ጋር ያሳለፍኳቸዉ እሷን ላለማጣት ገና በለጋ እድሚየ ስደት የተሰቃየሁት ስቃይ ፊቴ ላይ ድቅን እያለ አይኔን እስከሚያመኝ እስከሚቀላ ድረስ አልቃሻ ሆንኩኝ፡፡ አምባየ ቆይ እስኪ አንቺ የምፈልጊዉ ሀራም እንድንሰራ ነበር እንዴ ??? ሰዉ ሀላልን ፍለጋ እንደዚህ ይሰቃያል በሀራም ቢሆን እኮ እንደዚህ አልሆንም ነበር ...ታዳ ሰዉ ሀላል ካልፈቀደ ለሀራም በሩን ከከፈተ ለምን ተስፋ ሰጠሽኝ ለምን አሰቃየሽኝ?? እያልኩ ብቻየን ተኝቼ እምባየ ሲረግፍ ይዉላል ፡፡በአንቺ ልብ የለለ የኔ ልብ ግን አቅፎ ታምኖ የያዘዉ ፍቅር መሰረዝ አልችልም፡፡  ፍቅር ያሸንፋል ብየ  የማይጨበጥ ፍቅር ይዠ ፍቅር ያሸንፋል ሳይሆን ፍቅር ሕይወት ያከሽፋል .....ፍቅር ያሸንፋል ለሚሉ ወገኖቼ  በጭራሽ ፍቅር አያሸንፍም ....የሚያሸንፈዉ ብር እንደሆነ ተረዳሁ፡፡ የአራዳ ልጆች ከሌለህ money ምንም የለዉ funny በገመድ ሲጥ በል ገዝተህ በስሙኒ ያሉት ወደዉ አይደለም.....      ምግብ ዘግቶኛል አሁን....ወደ እኔ ቢመጣ ደስ የሚለኝ ሞት ብቻ ነበር፡፡ ሞትን ተመኘሁ ግን አልሆነም ፡፡     ሰአዳ ካገባች ወራት ተቆጠረ......ክርክሬ ፈጣሪየ አላህ ጋር ሆነ >>>>>>>>>> ካዕባ ገብቼ እያለቅስኩኝ ለምኘህ ...እንዴት ጌታየ እንዴት ስቃየ አይበቃም ወይ  እላለሁ፡፡ አልቅሼ ለምኝህ እንዴት ለሌላ ሰው ታደርግብኛለህ??? ዝሙት ብሰራ ይሻል ነበር እንዴ  እያልኩኝ ራሴ ጋር ፈጣሪየ ጋር እከራከራለሁ<<<<<<<<<    አሰሪየ እና የመኒዉ ሁኔታዉን ስለሚያቁ አዝነዉ አብሽር ይሉኛል አንድ ወር ያህል አሰሪየ ፈቀደልኝ እስከምረጋጋ፡፡ ከአንድ ወር ቡሀላ ባረሳዉም  ቀለል አለኝ ..ስራ መስራት ጀመርኩ፡፡        የሆነ  ጊዜ ሰአዳ  ደወለች ...ደግሞ ምን ቀራት ብየ ስልኩን አላነሳሁም ፡፡       በፌስቡክ ጻፈችልኝ >>>>>>>የሰራሁት ነገር ስህተት ነበር ይቅርታ አድርግልኝ ባክህን ሚስጥራችን በሁለታችን ይቅር እና  እንደ ድሮው በድብቅ  እንገናኝ እንደዋወል እናዉራ  አለችኝ ..እኔም  አላህን ፍሪ ባለትዳር ነሽ አላህን ፈርተሽ የባልሽን ሀቅ ተወጪ ከአሁን ቡሀላ እንዳደዉይ ሚሴጅም እንዳትልኪ  ፡፡ ብየ በአጭር ቃላት በፁሁፍ ነገርኳት፡፡ ሳዑዲ ለመስራት  ሰአዳ ጋር የተስማማነዉ ሁለት አመት ለመስራት ነበር ሁለት አመት ሞላኝ ሰአዳ ባታገባ ኢትዮ እመለስ ነበር ምን ዋጋ አለዉ ሰአዳ ቃሏን በልታለች..ማንን ብየ እሄዳለሁ ??እዚህም የመጣሁት ለሰአዳ ብየ ነበር አልታሳካም፡፡ ሳዉዲ ለመስራት ወሰንኩኝ    ሳውዲ ሶስት አመት ሆነኝ ሶስት ሃጅና በቁጥር የማይታወቅ ብዙ ኡምራ ሰርቻለሁ አላህ ይቀበለኝ፡፡ አንዲት ልጅ ጋር ተዋወኩኝ  ሰሚራ ትባላለች፡፡ ሰሚራን ያስተዋወቀን አጋጣሚ ነዉ..የተዋወቅነዉም part 2⃣5⃣ ይ.....ቀ......ጥ..ላ..ል @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

Sidekick Airdrop ➖ START በሉት ➖ diamond Claim አድርጉ ➖ ሁሉንም ታስኮችን ስሩ ➖ ሰው ጋብዙ ። Note - ይህ Project Binance lab Invest ያደረገበት Proj
Sidekick Airdrop ➖ START በሉት ➖ diamond Claim አድርጉ ➖ ሁሉንም ታስኮችን ስሩ ➖ ሰው ጋብዙNote - ይህ Project Binance lab Invest ያደረገበት Project ነው Tap tap ካልሆነ ወይ Viral ካልወጣ Airdrop እደማትሰሩ I know 😂Anyway ብዙ ጊዜ Binance  Airdrop Project ላይ Invest አያደርግም maybe ከራሳቸው ጋር ውስጣዊ ግንኙነት ያለው እና ወደፊት የሚወጣው Token ላይ ብዙ ያቀዱት ነገር ቢኖር ነው.....Interest ያላችሁ ልጆች ወጥራችሁ ከሰራችሁ ጥሩ ነገር ታገኛላችሁ ። ለመጀመሪያ ይጫኑ👇👇 👉 https://t.me/sidekick_fans_bot?start=1753715732

😘የዘናጭ ልጅ ለቅሶ😘 ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ይዘንላችሁ መጥተናል ሊያመልጦ አይገባም 😱😱 በጣም አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው! ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመከታተል😋😋 ከታች ያለውን ክፍል
😘የዘናጭ ልጅ ለቅሶ😘 ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ይዘንላችሁ መጥተናል ሊያመልጦ አይገባም 😱😱 በጣም አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው! ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመከታተል😋😋 ከታች ያለውን ክፍል አንድ የሚለውን በመጫን 💢ገብተው ያንብቡ💢