cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abadir Institute primary school sinc 1964 E.c

Public school

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 192
مشترکین
+524 ساعت
+197 روز
+4030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እንኳን ደስ አላችሁ‼️‼️       Congratulation‼️   ት/ቤታችን አባድር ኢንስቲትዩት በ2016 ትም/ዘመን የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ያስፈተናቸው ተማሪዎች በሙሉ ወደ 9ኛ ክፍል በብቃት አልፈዋል።።። ❤️ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያላችሁ‼️‼️‼️ 👉ውድ ተማሪዎቻችን ባለፉት አመታት ት/ቤቱ 100% የማሳለፍ ታሪኩን ስላስጠበቃችሁ እኛ በእናንተ ብቃት እጅጉን ኮርተናል‼️  ይህ ውጤት የተመዘገበው የ50ኛ አመት የወርቅ እዮቤልዩ በአል ባከበርንበት ማግስት በመሆኑ  ልዩ ደስታ የተሰማን መሆኑን መግለፅ እወዳለሁ።። 👉ለዚህ ውጤት እንድትበቁ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ መምህራን ትልቅ አክብሮት አለኝ ምስጋናም ላቀርብላችው እወዳለሁ።።🙏🙏🙏 ❤️ውድ ተማሪዎች ፣ ወላጆች፣ መምህራን እና የት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ‼️‼️   ሀሰን አወል ር/መምህር 👋❤️
نمایش همه...
👍 34 15👌 4🔥 3👏 1
እንኳን ደስ አላችሁ‼ አሰ ወረ ወበ ✋✋ የተወደዳችሁ አባድራዊያን ❤😍 የፊታችን እሁድ ሀምሌ 7, 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 (ሰዐት) ጀምሮ ትምህርታቸውን በአባድር ኢንስቲትዩት ተከታትለው ያጠናቀቁ ህፃናት በኦሮሚያ የባህል ማዕከል በድምቀት ሊመረቁ ነው በዕለቱ ለተመራቂ ተማሪዎች የሰርተፍኬትና የማበረታቻ ሽልማትም የሚከናወን ይሆናል። ውድ የተማሪ ወላጆችና ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ‼እያልን እሁድ ሀምሌ 7, 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በኦሮሚያ ባህል መዕከል አዳራሽ ውስጥ በሚካሄደው የምረቃ ስነስርዐት ላይ በመገኘት ለልጆቻችሁ ሞራል እንድትሆኑ እየጠየቅን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ‼ እንላለን። ዓመቱን በሙሉ እውቀት ለማስጨበጥ ስትለፉ የቆያችሁ መምህራኖችም የልፋታችሁን ፍሬ ለማየት ለዚህ ቀን ስለበቃችሁ እንኳን አደረሳችሁ!!..እንኳን ደስ አላችሁ‼ . . በጤና ቆዩን‼
نمایش همه...
16👍 6😍 2
00:01
Video unavailableShow in Telegram
congratulations-congrats.mp40.41 KB
👏 6
አንጋፋው አባድር ኢንስቲትዩት 50ኛ አመት የምስረታ በዓል..HarunMedia https://youtube.com/watch?v=aVz7_gzgN_A&si=DO03ryOmeCTtinHh
نمایش همه...
አንጋፋው አባድር ኢንስቲትዩት 50ኛ አመት የምስረታ በዓል..||HarunMedia||

😍 7 3
አንጋፋው አባድር ኢንስቲትዩት 50ኛ አመት የምስረታ በዓል..||HarunMedia|| https://youtube.com/watch?v=aVz7_gzgN_A&si=DO03ryOmeCTtinHh
نمایش همه...
አንጋፋው አባድር ኢንስቲትዩት 50ኛ አመት የምስረታ በዓል..||HarunMedia||

