cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መልካም ልቦች

…… አስተሳሰብ የሚደክመው መልካም የሆነ ግንዛቤ ከህሊና ሲጠፋ ነው እዚህ ቤት ግን ሁሉንም አንድ ላይ ያገኛሉ …… ሀሳብ አስተያየቶን በ @KING_SGL ላይ ያስቀምጡ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 302
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
-1630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከሁሉም ልብ የሚሰብረው ሐሙስ ምሽት የሆነው ነገር ነው።ጌታችን "ከእራት ተነሳ ልብሱንም አኖረ:ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤በኃላም በመታጠቢያው ውሃ ጨርቅ ጨመረ።የደቀመዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።የእግር ሹራብ በማይደረግበትና ክፍት ጫማ በሚደረግበት በዚያ ዘመን ቀኑን ሙሉ ሲጓዙ የዋሉበትን የሐዋሪያቱን በአቧራ ያደፉ እግሮች ሊያጥብ ተነሳ።በእስራኤል ባህል እግር ማጠብ የሎሌዎች ስራ ቢሆንም የሰማይና የምድር ንጉስ ግን በትህትና እንደ ሎሌ ሆነ።ጌታችን አጎንብሶ የደቀመዛሙርቱን እግር ሲያጥብ ይሁዳም ሊታጠብ ተራውን ይጠብቅ ነበር።ጌታውን ሊሸጥ በተስማማበት ማግስት ጌታችን አጎንብሶ እግሩን አጠበው። ርዕስ📓ህማማት ደራሲ✍ሄኖክ ሀይሌ 📚 ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
"ከባዱ ብቸኝነት ማለት? የምትናገረውን በማይረዱህ ሰዎች መሀከል መሆን ነው!" ✍️ ኦሾ 📚 ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
نمایش همه...
"መንፈሴ በአንድ መንገድ:ስጋዬ ደግሞ በሌላ አቅጣጫ ይመሩኛል::አንድቀን ከሁለቱ ሀይሎች ፍጭት ነፃነቴ እንደሚወጣ ግን ይሰማኛል:: ያ ነፃነት ግን ዘግይቶ:በስቃይም እንደሚገኝ አውቃለው" 📓ማኅተመ ጋንዲ 📚 ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
نمایش همه...
📓 ጠበኛ እውነቶች ✍️ ሜሪ ፈለቀ 📔 ክፍል 1 📚 ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
نمایش همه...
ውድ ደንበኛችን የሱፐር አፕ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በጓደኛዎ ተጋብዘዋል፡፡ለተጨማሪ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ Hiwet. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/help/downloadPage.html
نمایش همه...
" ሲገባኝ ሁሉም ሰው የሆነች ”የለውጥ ኩርባ” አለችው። አስተሳሰቡ ወይ ስሜቱ አሊያም ድርጊቱ የሚቀየርባት ። ወደ ዐዲስ ምዕራፍ የሚታጠፍበት ወይም ከወደቀበት መቀመቅ የሚስፈነጠርበት ወይም ለዛለው ጉልበቱ አቅም የሚያገኝበት። ለውጥ ወደ ተሻለ ማደግ ብቻ አይደለምና ኩርባውን ሲታጠፍ ውድቀትም ሊሆን ይችላል። ያች የለውጥ ኩርባ አንድ የሆነች ኢምንት ክስተት ልትሆን ትችላለች ወይም ዐረፍተ ነገር ወይም አንዲት ቃል ምናልባት አንዲት መሳም ወይም የአንድት ደቂቃ መታቀፍ ወይም.... " - ከ'ጠበኛ እውነቶች ' መጽሐፍ ገፅ 116 ደራሲ :- ሜሪ ፈለቀ ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
نمایش همه...
👍 1
ጠንቅቃ ያላወቀችው ሰው ይከታተላታል። ከዚህ ቀደም ሰዎችን በስውር ስለሚከታተሉ ሰዎች ብዙ ፅሁፎችን አንብባለች። ይሄ ነው ተብሎ ካልተለየ ቦታ እየመጡ እንደሚከታተሉ ታውቃለች። ፈፅሞ ያልተገለጠላት እሷን ምን ይሁን ብለው እንደሚከታተሏትና ከእሷ ምን እንደሚፈልጉ ብቻ ነው። ያም ሆነ ይህ የጭንቀቷ መንስኤ ሆነው በሰላም እንቅልፍ ከተኛች ሰንብታለች። ዘውትር ከእንቅልፏ ምትነቃው ራስ ምታት ተጫጭኗት ነው። ይህ ሁሉ በሃሳቤ የፈጠርኩት ቅዠት ነው፣ ስትል አሰበች - አሽሌ ፓተርሰን። የሥራ ጫና ደቋቅሶኛል የግድ እረፍት ማድረግ አለብኝ። 📚ርዕስ፦ ህልምሽን አጫውቺኝ ✍️ደራሲ፦ ሲድኒ ሺልደን ማጋራት መተሳሰብ ነው! ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
نمایش همه...
👍 1
በአስማት ወደ ውሻነት ተለውጫለሁ። ማንም ይህን እውነት ለማመን ቢቸገር ተቸገረ አይባልም። ይህንን ለመቀበል እንኳ ለሌላው ለእኔም ከብዶኛል። የማንም እምነት እኔን ከውሻነቴ አይመልሰኝም። ይህ እውነት ቢሆን ባይሆን የሚቸግረው ላይኖር ይችላል። አይኑር። የእውነቱን የማይኖር፣ የእውነቱን የማይስቅ፣ የእውነቱን የማያለቅስ ትውልድ ይህንን አስቸጋሪ ሀቅ እንዲያምን አይገደድም። ሀቁ ግን ይኸው ነው። በአርአያ ሥላሴ የተፈጠርኩ ሰውዬ በአርአያ ቡቼ ከች ብያለሁ። ሰው ነበርኩ። እነሆ አሁን ግን ውሻ ነኝ። እንደ ምጣድ ቂጥ የበሰልሁ ውሻ። ይኸው ወደ አንዲት ጥርት ያለችና ከፈሳሽ የተሰራች መስታወት ወደመሰለች ምንጭ ዳር ደርሼ መልኬን ውሃ ውስጥ እየተመለከትኩ ነው። ሰአት እላፊ የመሰልሁ፣ ጥቁር ውሻ። 📚 ርዕስ፦ የከበረ ድንጋይ ✍️ ደራሲ፦ ይስማዕከ ወርቁ ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
نمایش همه...
ይህው መጽሐፉ አንብቡት! 📓 ርዕስ=ህልምሽን አጫውቺኝ ✍️ ደራሲ=ሲድኒ ሺልደን     ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
نمایش همه...
700 ብር ብቻ በፈለጉት ቅድሳን ለማሰራት ሲፈልጉ ይዘዙን 📞0940719025
نمایش همه...