Amharajobs
የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ 👉 @amharajobsAD በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Amharajobs
کانال Amharajobs (@amharajobs) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 86 493 مشترک است و جایگاه 315 را در دسته حرفه و رتبه 378 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 86 493 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 16 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 822 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 55 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 82.17% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 30.29% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 71 072 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 26 198 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
👉 @amharajobsAD
በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 17 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته حرفه تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 17 سپتامبر | +12 | |||
| 16 سپتامبر | +55 | |||
| 15 سپتامبر | +29 | |||
| 14 سپتامبر | +25 | |||
| 13 سپتامبر | +2 | |||
| 12 سپتامبر | +1 | |||
| 11 سپتامبر | 0 | |||
| 10 سپتامبر | +16 | |||
| 09 سپتامبر | +4 | |||
| 08 سپتامبر | +17 | |||
| 07 سپتامبر | +22 | |||
| 06 سپتامبر | +33 | |||
| 05 سپتامبر | +39 | |||
| 04 سپتامبر | +124 | |||
| 03 سپتامبر | +75 | |||
| 02 سپتامبر | +117 | |||
| 01 سپتامبر | +69 |
| 2 | የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለመምህራን ያወጡት የስራ ማስታወቂያ
የስራ ልምድ: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 36
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 16 898 |
| 3 | - አዲስ ጠቅላላ ሆስፒታል
የስራ መደብ 1: በተለያዩ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በ ነርሲንግ, ኢንቫይሮሜንታል ሄልዝ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 4
የስራ መደብ 2: ሴክሬታሪ
የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 11/01/2019
- ኢትዮ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት
የስራ መደብ: የኬጂ ዋና መምህር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/01/2019
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 27 692 |
| 4 | Wollo University
Position: Technical Ass, Lecturer, Assistant Professor
Qualification: Bachelor's/Master's/ PhD degree in Industrial Chemistry, Geology, Economics, Management, Accounting and Finance, Veterinary Medicine, Social Work, Sociology, Geez, Journalism, Civil Engineering, Chemical Engineering, Architecture, Biomedical Engineering, Electrical nad computer Engineering, Nursing, Medical Laboratory, Health Informatics, Public Health, Radiology, Nephrology, Cardiology, Endocrine, Anesthesiology, Urogynecology,
Experience: 0 years
Required number: 73
Location: Kombolcha, Dessie
Deadline: 18/01/2019 EC
Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs | 33 468 |
| 5 | - ገበታ የምግብ ዘይት ፋብሪካ
የስራ መደብ: ኤሌክትሪክ
የትምህርት ዝግጅት: ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/01/2019
- መነን አካዳሚ
የስራ መደብ: መምህር
ተፈላጊ ሙያ: እንግሊዝኛ ቋንቋ, በማንኛውም የትምህርት መስክ(ለረዳት እና ዋና መምህርነት)
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 8
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/01/2019
- አቡነ ሳሙኤል አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የስራ መደብ: መምህር
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ በ ኮምፒውተር ሳይንስ, ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, እንግሊዝኛ ቋንቋ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ብዛት: 3
የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/01/2019
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 36 465 |
| 6 | 🎉 እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ! 🌼
የመስከረም ማለዳ ጽልመቱን ገፎ አዲስ ብርሃን እንደሚፈነጥቅ ሁሉ፣ አዲሱ ዓመትም አዲስ ተስፋን፣ የላቀ ስኬትንና የስራ እድሎችን ይዞላችሁ እንዲመጣ ከልብ እንመኛለን።
በተለይም አዲስ ስራ ለምትፈልጉ እንዲሁም የሙያ እድገት ለማሻሻል የምትመኙ ውድ የአማራ ጆብስ ቤተሰቦች፤ የመስከረም አበቦች ምድርን እንደሚያስጌጧት ሁሉ፣ አዲሱ ዓመትም ህልማችሁን እውን አድርጋችሁ የምታጌጡበት፣ የእቅዳችሁ ስኬትና የድካማችሁ ፍሬ የሚበቅልበት ዓመት ይሁንላችሁ! 💼✨
🌟 መልካም አዲስ ዓመት!🌻
አማራ ጆብስ - AmharaJobs
@amharajobs | 58 325 |
| 7 | Dashen Bank SC
Position: Customer Service Officer
Qualification: Bachelor's degree in Management, Accounting, Economics, Marketing or a related field
Experience: 0 years
Location: Under Dessie District
Deadline: 07/02/2018 EC
Application link and full job description
https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=2348&company=dashenbank
@amharajobs | 69 060 |
| 8 | Mercy Corps
Position 1: Project Officer
Qualification: Bachelor's degree in international development, peace and conflict studies, political science, governance, sociology, public administration, law, criminology, social sciences or a related field
Experience: 3 years
Deadline: 06/01/2019 EC
For the application link and full job description, Click here
Position 2: Finance Officer
Qualification: Bachelor's degree in Accounting, Finance, Business Administration, Economics or a closely related field.
Experience: 3 years
Deadline: 06/01/2019 EC
For the application link and full job description, Click here
Position 3: Driver
Qualification: At least three years of professional driving experience in an NGO, Government, or Diplomatic environment.
