8 393
مشترکین
-624 ساعت
+907 روز
+35430 روز
آرشیو پست ها
8 388
Remedial and Freshman books ይለቀቅ ዬምትሉ👉👍
8 388
በ vpn በ 00ብር data መጠቀም ዬምትፈልጉ👇
@Ethiotelecom_free_internet
8 388
Etheotelecom package መግዛት ዬምተፈልጉ👌
For Internet
Weekly and monthly
7 Day 10GB data 👉 50birr
30 Day 15GB data👉70birr
Dm👉 @Pelkgt
8 388
#Online_ላይ_በቀን_እስከ_300ብር😱
በምን ስራ?
ስራው ምን ላይ ነው?
ዬሚስፈልገቹ skill
👉 Graphics Design
👉 Video editing
👉 Logo design
እነዚ skill ከለቹ በ ቀን 300 ብር እና ከዛ በላይ መስራት ትችላለቹ 300 በትንሹ ነው
እንዚን skill ከለቹ ስራቹን በ Upwork እና fivver ላይ በቀለሉ መስራት ትችላለቹ
እነዚን skill የለቹ Upwork እና fivver ላይ ዬመጀራያ ስራ እንዲትይዙ እና ዬሚጀመሪያ ክፍያ እንድተገኙ ዬሚረደቹ ።
Skill ከሌለቹ በ 10 ቀን ትምህርት ብቻ ወደ ስራ እንድትገቡ ዬሚረዳቹ course ተዘግጅቶወል 👌
Skillu ለሌለቹ full course
👉በ150ብር ስራ መስራት እና ዬመጀመሪያ ክፍያ እስክተገኙ
Skillu ለለቹ
👉በ 50ብር ብቻ ስራ apply አድርገቹ ዬመጀመሪያ ክፍያ እስክተገኙ
ስራውን የምትፈልጉ 👉 @Kasaunn
8 388
#ማስታወቂያ
#Internet_package
ከድሮ በተለየ ሁኔታ ✅
POTWIFI PACKAGE ተመልሶወል
PotWifi ብስልካቹ ላይ መግዛት ዬምትፈልጉ በውጥ አውሩኝ
Etheotelecom ወይም Safaricom ሲም ካርድ ላይ መግዛት ትችላላችሁ
POTWIFI ከ Wifi ዬሚላየው አንደ ነገር ብቻ ነው
PotWifi ስልክ ቁጥር ላይ ዬሚጨን Internet ነው
Wifi ተቀለቹ 🌱
ወጋ✅30% ቅናሽ ተደርጎበት
1 Day👉50birr
7 Day👉100birr
30 Day👉150birr
90 Day👉700birr
365 Day👉2000birr
DM 👉 @Pelkgt
Payment method 👉 Telebirr&CBE
8 388
Free AI Bot – Available for Everyone! 🚀
Join now and use the power of AI to beat the bookmakers with 80%+ accuracy!
Start winning smarter, not harder.
