cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝐌𝐄𝐋𝐈𝐇𝐀 𝐓𝐔𝐁𝐄

በቻናላችን/on our channel ◊የተለያዩ የውጭ እና የሀገር ውስጥ የምግብ አሰራሮችን/Various foreign and local cuisines ◊ቀልዶችን/Jokes ◊አጫጭር ፅሁፎችን/Short articles ◊እንዲሁም የተለያዩ ጥቅም ሰጪ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ ከኛ ጋር ይቆዩ 😊       «ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን !!»         👇REQUEST TO JOIN 👇 የሚለውን ንኩት

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
27 744
مشترکین
-5224 ساعت
-1427 روز
-50430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
ሰላም ❤️ ውዶቼ አዲስ ቻናል ላስተዋውቃቹህ 💛 ፍቅር ሰባኪ ይሰኛል!! በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አፍርቷል!! 💛 ✔ጣፋጭ ታሪኮችን ✔የልብ አድርስ ጥቅሶች ✔ማራኪ እና አጫጭር  ንግግሮች ✔ለፕሮፋይል የሚሆኑ  ምርጥ ምርጥ ፎቶዎች ✔በ አማርኛ በ አረብኛ እና በ እንግሊዘኛ የተፃፉ ምርጥ ጥቅሶችን ያገኛሉ ሳያመልጣችሁ ጆይን ይበሉ😍 ትወዱታላቹህ ❤️ እኔ ጆይን ብያለው እናንተስ 🥳
نمایش همه...
💛JOIN💛
💛እንዳያመልጣችሁ💛
Photo unavailable
እጅግ ግሩም ድንቅ እስካሁን ከነበሩ ኢስላማዊ ቻናሎች በጣም ለየት ያለ አፍን የሚያስከፍት አዲስ ቻናል ተከፈተ ወረፋ ሳይሞላ ቶሎ አሁኑኑ JOIN ያድርጉ እና የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!
نمایش همه...
JOIN
JOIN
🚫🔞::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም::::::🔞🚫 ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ? ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው?? ድንግሏ ምናልባት.......Read more ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት
نمایش همه...
👍 1
🚫🔞 በምን ምክንያት?? 🔞🚫
Photo unavailable
😍ፍቅር ፍቅር የሚሸቱ ፎቶዎችና ቪዲዮዎች መልእክቶች እና ስጦታዎች ለአንተም ለአንቺም!😍 ስለ ፍቅር በፍቅር እናወራለን ይቀላቀሉን!❤
نمایش همه...
🎬ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች🎬
💌መልዕክቶች እና ስጦታዎች🎁
✅JOIN✅
Photo unavailable
ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊😌          #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ           👇👇👇 #Just_Join_Us 👇👇👇
نمایش همه...
👍 1
COUPLE PIC..
የፍቅር ጥቅሶች🥰
ውድድሮች📊
ኢስላሚክ ልቦለዶች✍
😍ቤተሰብ እንሁን😍
🥰 JOIN 🥰
Photo unavailable
ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም? ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️ አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰
نمایش همه...
❤️JOIN❤️
❤️JOIN❤️
Photo unavailable
የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇
نمایش همه...
📎የሂባዋ ናርዶስ📎
JOIN
የእድል ጨዋታ እንጫወት? ❗️እድሜ መዋሸት ያስቀጣል❗️በእድሜዎ የሚመጣሎትን የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ እና ይዝናኑ!😍
نمایش همه...
