fa
Feedback
ASTU~ECE 🛰 UNITY.

ASTU~ECE 🛰 UNITY.

رفتن به کانال در Telegram

We are here to develop our unity in all direction. #ECE_UNITY For any question,and suggestion Contact us @Samny_k @skat_gezish

نمایش بیشتر
1 272
مشترکین
-324 ساعت
-27 روز
-230 روز
آرشیو پست ها
🔥 #Broadcast_Message 🔥 #GC_CUP_ECE 📡 🔥 #ECE_UNITY #WAVELORDS_RISE 📡 🟠 SIGNALS SYNCHRONIZED 📡 | CIRCUITS ENERGIZED ⚡ |
         🔥 #Broadcast_Message  🔥                   #GC_CUP_ECE 📡 🔥 #ECE_UNITY #WAVELORDS_RISE 📡 🟠 SIGNALS SYNCHRONIZED 📡 | CIRCUITS ENERGIZED ⚡ | UNITY ACTIVATED 🧡 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📡 UNITY TRANSMISSION INITIATED… This is not about levels. This is not about batches.(ECE is one) This is about ONE POWERFUL SIGNAL. The WAVELORDS 🧡🔉 face Mechanical Engineering and ready to shake the field!
🚂 They run on engines… 🚀 WE RUN ON FREQUENCY, SIGNAL, AND UNITY! ⚙️ They depend on motion… 📡 WE COMMAND COMMUNICATION
⚽ Every pass is a signal ⚡ Every move is  a pulse 🎯 Every goal🥅 is a perfect transmission 💥 Tomorrow we don’t just play, 📡 “WE ARE TUNING THE FREQUENCY THAT DECIDES THE GAME AND BROADCASTS DOMINANCE AND WIN⚽️.” ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⛳️ASTU Stadium 🏟️ ⏰ 10:00 LT,April 20 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰          @eceunity 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🌊🏆 WAVELORDS 🧡: NO SIGNAL LOST, NO GAME LOST!

MECH VS ECE 🔥🔥 MECHANICS⚙ ከ SIGNALS🛰 ለተመልካች አዝናኝ እንዲሁም ጥሩ ፉክክር የሚታይበት ፣ የPIONEER GC CUP የምድብ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ። እጅግ ፈጣን ፣ ማራኪ
MECH VS ECE 🔥🔥 MECHANICS⚙ ከ SIGNALS🛰 ለተመልካች አዝናኝ እንዲሁም ጥሩ ፉክክር የሚታይበት ፣ የPIONEER GC CUP የምድብ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ። እጅግ ፈጣን ፣ ማራኪ እግርኳስ ፣ ተመልካች ቁጭ ብድግ እያለ የሚመለከተው ፣ ደቂቃው አልቆ እንኳን ምነው ፊሽካው ባልተነፋ የሚያስብል እልህ አስጨራሽ በዝምታ የሚጠበቅ እጅግ አጓጊ ጨዋታ። JITE ከነ NAOL ፣ MIKI ከ JO ፣ TEDDY ከ MINTE ✨የሚያደርጉት ተጋድሎ የሚጠበቅ ነው። አሸናፊው ምናልባትም በቀጥታ ወደ ግማሽ ፍጻሜ የሚገባበት ጨዋታ እንደመሆኑ በታክቲኩ ማን የበላይነቱን ይወስዳል? SALAH ወይስ MEAREG? MECH ሳይጠበቅ 6 ነጥቦችን ይዞ በግብ ክፍያ ተበልጦ የደረጃ ሰንጠረዡ 4ኛ ላይ ተቀምጧል። ECE በአንጻሩ 2 አሸንፎ 1 አቻ ወጥቶ 2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ECE በSET PIECE አጠቃቀም TECHNIC እና በ ATTACKING FORM የተሻሉ ሲሆኑ በአንፃሩ MECH የተከላካይ ክፍሉ ጠንካራ ጎኑ ነዉ. ECE ከ MECH በ 3RD YEAR HALF-LIFE CUP ሲገናኙ መካኒካል 1 ለ 0 አሸንፎ ከምድቡ እንዳያልፍ የራሱን አሻራ አሳርፎበት የነበረ ሲሆን 4TH YEAR TOURNAMENT ላይ ግን ሁለት ዙር ተገናኝተው ሁለቱንም ዙር ECE አሸንፎ ነበር። ሰኞ 10 ሰዓት ላይ ማን አሸንፎ በቀጥታ ወደ SEMI FINAL የመግባት እድሉን አስፍቶ ይወጣል? MECH VS ECE 🔥 📍10:00 LT , MONDAY 📍ASTU STADIUM

