cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💛💜️ የፍቅር ግጥሞች (yefkrgtmoch) ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬►🍀💚💙

በዚህ ቻናል የምታገኝቱን በጥቂቱ ልጠቁማችሁ ❤ የፍቅር ጥቅሶች ❤የተለያዩ ርእስ ያላቸውን ግጥሞችን ❤ቁም ነገር አዘል የሆኑ ጥቅሶችን ❤ ሀገር አቀፍ ዜናወችን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

💖💖💖💖💖በቃ እወድሻለሁ❣❣❣ ..........✍✍✍.......... ለምን አትበይኝ ምክንያት የለኝም ፍቅር ስሜት እንጂ ስበብ አይመስለኝም ብቻ እወድሻለሁ መውደዴ ጥልቅ ነው ፍቅርሽ ለእኔነቴ የልብ ዙፋን ነው ህያው የምሆነው አንቺ በማፍቀር ነው ^ ጅልነት አይደለም ሁሌ አንቺን ማለቴ ሞኝነት አይሆንም ለፍቅርሽ መክሳቴ ጅልነት አይደለም እራሴን መስጠቴ በቃ አንቺን መውደድ ነው ደስታ መደሰቴ ውለታን ፈልጌ ውደጂኝ አላልኩም ፍቅር ስጠሁ እንጂ ምላሽ አልፈለኩም በቃ እወድሻለሁ ማለቴን አልተውኩም አዎ አፈቅርሻለሁ አዎ እወድሻለሁ ፍቅርቅር አድራጌሽ ሁሌም እኖራለሁ አንቺን በመውደዴ እፎይታ አገኛለሁ ውዴን እየወደድኩ ሀሴት አደርጋለሁ በፍቅርሽ ውቅያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ አንቺ ካለሺልኝ ሙሉ ስው እሆናለሁ። ❤️❣ለምወድሽ 😘😘 ✍🌹🌺SM @yefkrgtmoch
نمایش همه...
እባክህ አትግደለኝ 🙏 በእውቀቱ ስዩም ፣ ቁመቱ ሳይጨምር ሰለሞን ቦጋለ ፣ መፍነክነክ ሳይጀምር ያ ግሩም ኤርሚያስ ፣ ስለ ፖለቲካ ትንታኔ ሳይሰጥ ፣ ቃላት እያቡካካ አደራ አትግደለኝ ... የሳሮን ደሳለኝ ፣ መመኪያ ሳይሟሽሽ ስካይ ጨርቁን ጥሎ ፣ በጊዜ ሳይጠሽሽ እንዳልካቸው ቆሞ ፣ ዝም ማለት ሳይችል ያ ወንድሙ ጂራ ፣ አንድ እንስት ሳይጥል የአሌክስ አብርሐም ፣ መልኩ ሳይገለጥ በጫካ የመሸገ ፣ አምኖ እጅ ሳይሰጥ አልበም ለቆ ሳላይ ፣ ነጠላ ያሬድ ነጉ ከጆሲ ኢንዘሀውስ ፣ ሳይሰጠኝ በጉ በቃ እንዳትገለኝ 🙏 የሰይፉ ፋንታሁን ፀጉሩ ተመልሶ ፣ አፍሮ ሳይሆንለት ወዳጁ የነገረው ፣ ቀልድ ሳይጠፋበት ብዕሩ ሳይነጥፍ ፣ ኤፍሬም ግጥም ሲፅፍ የብሔራዊ ቡድን ፣ ሳይሳሳ ቀኙ ክንፍ ዋቀዮ አትግደለኝ 🙏 አብይ አህመድ ወጥቶ ፣ መስቀል አደባባይ ድጋሚ ሳያስጮህ ፣ አልቅሶ ያለን ዋይ ዋይ የሐይማኖት ቤቶች ፣ ከህንፃቸው ይልቅ ተውቦ አምሮ ሳላይ ፣ እምነታቸው ሲልቅ አደራ ብያለሁ 🙏 ይሄን ነው ምመኘው ፣ እድሜ ለማስረዘም እልፍ አዕላፍ ዘመን ፣ ጉልበት ለማለምለም የማይሆን ተመኝቶ ፣ አኑረኝ ካላሉት መኖር አልተቻለም ፣ ቀመሩን ካሰሉት ደሞ ከለመንኩህ ፣ አንዱን ብቻ አሳክተህ ፈፅሞ እንዳትለኝ ፣ አሁን ትሞታለህ አንድ ሁለቱንማ ፣ ሰውስ መች አቃተው ከሀሊ ኩሉ ነህ ፣ ሁሉንም ፈፅመው ያኔ • • • "እንዴት ያለ ምስኪን ፣ ሰው አክባሪ ነበር አሁን ምን ያደርጋል ፣ ድንገት በላው አፈር" ተብሎ ይፈፀም ፣ ግብዓተ መሬቴ በድንኳን ይወጋል ፣ የምድር ቅሌቴ 🙄 እስከዛ አደራህን 🙏 ✍❤️SM @yefkrgtmoch
نمایش همه...
እውነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል፤ እውነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት፤ እውነትን ለመኖር ግን ከሁሉ የሚበልጥ መስዋእትነት ያስከፍላል። ምክንያቱም ... እውነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና፣ ለመናገር ንጹህ ህሊና ... ለመኖር ደግሞ የሰውን ሁለንተና ይጠይቃልና። @D.r M @yefkrgtmoch
نمایش همه...
የራሱን ማንነት በራሱ ጭንቅላት ተሸክሞ መምራት ያልተቻለው አንገት … የቀኙን ከግራ የፊቱን ከኋላ አዙሮ መመልከት አጢኖ መረዳት እንዴት ሊሆንለት? የራሱ ራስ ከብዶት አወይ ጉድ ' #እኔነት ❤️SM @yefkrgtmoch
نمایش همه...
🇪🇹ሰኞ ሐምሌ ፲፩ ፳፻፲፬ ዓ.ም ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ #የውሸት_ሳቅ ሆዱ ነገር ቋጥራ ፥ የቂም ሾል አርግዞ አንጀቱ እያረረ ፥ ልቡ በቀል ይዞ ጥረሱ ሰው ልትበላ ፥ ከንፈሩን ፈልቅቃ ግልጥ ትላለች ፥ የውሸት ሳቅ ስቃ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ​​ ምንጭ ➸ ምርጥ ምርጡን ለናንተ ┏─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┓ ❘ ❝ ሰው፡ከሆኑ፡በቂያችን፡ነው። ❞ ᴀ ❘ ┗─━─━─━─━≪♡≫━─━─━─━─┛
نمایش همه...
#ብስልና_ጥሬ """"""""""""""""""" ብስልና ጥሬ ባንድ እየተቆሉ፣ ሁሉም ክስል ያሉ የጨሱ መሰሉ፣ ለካስ እንዲያ አይደለም ወዲህ ነው ምስጢሩ፣ ጥሬው እስኪበስል ብስሉ ነው ማረሩ:: ደግሞ እንዲሀም አለ ብስልም ጥሬ መምሰል፣ አብሮ እየተቆሉ እስኪያሩ መማሰል … መማሰል … መማሰል … መማሰል ሲበዛ ጥሬው በሰለና፣ ብስሉ አራራ ሆኖ ምጣድ ላይ ቀረና:: 🖋ዘውዱ ምልክት @yefkrgtmoch
نمایش همه...
🌹☘እሷው ናት ሂወቴ🪶🦜🦜 ፍቅሯ ከደሜ ጋር ባንድ ተዋህዶ አይኔ እሧን ለማየት ወደሷ ተሰዶ ሌላ አላይም አለ እሷን ብቻ ወዶ። ባይኔ ሳላያት ገና ስለሧ ሳወራ ድብርቴ ይሸሻል ክብሯን እየፈራ ፈገግታዋ ቀሩቅ በሀይል እያበራ መንፈሴ ሲሸበር አንደበቴ ደሞ በእሷ እየኮራ ሲያወድስ ስለሷ ለሠወች ሲያወራ ብሎ አስረዳቸው ናት የልቤ ጮራ መኖር መደሰቴ መሣቅ መጫወቴ መጠጣት መብላቴ መናገር መስማቴ ለኔነት ኩራቴ እሷው ናት ምክንያቴ እሷው ናት ሂወቴ። ✍ቢላል መ ሸር👉 @yefkrgtmoch
نمایش همه...
🗣🗣🗣ተዋት አትበኝ👇👇☝️ እኔ እሧን ላልተዋት እናንተ አትድከሙ ይተዋታል ብላችሁ ጭራሽ አታልሙ ልቤ እሷን ላይተዋት ተዋት አትበሉኝ የልቤን ስብራት እናንቸ አታድኑኝ ቃል አለኝ ለሷሟ ዘላለም ላልከዳት የፍቅሯ መቋጮ ሁኜ ልቀርላት። ስለሧ ምንነት እንድህ ናት ብላችሁ በጎነት ስራዋን በመርሳት ክዳችሁ ድክመቶቿን ብቻ በብዛት ይዛችሁ አትንጡ ወደኔ እኔ ላልሰማችሁ። 🧏‍♀🧏‍♀🧏‍♂🧏‍♂ እሧን አቃታለሁ ስለሧ አታንሱብኝ ደርሳችሁ መካሪ እስኪ አትሁኑብኝ በወሬ ላላምን ላልሰማችሁ ነገር ምን ያደርግላችኋል ይህ ሁሉ መቸገር 🙅🙅‍♂🙅‍♀ ልቤን እያዳመኩ በፍቅሯ ታስሬ የሌሎችን ሀሣብ እኔ አልሰማም ወሬ። 🕺🕺🧏‍♀🧏‍♀🧏‍♀🧏‍♀ ✍ቢሉ 👉 @yefkrgtmoch
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.