💌ከ15 በታች💌
💌ከ15 እስከ 20💌
🎁ከ20 በላይ🎁
♥️●●●ነጠብጣብ●●●♥️             💞እውነተኛ እና አስተማሪ ታሪክ💞                           #ክፍል_18 ኢክራም ፍቅረኛ ይዣለሁ ያለችኝ ልታናደኝ ፈልጋ መስሎኝ ነበር። የኢድ ቀን ስደዉልላት በንግግሯ ዉስጥ የሰማሁት ኩራት እና ንቀት ግን ኢኩ የእዉነት ፍቅረኛ ይዛለች ወደሚለዉ ድምዳሜ ስላደረሰኝ ነበር ለአምስት ቀናት ስለሷ መረጃ ያሰባሰብኩት። ኢክራም በህይወቷ ላይ ብዙ ለዉጦች አስተናግዳለች። ያቺ የጅልባቧን እጄታ ይዛ ጅልባቧን በጥርሷ ነክሳ እያየችኝ ስትስቅ ትዝታዋ የማይረሳኝ ኢክራም ጅልባቧን አሽቀንጥራ ጥላ የቱርክ ፋሽን ማራገፊያ ሆናለች። ያቺ ወንድ የማትጨብጠዋ ኢኩ ማንም እንዳሻዉ የሚያቅፋት ተራ ሴት ሆናለች። ኀሌላዉ እነ ኢክሩ ሰፈር ቀይረዉ እነ ሄኖክ ሰፈር ገብተዋል። እናቷ አግብታለች። በጣም ቀፈፈኝ!! ለማንም ያላረከስኩትን እኔነቴን ያረከስኩላት ሴት ከማንም ጋር እየተንዘላዘለች ነዉ። ከቻፒስቲክ ያለፈ የማትቀባዋ ኢክራም ሜካፕ ይሉት ዱቄት ማራገፊያ ሆናለች አሉኝ።በዚህ ሰዓት አጠገቧ ሆኜ ልረዳት ባለመቻሌ በጣም ተሰማኝ። ሱመያን በቻለችዉ ኢክሩ የተሻለ ሰዉ እንድትሆን እንድትረዳት ተማፀንኳት። ሱመያ ነገሩ ለጊዜዉ እንደሚከብድ ነገረችኝ። ከሰፈሩ መራራቅ ባሻገር ለነሱመያ አልተበላሸሁም ትላቸዉ ስለነበር በግልፅ እስከሚያገኟት መጋፈጡ ከብዷቸዋል። ኢክሩን ፌስቡክ ላይ አንዳንድ ነገሮችን አወራኋት ፍቅረኛ የሚባለዉም ነገር ቢቀርባት እንደሚሻል መከርኳት። ሁሉም ወንድ እንደኔ ነዉ ብዬ አላምንም!! ኢክራም ላይ ማመን የምችለዉ ወንድ እኔን ራሴን ብቻ ነዉ። ለምክሩ አመስግናኝ የራሷን መስመር መከተል ጀመረች። እኔ ግን አሁን ላይ ማወቅ የምፈልገዉ ኢክሩዬን እንደዚህ ያዘቀጣትን ፍቅረኛ ተብዬ ነዉ። ግን በየት በኩል? እንዴት ልወቀዉ? ለጊዜዉ ጭንቀቴን በስልክ ለረዊና ሁሉንም ነገር እየተነፈስኩላት አስታግስ ነበር። . የሁለተኛ አመት ተማሪ ሆነን አራተኛዉ ወር ተጀምሯል።ረዊናም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እየተማረች ነዉ። ብሩኬ የግል ካምፓስ አካዉንቲንግ ተመዝግቦ እየተማረ ነዉ። ግን ትምህርት ቤቱ የሱሰኞች እና የሴሰኞች መናኸሪያ ስለነበር ብሩኬ አይኔ እያየ ጫት ሙዱ ሆነ። ስለሴቶች አዉርቶ አይጠግብም!! "ፈዉዛኔ የእዉነት ሴቶች ርካሽ ናቸዉ!አለኝ አንድ ቀን አብረን ተቀምጠን "እንዴት ብሩኬ?"አልኩት በጅምላ ሲፈጃቸዉ ደንግጬ "ፈዉዛኔ እኛ ግቢ ያሉት ሴቶች እንዴት ሱሰኛ እንደሆኑ ብታይ፣ ደሞ ሴክስ በቃ እንደሰላምታ ነዉ!" አለኝ። ዝም አልኩት!