THE LAST DANCE ASTU CLASSICO 🔥 የASTU ታላቁ ደርቢ ሊጀመር ትንሽ ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል። በተጫዋቾቹ መሃል ከሜዳ ውጪ የሚደረጉ ንግግሮች ጨዋታውን ይበልጥ አጓጊነቱን ጨምረውታል።
THE LAST DANCE ASTU CLASSICO 🔥 የASTU ታላቁ ደርቢ ሊጀመር ትንሽ ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል። በተጫዋቾቹ መሃል ከሜዳ ውጪ የሚደረጉ ንግግሮች ጨዋታውን ይበልጥ አጓጊነቱን ጨምረውታል። ሁለቱም ደጋፊዎቻቸውን አስጨፍረው ለማስወጣት 12 ሰዓትን እየጠበቁ ይገኛሉ። ከዋንጫ ጨዋታ በፊት የሚኖር የዋንጫ ጨዋታ🏆ምናልባትም ለሁለቱ ቡድኖች ከዋንጫም በላይ። ይህን ጨዋታ ማሸነፍ ዋንጫውን ከመውሰድ በላይ ትልቅ ትርጉም አለው። ዛሬ የዳኛው ፊሽካ የጨዋታውን መጠናቀቅ ሲያበስሩ አንዱ በደስታ እና በሳቅ በጭፈራ አንዱ ደግሞ በሐዘን እና በቁጭት ከሜዳ ይወጣሉ። ምክንያቱም ድጋሚ ላይገናኙ ለመጨረሻ ጊዜ ሊፈታተኑ ነው ዛሬ የተቀጣጠሩት። ቀሪውን 1 ወይም 2 ወር ሙሉ ማን ማንን እያበሸቀ ይመረቃል? ግንበኞቹ ብሎኬታቸውን አሰናድተው አርማታቸውን በአግባቡ አስተካክለው ዝግጁ ነን ብለዋል። ሳይበሮቹ PCያችንን full charge አድርገናል፣ hack አድርገን ልናፈርሳቸው ተዘጋጅተናል ብለዋል። የሁላችንም ጥያቄ ሊመለስ ከ4 ሰዓት ያነሰ ጊዜ ብቻ ቀርቶናል። CIVIL VS SOFTWARE 12:00 ASTU STADIUM THE LAST DANCE🔥🔥

COLLEGE DERBY ⚡️⚡️ EPCE 💡 ከ E.C.E ⚔ TRANSFORMER ከ SIGNAL የአንድ SCHOLL ልጆች ሆነው፣ አንዱ ከሌላው SCHOOL ጋር ሲጫወት የሚደጋገፉት፣ እርስ በእርሳቸው ሲጫ
COLLEGE DERBY ⚡️⚡️ EPCE 💡 ከ E.C.E ⚔ TRANSFORMER ከ SIGNAL የአንድ SCHOLL ልጆች ሆነው፣ አንዱ ከሌላው SCHOOL ጋር ሲጫወት የሚደጋገፉት፣ እርስ በእርሳቸው ሲጫወቱ ግን ለግድያ የሚደርሱት ሁለቱ ቡድኖች፤ 10 ሰዓት ሜዳ ላይ ለመገዳደል ቀጠሮ ይዘዋል። በደረጃ ሰንጠረዡ ከ2 ጨዋታ 2 አሸንፎ፣ ንጹህ 4 ጎል ይዞ ዛሬን ሳይጫወት 2ኛ ላይ የሚገኘው ECE፣ በሁለቱም ጨዋታዎች አቻ ወጥቶ 2 ነጥብ ከያዘው EPCE ጋር ይፋጠጣሉ። በተለይም ለ EPCE እጅግ ወሳኝ በሆነው በዚህ ጨዋታ ድል ማድረግ Knockout ውስጥ የመግባት እድሉን በ 73% ከፍ የሚያደርገው ሲሆን።JITE ከ MINTE፣ BAROK ከ BINI ፣ HENOK ከ DUBA ፣ MIKI ከ HAKIMI፣ MEAREG ከ NAHOM ... ማን የበላይነቱን ወስዶ ደርቢውን በድል ይወጣዋል? 10 ሰዐት ላይ በ SUPER THURSDAY ተጠባቂዉ ጨዋታ መቅረት በፅኑ ይወገዛል. EPCE VS ECE 10:00 LT