Deadline: 05/01/2019 EC
For the application link and full job description, Click here
Location:Bahir Dar (All positions)
@amharajobs | 79 591 |
| 9 | AMF Trading PLC
Position: Various
Qualification: Bachelor's degree in Applied Biology, Applied Chemistry, Food Science, Food Engineering, Food Science and Nutrition, Environmental Health, Sanitary, Occupational Health, or a related field
Experience: 0 years
Location: Bahirdar
Deadline: 04/13/2018 EC
Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs | 79 740 |
| 10 | Amref Health Africa
Position: Project Assistant
Qualification: Bachelor's degree Public Health, Nursing, Midwifery, Health Promotion, Sociology, Social Work, Development Studies , or a related field
Experience: 2 years experience in supporting community-based health, SRH, adolescent/youth, Gender, Protection or development project
Location: Sekota
Deadline: 03/13/2018 EC
Application link and full job description
https://jobs.smartrecruiters.com/AmrefHealthAfrica4/744000146892359-project-assistant-srhr-next-alliance-ethiopia
@amharajobs | 82 438 |
| 11 | - በጎንደር ከተማ/አ የአራዳ ክፍለ ከተማ
የስራ መደብ: የዕቃ ግምጃ ቤት ሃላፊ
የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ በማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ, ማርኬቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/13/2018
- የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን
የስራ መደብ 1: የመንገድ መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ሲቪል ኢንጂነሪንግ, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
የስራ መደብ 2: የህንፃ መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ሲቪል ኢንጂነሪንግ, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01/13/2018
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 67 276 |
| 12 | Dashen Bank SC
Position: Customer Service Officer
Qualification: Bachelor's degree in Management, Accounting, Economics Marketing or a related field
Experience: 0 years
Location: Under Bahirdar District
Deadline: 05/13/2018 EC
Application link and full job description
https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=2306&company=dashenbank
@amharajobs | 68 943 |
| 13 | Amhara Development Association - አልማ
(In collaboration with IRC)
Position: Playful Education Program Facilitator
Qualification: Diploma in Teaching Education
Required number: 86
Experience: 2 years of experience in teaching or community mobilization
Location: North Wollo
Deadline: 29/12/2018 EC
Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs | 75 789 |
| 14 | ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ትምህርት ቤት
የስራ መደብ: መምህር
ተፈላጊ ሙያ: ጂኦግራፊ, ታሪክ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, ግዕዝ, ቅድመ መደበኛ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 6
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02/13/2018
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 69 345 |
| 15 | የተለያዩ መስሪያ ቤቶች
ተፈላጊ ሙያ:
ነርሲንግ, ሜዲካል ዶክተር, ሜዲካል ላቦራቶሪ, ሚድዋይፍ, ሄልዝ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, ዳታቤዝ, ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ,
አካውንቲንግ, ማኔጅመንት, ማርኬቲንግ, ቢዝነስ ማኔጅመንት, የሰው ሃብት አስተዳደር, ሎጂስቲክስ, ጀኔራል መካኒክ, ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ, ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት, 8ኛ ክፍል, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 71 923 |
| 16 | ብሉ ስፓርክ ቢዝነስ ቴክኖሎጂ
የስራ መደብ: የምዝገባ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ በኮምፒውተር ሳይንስ, ማኔጅመንት, ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ, አካውንቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 150
የስራ ቦታ: አማራ ክልል ላይ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04/01/2019
ለስራው ለማመልከት
https://ee-eu.kobotoolbox.org/single/7f5c0f2fe4701956df9b402559f403b0
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 71 468 |
| 17 | ለመምህራን የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 56 831 |
| 18 | Hibret Bank SC
Position: Manager Grade C
Qualification: Bachelor's degree in Management, Accounting, or a related field
Experience: 9 years
Number of positions: 2
Location: Gondar, Gendewuha Branch
Deadline: 28/12/2018 EC
Full job description and application details are in the comments below.
@amharajobs | 60 722 |
| 19 | ባህርዳር ዩኒቨርስቲ
የስራ መደብ 1: የመስክ መረጃ ሰብሳቢ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በ ጤና መኮንን, ነርሲንግ, ሚድዋይፍ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 4
የስራ ቦታ: ሰሜን ሜጫ, ኩድሚ, ቆለላ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 30/12/2018
የስራ መደብ 2: የስፌት ሰራተኛ
የትምህርት ዝግጅት: ደረጃ-4/ደረጃ-3 በአልባሳት ስፌት ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 5
ደመወዝ: 11,500/8,029 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የስራ መደብ 3: በተለያዩ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ጋርመንት ኢንጂነሪንግ, ፋሽን ዲዛይን, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
ብዛት: 4
ደመወዝ: 21,238 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የስራ መደብ 4: የስፌት ኦፕሬተር
የትምህርት ዝግጅት: ደረጃ-3 በአፓራል ኢንዱስትሪ, ፋሽን ኢንዱስትሪ, ቴክስታይል ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት በልብስ ስፌት
ብዛት: 22
ደመወዝ: 14, 983 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 27/12/2018
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 72 615 |
| 20 | የተለያዩ መስሪያ ቤቶች
ተፈላጊ ሙያ: ጤና መኮንን, አካውንቲንግ, ኢዱኬሽን, ሳይኮሎጂ, አምሃሪክ, ኢንግሊሽ, ማኔጅመንት, ውድ ቴክኖሎጂ, ሜታል ቴክኖሎጂ, አፕላይድ ኬሚስትሪ, ፉድ ሳይንስ, ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ, የትራክተር ኦፕሬተር, በማንኛውም የትምህርት መስክ(ለሽያጭ ሰራተኛ)
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@amharajobs | 57 830 |