በንግግሩ ዉስጥ ተግባሩን እየኮነነዉ ቢመስልም እንደወደደዉ ተረድቻለሁ ሴት ብቻዋን እንዴት ትረክሳለች?አብሯት የሚንፈራገጥ ወንድ ግዴታ ያስፈልጋል። ይሄ ማለት ደግሞ ሁለቱም ረክሰዋል ማለት ነዉ። ወይስ ወንድ የማይረክሰዉ ሲጀመርም ክብር ስለሌለዉ ነዉ?እኔ የነብሩኬ ሎጂክ አይገባኝም።ነገር ግን የብሩኬ አካሄድ እያማረኝ ስላልሆነ አንድ ቀን ከትምህርት ስመለስ ቁጭ አድርጌ እንደ ከብት እንዳይነዳ እና እንቢ ማለት መቻል እንዳለበት መከርኩት። ነገር ግን የነብሩኬ ትምህርት ቤት መዓበል ብሩኬን ወደ ጠጪነት መደብ ወረወረዉ!! እኔ እንዳልሰማ ይጠነቀቃል።ይቅማል፣ይጠጣል! በቀን እንደቁምነገር ከጓደኞቹ ጋር መጠጥ ቤት ይዉላል። ብሩኬን ለማዳን አልቻልኩም!! በሰዓቱ ትኩረቴን ሙሉ በሙሉ ትምህርቴ ላይ አድርጌ ነበር።ዉጤቴን ለማሻሻል ታላቅ ትግል ላይ ነበርኩኝ። . ጁምዓ(አርብ)ቀን ፊርደዉስ ከትምህርት ስወጣ ልታገኘኝ እንደምትፈልግ ነገረችኝ። ተገናኝተን ከሷ እቅድ ጋር በተያያዘ ብዙ አወራን። የተቀመጥንበት ካፌ ዉስጥ ከመቀመጫዋ ተነስታ ወንበሯን እየጎተተች ከጎኔ ተቀመጠች። ፊርደዉስ ሽቶ አልተቀባችም። አጠገቤ እንደተቀመጠች "ፈዊዬ የሆነ ነገር በህይወትህ ዉስጥ አልተፈጠረም? እስኪ ካንተም ልስማ ንገረኝ!" አለችኝ። የኔና የኢኩን ታሪክ እስኪሰለቻት ተረኩላት።አሁን ላይ ፍቅረኛ ተብዬዉ ማን እንደሆነ ማወቅ እንደምፈልግ እና ማወቅ እንዳልቻልኩ ነገርኳት። ፊርደዉስ ከአይኖቿ እንባ እየፈሰሰ "ፈዊ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ። እሷ ብትረዳዉም ባትረዳዉም አንተ ለህሊናህ ታምነሀል!"አለችኝ። ወዲያዉ እንባዋን እየጠረገች "ፈዉዛኔ እኔ በቀላሉ ፍቅረኛዋ ማን እንደሆነ እንድታዉቅ እረዳሀለዉ!" አለችኝ። አይኗን እያየሁ "እንዴት?"አልኳት። ፊርደዉስ ወደኔ ጠጋ እያለች "ፈዉዛኔ ኢክራም የፌስቡክ አካዉንት እንዳላት እርግጠኛ ነኝ። ፍቅረኛ ተብዬዉም አይ ቲንክ ይኖረዋል። እና በፌስቡክ መጀናጀናቸዉ ኢቲ ኢዝ ኦቪየስ!! እኔ የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ተማሪ እንደመሆኔ የፌስቡክ አካዉንት ለመጥለፍ የሚያስችል ማስፈንጠሪያ(Pheshing link) እሰራልሀለሁ። አንተ በቅርብ እሷ በምታዉቀዉ ስልክ ቫይበር ላይ ሊንኩን ልከህ የሷ ፎቶ ስላለዉ እንድታየዉ ትነግራታለህ። ታዲያ በራስህ ስልክ ሳይሆን እሷ በምታዉቀዉ የሌላ ሰዉ ስልክ መሆን አለበት።