MATCH_DAY ⚔ #ECE🧡 📟 #EPCE🖤 💡 #GC_CUP🔥 ECE vs E🅿️CE 🏟️ Station :ASTU Stadium ⏰Transmission time: 10:00 LT @eceunity
MATCH_DAY ⚔ #ECE🧡 📟 #EPCE🖤 💡 #GC_CUP🔥 ECE vs E🅿️CE 🏟️ Station :ASTU Stadium ⏰Transmission time: 10:00 LT @eceunity

Happy Easter 🕊️ ዮሐንስ 42 ......በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደ ሆነ እናውቃለን፡” ይሉአት ነበር። On this holy day, we celebrate the resurrection of Jesus Christ—our Savior and healer of all sins. Through His blood, we are forgiven and made new. His mercy is our shelter, and His love is our hope.
He is risen, bringing us life, peace, and salvation.
.................... @eceunity .....................

E.C.E በውድድሩ ለዋንጫው ቅድመ ግምት የተሰጠው እና ከዋንጫ ጋር ይጨርሳል ተብለው ከተገመቱ ቡድኖች ግንባር ቀደሙ ነው። በኳስ ምስረታቸው፣ በመሃል ሜዳ ያላቸው ባላንስ እና የኳስ ፍሰት፣ የፊት መ
E.C.E በውድድሩ ለዋንጫው ቅድመ ግምት የተሰጠው እና ከዋንጫ ጋር ይጨርሳል ተብለው ከተገመቱ ቡድኖች ግንባር ቀደሙ ነው። በኳስ ምስረታቸው፣ በመሃል ሜዳ ያላቸው ባላንስ እና የኳስ ፍሰት፣ የፊት መስመራቸው ጋር ያላቸው ጥንካሬ ለዋንጫው ግምት እንዲሰጣቸው አድርጓል። በተረጋጋ የኳስ አጨዋወታቸው፣ ከተከላካይ ጀርባ በሚጥሉት አደገኛ ኳሶች፣ የአጥቂ መስመራቸው ያላቸው ጥሩ አፈጻጸም ለቡድኑ 6 ነጥብ ማግኘት አስተዋጽኦ አድርጓል። የመጀመሪያ ጨዋታ ከ CSE ጋር ያደረጉት ጨዋታ ላይ የማሸነፍ ቅድሚያ ግምት የተሰጣቸው ሲሆንም ጨዋታውንም በመጨረሻ ሰዓት የተገኘችውን ፔናልቲ JITE ወደ ግብነት ቀይሮት 3 ነጥቡን ይዘው ወጥተዋል። 2ኛ ጨዋታ COANS ጋር ያደረጉትን 4-1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፈው እንደነበርም የሚታወስ ነው። የ DUBA እና የ AYSANEW የኋላ መስመር መረጋጋት፣ የ MIKI የመሃል ሜዳ እንቅስቃሴ እና ከተጋጣሚ ተከላካይ ጀርባ የሚጥላቸው አስፈሪ ኳሶች፣ የJITE እና የFIKRU የመስመር ላይ ፈጣን ድሪብል እና አስፈሪ እንቅስቃሴ ተጋጣሚን ቡድን ሁልጊዜ እያስፈራ እንዲገባ አድርጎታል። በሁለቱ ጨዋታዎች ላይም 5 ጎል አስቆጥረው 1 ጎል ብቻ ተቆጥሮባቸዋል። ባለፈው ዓመት በ4ኛ ዓመት ቶርናመንት ላይም 4ኛ ሆነው እንደጨረሱ የሚታወቅ ነው። E.C.E ከMEAREG እና MIKI ጋር በ ASTU PIONEER 2018 GC CUP እስከ የት ድረስ የምናየው ይመስላችኋል?

