cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ተማም አል ሀድራ/Temam Al hadra

#ሠላሙን አለይኩም ይህ የ ተማም አል ሀድራ ትክክለኛ ቻናል ነው በዚህም ቻናል የተለያዩ #መንዙማ ነሺዳዋች የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የኢሽቅ ሀድራ ታገኛላቹ አርሂቡ ዩቲዩብ ቻናሌን ለማገኘት 👇👇 https://www.youtube.com/@TemamAlhadraOfficial አስተያየት_ካላቹ_በዚህ_አድርሱኝ @al_hadraw

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
575
مشترکین
+124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
የኔ ባለውለታ🥰 የእኛን ሀገር ውሀብያዎች ተንኮል ስመለከት በዓለም አቀፍ ደረጃ የውሀብያን ተንኮል በመረጃ ይፋ ያደረጉት የሀገራችን ዐሊም ሸይኽ ዐብዱሏህ አል ሀረር ፅናት ግርምትን ይጭርብኛል😍 ወዳጄ!!! ስለ ውሀብያ መፍራት አያስፈልግም ግልፅ ግልፁን መዘርገፍ ነው💪
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ድሉ የኛ ነበር😎 ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2023/2024 የውድድር ዓመት ዛሬ ሲጠናቀቅ ማንቸስተር ሲቲ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 1 በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆኗል። የሲቲን ግቦች የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ የተመረጠው ፊል ፎደን ሁለት ግብ ሲያስቆጥር አንዷን ሮድሪ አስቆጥሯል። የዌስትሃምን ግብ ሙሀመድ ኩዱስ ከመረብ አሳርፏል። የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ዕድል የነበረው አርሰናል ኤቨርተንን 2 ለ 1 ቢያሸነፍም ማንቸስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ በ89 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል። ማንቸስተር ሲቲ በ91 ነጥብ አንደኛ ሆኖ ጨርሷል። ሲቲ ለተከታታይ አራተኛ ጊዜ ነው የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ማንሳት የቻለው። እኛም ሲቲ መንደር ገብተናል ✍️Temam Al hadra
نمایش همه...
ሰሉ ዓለ ነቢ💛 በ7ቱ ሰማይ ያሉ በመላኢኮች የነቢን ስም ሳይጠሩ ውለው አያድሩም (በሰለዋት)። ምድር ላይ ያለ ጀግናም ነቢን በሰለዋት ሳያወሳቸው ውሎ አያድርም። "ሶለዋትን አትቁጠሩ ይልቁን እስትንፋሳችሁ በሙሉ ሶለዋት አድርጉ" አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
نمایش همه...
"ሶለዋትን አትቁጠሩ ይልቁን እስትንፋሳችሁ በሙሉ ሶለዋት አድርጉ" አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም! ✍️Temam Al hadra
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙዎች #በNotcoin የቴሌግራም ቦት ገንዘብ ሰብስበዋል። ንቀው ያለፉ ደግሞ እየተቆጩ ነው። ይሁንና ዳግሞ ተመሳሳይ እድል ተፈጥሯል። በታዋቂው የSolana ብሎክቼይን #Tapswap ዲጂታል #Verified የሆነ ገንዘብ መሰብሰቢያ #bot አቅርቦላችኋል። እስከአሁን 10 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች እየተሳተፉ ነው። እናንተም በኋላ ከመቆጨት አሁንኑ ተሳተፉ። ያልጀመራችሁ ከታች ባለው link ስትጀምሩ 2500 Coin በስጦታ ታገኛላችሁ:: ዛሬውኑ ጀምሩ👇👇 #Tap አድርጉ😐🙋 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_2013483131 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
ትልቁ ጠላታችን ሰው አይደለም ። መወገድ ያለበት ግን ልናስወግደው ያልቻልነው ባህሪያችን ነው ። አንድአንድ ከማህበረሰብ ከተፈጥሮ ከእድገት የመነጩ ባህሪወቻችን ጋ አመታት እልህ አስጨራሽ ውጊያ እንዋጋለን ። ግን አንችላቸውም ምናልባትም እነዛ ባህሪወች በጣም ስለሰረሰሩ ሌላ ረዢም አመታት እና ለቅሶ እና ትግል ስለሚያሻቸው ይሆናል ።
نمایش همه...
“በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን የተዘናጋ(የረሳ) ሰው በርግጥ የጀነትን መንገድ ስቷል” 💚🤍💚 ይላሉ #የኛ_ነብይﷺ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ጊዜው የለውጥ ነው ጎበዝ ንቃ😎 በnotcoin ያዘነ በtapswap ይደሰታል🙌 በ0 ካፒታል ቴሌግራም ላይ ብቻ ገንዘብ ስሩ💰 የሶላናው ታፕስዋፕ በቴሌግራም ሊጠናቀቅ 14 ቀን ነው የቀረው ቀድማችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ ሰብስቡ ታብ ታብ በማድረግ። #notcoin እንዲሰሩ ሰዎች ነግረዎት ተዘናግተው ነበር? አሁንም ጊዜው አልረፈደም ትርፍ ጊዜዎን በመስጠት ብቻ እንደ ኖትኮይን ተመሳሳይ የሆኑ ምንም ብር ሳያዎጡ taptap በማድረግ እና የተለያዩ ተግባሮችን በማከናወን #coin(ገንዘብ) ይሰብስቡ። ዝግጁ ከሆኑ ከታች ያሉትን ሊንኮች ተራ በተራ በመክፈት ጊዜ ሰጥተው ይስሩበት። #TapSwap ምዝገባ ሊያበቃ ጥቅት ቀናት ቀን ብቻ ቀረው! ያልጀመራችሁ እድሉን ተጠቀሙበት፣ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_2013483131 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift 1. Tapswap  ይባላል ገና እንደገቡ 2500 ቦነስ ይሰጣችኋል
نمایش همه...
ያረብ 🤲 ላንተ መንገር ትቼ ለሰው ነገርኩና የገራው ሀጃዬ ተመልሶ ጠና😥 አላህዬ አንተ ብቻ ሁነን ባንተ ላይ ብቻ ከሚከጀሉት አድርገን🤲
نمایش همه...
"ጁሙዓ ቀን በኔ ላይ ሶለዋትን አብዙ፤ከመካከላችሁ አንዱ ጁሙዓ ቀን በኔ ላይ ሶለዋትን አያወርድም ሶለዋቱ እኔ ዘንድ የቀረበችልኝ ቢሆን እንጂ" ﷺረሱሉሏህ የሙሀመድ💛 መባል ይበቃኛል ለኔ:: አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
نمایش همه...