እሷ ሊንኩን ስትከፍተዉ ለመግባት ኢሜይል እና ፓስወርዷን እንድታስገባ ይጠይቃታል። እሷ ፓስወርዷንና ኢሜይሏን ስታስገባ ከማስፈንጠሪያዉ ጋር በተያያዘዉ የጂሜይል አካዉንት እኛ ፓስወርዱን እና ኢሜይሉን እናገኛለን። የዛኔ አካዉንቷ ላይ በነፃነት ገብተህ ጉዷን መበርበርም ሆነ ፍቅረኛዋን ማወቅ ትችላለህ!ክሊር?" አለችኝ። በጣም ግልፅ ነዉ። የኔ እብድ ምናለ እስከአሁን በነገርኩሽ ኖሮ!" አልኳት እንደ ህፃን ልጅ እየቦረቅኩኝ። . የሰዉን የግል የህይወት መስመር ተላልፎ የግል መረጃዎቹን መበርበር አግባብ እንዳልሆነ አዉቃለሁ። ግን ኢክሩ ከማን ጋር እየተንዘላዘለች እንደሆነ ለማወቅ እና ዉስጤ ላይ የሚሰማኝን መረበሽ ለማስወገድ ያለኝ የመጨረሻ መንገድ ስለሆነ የኢክሩን የሚስጥር ጓዳ ለመፈተሽ እና የግለኝነት መብቷን ለመግፈፍ ወሰንኩ። ፊርደዉስ በሶስት ቀናት ዉስጥ የፌስቡክ ፓስወርድ መስረቂያ ሊንኩን (Pheshing link) ሰርታ ላከችልኝ። አሁን ለኢክራም ሊንኩን ልኮ እንድትከፍተዉ ለማድረግ አንድ የምታዉቀዉ ሰዉ ስልክ ያስፈልጋል። አዎ አዩብ! አዩብን ስልኩን እንዲያዉሰኝ ማድረግ እችላለሁ!! የሪም ፍቅረኛ አዩብ!! ለኢክራምም ቅርብ ስለሆነ በሱ ስልክ አታልዬ ሊንኩን መላክና እንድትከፍተዉ ማድረግ እችላለሁ። ቅዳሜ ማታ ላይ አዩብን መስጂድ አገኘሁት። የዛን ቀን ማታ ላይ ስልኩ እኔ ጋር እንዲያድር ጠየቅኩት። እሱም የዛን ቀን ይፈልገዉ ስላልነበር ለምን እንኳ ሳይለኝ ጠዋት ለፈጅር ሰላት(ለንጋት ስግደት) እንዳመጣለት ነግሮኝ ስልኩን ሰጥቶኝ ሄደ። ገና መንገድ ላይ ሆኜ የአዩብን ቫይበር ከፈትኩት ኢክራም ኦን ላየን አለች። ሰላም ብያት በቅርቡ ስላገባች አንድ ጓደኛቸዉ አወራኋት።እሷ ከአዩብ ጋር እንደምታወራ ነዉ እያሰበች ያለችዉ። አሁን ለሰርጉ የተነሱትን ፎቶ እንዳየሁት ነግሬያት ማስፈንጠሪያዉን ተጭና እንድታይ ነግሬ የፌስቡክ ፓስዎርድ መስረቂያ ሊንክ (Pheshing link)ላኩላት። ይመስለኛል አሁን ፓስወርድና ኢሜይሏን አስገብታለች። አሁን ከመስረቂያ ሊንኩ ጋር በተያያዘዉ ጂሜይል አካዉንት ሁሉም መረጃ ፊርደዉስ እጅ ላይ ይገባል። ወዲያዉ ለፊርደዉስ ያደረግኩትን በቴክስት ሚሴጅ ነገርኳት። እሷም የጂሜይል አካዉንቱን ቼክ አድርጋ መረጃዉ እጃችን ላይ መዉደቁን አበሰረችኝ። በነጋታዉ ተገናኝተን ጉዱን ለማየት ተቀጣጠርን።... @MELIHA_TUBE || @MELIHA_TUBE 
نمایش همه...
👍 36👏 3 1
Photo unavailable
ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!
نمایش همه...
👍 2
😍👉 JOIN 👈😍
🥰ሀላል ፍቅር ለሀላሎች🥰
❤️ ተ🀄️ላ🀄️ሉ ❤️