👉 Join here: https://t.me/+Q6O52Pe5XNdlMjY0
8 388
+1
#Breaking_news
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።
የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
8 388
#Unlimited_internet_package
PotWifi ብስልካቹ ላይ መግዛት ዬምትፈልጉ በውጥ አውሩኝ
የ 1 ወር 👉 100ብር
የ 6 ወር 👉 500ብር
የ 1 አመት 👉 850ብር
Etheotelecom ወይም Safaricom ሲም ካርድ ላይ መግዛት ትችላላችሁ
POTWIFI ከ Wifi ዬሚላየው አንደ ነገር ብቻ ነው
PotWifi ስልክ ቁጥር ላይ ዬሚጨን Internet ነው
Wifi ተቀለቹ 🌱
DM 👉 @Pelkgt
8 388
#Grade12
" ሲያልቅልን ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ትክክለኛ ቀን እናሳውቃችኋለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች " የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ነው ይፋ የሚደረገው ? ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጳጉሜን 4/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋል ብለው ነበር ሳይደረግ አለፈ ውጤት ይፋ የሚደረገው መቼ ነው ? " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቅርበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተማሪዎች እና ወላጆችን ጥያቄ ይዞ አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን አነጋግሯል።
እኚህ አመራር " ውጤት ሲያልቅ እንገልፃለን በተቻለ መጠን በአጭር ጊዜ ይለቀቃል፤ ትክክለኛው ቀን ሲወሰንም በይፋ ሚዲያ ጠርተን እናሳውቃለን " ብለዋል።
" የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በማስተላለፍ ተማሪዎችን እያወናበዱ ነው " ያሉት አመራሩ ተማሪዎች ውጤቱ ይፋ የሚደረግበትን ቀን ከተቋሙ እስኪሰሙ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል።
በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች (በፌስቡክ ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ) " ስለ ውጤት ከምንጮቻችን መረጃ አገኘን በዚህ ቀን ይወጣል " እያሉ የሚሰራጩት መረጃዎችም ሀሰተኛ እንደሆኑ ተጠቁሟል።
" እኛ በሚያልቅ ጊዜ እናንተን ጨምሮ ሚድያዎችን ጠርተን እናሳውቃለን " ያሉም ሲሆን " ' በዚህ ቀን ይወጣል ተብሎ ነበር ' የሚለው ሳይሆን ጥርት ብሎ ሲያልቅልን በፍጥነት እናሳውቃለን " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ580 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው አይዘነጋም።
8 388
ከ ማታ 3 ሰዓት Price Update ይደረገል
C.price. Updt pr
👇 👇
1month =100birr👉 150
6Month= 500birr👉600
1 Years =850 birr👉 1000
Potwif ከመታ ጀምሮ price Update ይደረጋል
Potwif ምንድነው?
Potwif ብስልካቹ ላይ ዬምትገዙት Unlimited internet ነው
DM👉 @Pelkgt
8 388
ማታ 1 ሰዓት ላይ price Update ይደረጋል
እስከሁን በትልቅ ቅንሽ ነበር ደንበኛ እንዲመጣልን እንጂ በዚ የትም ሀገር አይወጣም
8 388
አሁንም ስለ Potwif ዬምትጠይቁኝ ሰዎች ገዝታቹ በ 10 ደቂቃ order ይደረገል order ከተደረገ ደግሞ በ 5 ደቂቃ ወደ ገዛቹት ስልክ ይልካል ምንም እንደሰስበቹ 🙌
8 388
#የ2017 የ12ኛ ክፍል ዉጤት መቼ ሊለቀቅ ይችላል???
➡️ ትምህርት ሚኒስቴር ጳጉሜ ዉስጥ ዉጤት ይለቀቃል ማለቱ የሚታወስ ነው:: ሆኖም ዉጤቱን ሳይለቅ ይሄው ዛሬ መስከረም 2 ነው::
▪️እስካሁን ከትምህርት ሚኒስቴር ገፅ
ምንም ነገር ባይባልም ከዛሬ ጀምሮ
የመለቀቅ ዕድሉ ከፍተኛ ነው:: በዚህም
መሰረት
▪️ዛሬ አርብ መግለጫ ከተሰጠ ዛሬ
ሌሊት አከባቢ ዉጤታችሁን በይፋ
ማየት ትጀምራላችሁ::
▪️ቅዳሜ መግለጫ ከተሰጠ ደግሞ
ቅዳሜ ሌሊት ዉጤታችሁ የሚለቀቅ
ይሆናል::
▪️እሁድ መግለጫ ከተሰጠ ደግሞ
እሁድ ሌሊት ዉጤታችሁ የሚለቀቅ
ይሆናል።
➡️ በመሆኑም ዉጤት ከመገለፁ በፊት ቀድሞ መግለጫ ስለሚሰጥ ብዙ መጨነቅ የለባችሁም። በተለያዩ ሚድያዎች ላይ ዉጤት ተለቋል የሚለው ዜና ዉሸት ነው::
➡️ ስለሆነም ከመሰል የዉሸት ዜናዎች እራሳችሁን ጠብቁ:: አዲስ ነገር ስኖር እና ዉጤት ስለቀቅ በፍጥነት የሚናደርሳችሁ ይሆናል::
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
