cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ሊቨርፑል LFC Women

🔴እንኳን ወደ ሊቨርፑል ሴቶች ቻናል በሰላም መጡ። ይህ ስለ ክለባችን ሴቶች መረጃ የምናደርስበት ቻናል ነው። 🔴በየቀኑ ስለ ሊቨርፑል ሴቶች ቡድን መረጃ ያገኛሉ። 🔴ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በ @YNWA_97 መታችሁ መናገር ትችላላችሁ!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
195
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ዶዊን፦ "ይህ የእኔ ቤት ነው እዚህ በጣም ጥሩ ትዝታዎች አሉኝ ሊቨርፑልን በደረጃ ሰንጠረዡ ከፍ ለማድረግ የምችለውን ያህል ማድረግ እፈልጋለሁ።'' ''ከማት ጋር በመስራት ብዙ ልምድ አለኝ ፣ ከእኔ ምን እንደሚያገኝ በትክክል ያውቃል። ለ4 ወራት እኔ እዚህ ነኝ እና ምናልባት ወደፊት የሚሆነውን ማን ያውቃል? "የሊቨርፑልን ማሊያ እንደገና መልበስ በጣም ጥሩ ነው" @liverpool4321 @liverpool4321W
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቤርድ...''ስለ ናታሻ አስፈላጊው ነገር ጎል አስቆጣሪ መሆኗ ነው ሪከርዷን ብታዩ በሁሉም ጨዋታዎች ጎል አስቆጥራለች በድጋሚ እኛን በመቀላቀሏ በጣም ደስኛ ነኝ።'' @liverpool4321W
نمایش همه...
00:14
Video unavailableShow in Telegram
ሪሃኖን እና ቦነር ናታሻን ሲያገኟት 😍 @liverpool4321W
نمایش همه...
00:39
Video unavailableShow in Telegram
ናታሻ በ2013/14 ከማት ቤርድ ጋር ሰርታለች በተከታታይ አመት ክለባችን የሱፐር ሊግ ዋንጫ ሲያሸንፍ የቡድኑ አካል ነበረች። ዛሬ ለክለባችን ከፈረመች በኋላ ወደ ኋላ ተመልሳ በ2013 ሻምፒዮን የነበሩበትን ጊዜ ስታይ ስሜቷን መቆጣጠር አልቻለችም ❤ @liverpool4321W
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ ናታሻ ዶዊን በውሰት እስከ አመቱ መጨረሻ ድረስ ክለባችንን ተቀላቅላለች። Welcome back Natasha 🔴 @liverpool4321W
نمایش همه...
00:30
Video unavailableShow in Telegram
ኬሪ ሆላንድ ቼልሲ ላይ ያስቆጠረችው ቆንጆ ግብ @liverpook4321W
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን የቀድሞ አጥቂያችን ናታሻ ዶቪን ከሬዲንግ በውሰት ለማስፈረም ተቃርቧል። [SKY] @liverpool4321W
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
3-2 ተሸንፈን ከውድድሩ ውጪ ሆነናል። @liverpool4321W
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የኤፍኤ ካፕ 4ኛ-ዙር ጨዋታ          ⏰ ተጀመረ 🔵ቼልሲ 0-0 ሊቨርፑል🔴 🏟 ኪንግስሜዶው 🔴መልካም እድል ለክለባችን ሊቨርፑል🔴 @liverpool4321W
نمایش همه...
ቀዮቹ ኪንግስ ሜዶው ደርሰዋል @liverpool4321W
نمایش همه...