Aselamualeykum👋👋👋 ታላቅ ምስጋና አቅርበዋል🙏🙏🙏 ውድ የአባድር ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ???? 👉የት/ቤቱን የ50ኛ አመት የወርቅ እዮቤልዩ የምስረታ ባለፈው እሁድ ሰኔ 30/2016 እጅግ በጣም ልዩ በሆነ ሁናቴ እጅግ ደስስስ በሚል ድባብ መጠናቀቁ ይታወሳል።።። 👉በእለቱም ጥሪያችንን አክብራችሁ በበአሉ ላይ ለታደማችሁ የክብር እንግዶች ፣ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ የአዲስ አበባ መጅሊስ አመራሮች፣ ኢማሞችና ዑስታዞች፣ የትምህርት ቤታችን ወላጆች፣ የቀድሞ ተማሪዎች፣ የቀድሞ የት/ቤቱ ስታፎች፣ ጋዜጠኞችና የካሜራ ባለሙያዎች፣ ውድ ተማሪዎቻችን በበዓሉ ላይ ለታደማችሁ በሙሉ እናመሰግናለን 🙏 👉በእለቱም በህብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው 2B+G+3 ህንፃ የመሰረት ድንጋይ በመጣል ፕሮጅክቱን በይፋ ያስጀመርን ሲሆን የገቢ ማሰባሰብ ፈንድ ሬይዝ ፕሮግራም በማካሄድ ከ11ሚሊዮን ብር በላይ ቃል ተግብቷል። በዚሁ አጋጣሚ ቃል በገባችሁት መሰረት ለዚሁ ተብሎ በተከፈተው ዝግ አካውንት ገንዘቡን ገቢ እንድታደርጉ እናስታውሳለን።። በቀጣይም ህንፃው ተገንብቶ ሪቫን እስክንቆርጥ ድረስ ድጋፋችሁን እንሻለን❗️ 👉በበዓሉ እለት እንግዶችን እንኳን ደህና መጣችሁ❗️ በማለት በትህትና ዝቅ ብላችሁ በማስተናገድ የበአሉ ታዳሚያን ቀልብ መግዛትና መማረክ የቻላችሁ የት/ቤታችን መምህራንና ሠራተኞቻችን ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረሳችሁ‼️ ❤️የት/ቤት የቦርድ ሰብሳቢ እና የት/ቤቱ ር/መምህር በጋራ በመሆን ነው።። ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን🙏🙏🙏
نمایش همه...
👍 12
Aselamualeykum👋👋👋 ሰኔ 30/2016 ልዩ ቀን‼️ እንዴት ናችሁ ውድ የአባድር ቤተሰቦች❓ እጅግ በጉጉት ስንጠብቃት የነበረችው ሰኔ 30/2016 እለተ እሁድ በአላህ ፍቃድ ጉህ ቀደደ የማለዳ ፀሀይም ፈነጠቀች አቤት❗️ ደስ የሚል ቀንንን‼️‼️ እንኳን ለ50ኛ አመት የወርቅ እዮቤልዩ በአል በሰላም አደረሳችሁ❤️❤️❤️ 👉ይህን ልዩ በዓል ለመታደም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ወደ ግራንድ ኤሊያና ሆቴል አዳራሽ እየተመሙ ነው። የእለቱ አበይት ክንውኖች ❤️2B+G+3 የህንፃ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ በእለቱ የክብር እንግዳ ተቀምጧል። ❤️በተማሪዎች እጅግ አስተማሪና አዝናኝ ኘሮግራም ቀርቧል። ተማሪዎቻችን በጣም ልዩ ናቸውውው።።። ❤️በክብር እንግዶች ልዩ ልዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል። ከት/ቤቱ ጋር በትብብር ለመስራት ቃል ገብተዋል።። ❤️የአባድር ኢስቲትዩት ት/ቤት የሀምሳ አመታት ታሪክ፣ አመሰራረት አበርክቶት ተግዳሮቶችና ቀጣይ አቅጥጫዎች በሚል ዝርዝር ሪፖርት ቀርቧል። ❤️ለህንፃ ግንባታ የሚውል ገንዘብ ከማህበረሰቡ ለማሰባሰብ የፈንድ ሬይዝ ፕሮግራም በታዋቂው እና አንደበተ ርቱዕ ጋዜጠኛ ዲኖ አሊ የተመራ ሲሆን ከ11ሚሊዮን ብር በላይ ቅል ተገብቷል። /ቤቱ ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን❗️ ❤️ለአንጋፋ እና ለቀድሞ መምህራንና ሠራተኞች እንዲሁም አስተዋፀኦ ላበረከቱ አካላት እና ተቋማት የሜዳሊያና የሠርተፍኬት እውቅና በመስጠት ከቀድሞ ስታፎችና የክብር እንግዶች ጋር የኬክ ቆረሳ በማድረግ የእለቱ ፕሮግራም ደስ በሚል ሁኔታ ተቋጭቷል። በበዓሉ ላይ ለታደማችሁ ከፍ ያለ ምስጋና እናቀርባለን።🙏🙏🙏 እንኳን ለ50ኛ አመት የወርቅ እዮቤልዩ በአል በሰላም አደረሳችሁ‼️
نمایش همه...
👍 9 4👏 1
ልዩዩዩዩዩ ቀንንንንን ሰኔ 30/206
نمایش همه...
👏 22👍 6🔥 2👌 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.