#GC #Tentative #Exit_Exam 👉The 2nd round Exit Exam model is scheduled for April 14. 👉The GC Project must be completed by May 7.

Repost from WeGo
🎬 Happening Now – Movie Night at ASTU! The Social Network is about to begin 🍿✨ Our team is ready, the setup is done, and th
+2
🎬 Happening Now – Movie Night at ASTU! The Social Network is about to begin 🍿✨ Our team is ready, the setup is done, and the vibe is set — now all that’s missing is YOU! 📍 Join us now at ASTU Oda Nebe Anfi and be part of this special Movie Night with WeGo. Let’s relax, connect, and enjoy the moment together 🤍 #WeGoEthiopia #WeGoCommunity #ASTU #MovieNight #HappeningNow

🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ECE VS CONAS ⏰12:00 LT DON'T MISS IT🔥 #ASTU_GC_CUP #ECE #CONAS
🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ECE VS CONAS ⏰12:00 LT DON'T MISS IT🔥 #ASTU_GC_CUP #ECE #CONAS

Artist :Wavelords🧡 🔸@eceunity🔸

Artist :Unknown😁 🔸@eceunity🔸

ECE Commaa-መዝሙር.mp39.87 KB

#ECE_FC What a wonderful team we have! You amazed not only me but the whole campus. Even the team we defeated was impressed by your incredible performance. Now imagine the next team that will face us they will come with respect because they know the level of this team. Let’s keep pushing and stay united! 👏🔥⚽ Thank you everyone! You made us proud today. Your passion, teamwork, and energy were amazing. Keep this spirit alive. This is just the beginning! 👏🔥🔥

ECE vs CSE 12:00LT Gbaletttt comaaaa
ECE vs CSE 12:00LT Gbaletttt comaaaa

#The_"Broadcast"_Message 🔥 #GC_CUP_ECE📡 (High Energy & Dominance) 🟠THE FREQUENCY OF VICTORY IS SET! 🛰️📡 Attention ECE🧡 Department! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ It’s time to tune out the noise and amplify the roar. The WAVELORDS🧡🔉 are hitting the field to face CSE, and we’re broadcasting at maximum power! 🔸To our Sophomores (2nd Years): Bring the initial spark! ⚡️ 🔸To our Juniors (3rd Years): Be the continuous signal! 🌊 🔸To our Seniors (4th Years): Be the satellite guiding us to the win! 🛰️ CSE might have the "logic," but the WAVELORDS have the amplitude!
Let’s show them that when ECE communicates, the world listens and when we play, we dominate💪
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📍 Station: ASTU Stadium 🏟️ ⏰ Transmission Time: 12:00 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰                @eceunity                〰〰〰〰 WAVELORDS🧡: RIDING THE WAVE TO GLORY! 🌊🏆

#The_"Broadcast"_Message 🔥 #GC_CUP_ECE📡 (High Energy & Dominance) 🟠THE FREQUENCY OF VICTORY IS SET! 🛰️📡 Attention ECE🧡 Department! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ It’s time to tune out the noise and amplify the roar. The WAVELORDS🧡🔉 are hitting the field to face CSE, and we’re broadcasting at maximum power! 🔸To our Sophomores (2nd Years): Bring the initial spark! ⚡️ 🔸To our Juniors (3rd Years): Be the continuous signal! 🌊 🔸To our Seniors (4th Years): Be the satellite guiding us to the win! 🛰️ CSE might have the "logic," but the WAVELORDS have the amplitude!
Let’s show them that when ECE communicates, the world listens and when we play, we dominate💪
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📍 Station: ASTU Stadium 🏟️ ⏰ Transmission Time: 12:00 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰                @eceunity                〰〰〰〰 WAVELORDS🧡: RIDING THE WAVE TO GLORY! 🌊🏆

its urgent message from VPAA

dear sami,please forward for 10 students to fill this form

ASTU~ECE 🛰 UNITY. - آمار و تحلیل کانال تلگرام @eceunity