cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መሪጌታ የባህል ህክምና

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 872
مشترکین
-824 ساعت
-417 روز
-22130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
📌የእድሎች_ሁሉ_መዘጋጋት  📌የውጭ_ፕሮሰስ_ማቊረጥ 📌ሀብት_ንብረት_በረከት_ማጣት 📌ትዳር_ማቋረጥ 📌ተስፋ_ማጨለም 📌የትምህርት_ፈተና_ማሰናከል 📌ከሰዎች_ጋር_አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ_ምታት 📌በሰው_እንድንጠላ_ማድረግ 📌ሀብት_መገርገር 📌ስራ_መገርገር 📌ጭንቀት_መፍጠር 📌ለአደጋ_መዳረግ 📌እቃ_እንዲበላሽብን_መሆን 📌ከፍቅር_ጓደኛ_ማጣላት 📌በወር_አበባ_ከቤተ_እምነት_መከልከል 📌በህልመለሊት_ከቤተ እምነት_መከልከል 📌ልጅ_መከልከል 📌እንቅልፍ_መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... 0910439173
نمایش همه...
Photo unavailable
እድሜ ልካችሁን ችግር እየተከተላቹሁ ያላቹሁ ከመኖር መስመር ያወጣቹሁ ደስታ የራቃቹሁ ውድቀት መገለጫቹሁ የሆነ በሰቀቀን የተሞላቹሁ ትንሳዔያቹሁ ቅርብ ነው  እኛ የምንሰጠው አገልግሎት ፈፅሞ ከዕምነት ጋር ንክኪ የለውም በሰለሞን ጥበብ እና በተፈጥሮዋዊ ዕፀዋት ብቻ ነው አገልግሎት የምንሰጠው ሁሌም እንደምለው አእምሯዋችሁን አትገድቡት ነፃ አርጉት ሁሉን እንዲመረምር ፍቀዱሉት መጥፎውን ይተዋል ጥሩውን ይይዛል ካለበለዚያ ተመሳሳይ ኑሮ ኑረን በ 70 አመታችን ወደ መቃብር መውረድ ነው ዕጣ ፋንታችን ። የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -  ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ 🙏 0910439173 ☎️          ( ፍካሬ ጥበብ የባህል ህክምና )
نمایش همه...
             ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ በመርጌታ የባህል ህክምና ተወዳጆች ሆይ በዚህ ተከታታይ ትምህርት ለዘመናት በሕይወታችን ክፉኛ እየፈተነን ሰላለው ዕድል ገፊና ሕይወት አጥፊ ስለሆነው ከነመናፍስት ሁሉ አጅግ ክፉ ስለሆነው ዓይነ ጥላ ውጫዊና ውስጣዊ ተንኮል፥ ውጊያ በሰፊው አንማማራለን።.                   ትምህርቱን ተከታተሉ !🙏 ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ የጥበብ ጥቅም እናንተ የምታስቡት እጅግ በጣም ብዙ እውነታውና እየኖራቹሁት ያለው ግን ከ ዜሮ በታች ነው ለምን ይሄ ሆነ ብላቹሁ ስጠይቁ ዋናውና ዋናው ብቻችሁን ናቹሁ የሚረዳቹሁ የሚያግዛቹሁ የለም አንድ እውነታ ግን አለ ጥበብ ከእናንተ ጋር ካለች ከፈጣሪ በታች የምድር ንጉስ ናቹሁ በጥበብ ማድረግ የማይቻል ነገር የለም ይሄ ስላቹሁ ባዶ ተስፋ እየሟላኃቹሁ አይደለም እኔ እየኖሩኩበትና እየኖርኩበት ስለሆነ ነው  ጥበብን ከጥንቁልና ከባዕደ አምልኰ ጋር አታነካኩት እጅግ ኃጢያትና ንቀት ነው እንደዚህ የሚያስቡ ሰዎች ደግሞ እድሜ ልካቸው ዕጣ ፋንታቸው ድህነት ውድቀት አለመነሳት ነው እኔ ግን እላችኋለሁ ጥበብን ፈልጓት ወታቹሁ ወርዳቹሁ አግኟት አሁን እናንተ ላይ ያለው ችግር በጥበብ ፊት እጅግ ኢምንት እና ከሰናፍጭ ቅንጣት ያነሰች ናት ።    እኔን በተለያዮ ጉዳዮ ማማከር ለምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች ባለው ይደውሉ 0910439173 ☎️ ‼️ማስጠንቀቂያ ‼️ ብዙ ጥበብ እንሰራለን እያሉ የሚያጭበረብሩ ስላሉ እራሳችሁን ጠብቁ  ብዙ ቅሬታ በውስጥ መስመር እየደረሰኝ ነው ። ጥበብ ታላቆን ታከብራለች አምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ 🙏     
نمایش همه...
Photo unavailable
Photo unavailable
በውጪም ላሉ በስልክ በቴሌግራም ማውራት ትችላላችሁ በኮሜንት ስልኮትን አያስቀምጡ!!!! # በትዳር ጉዳይ # ለንግድ ንግድ ጀምረው እንቢ ላላቸው ገና ለሚጀምሩ # ብር ለሚያጠፋ ገንዘብ ለመያዝ # ለውጪእድል እንቢ ላላቸው # ለፍርሀት ሰፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ # ለትምህርት እያነበቡ አልያዝ ላላቸው ለማንኛውም ትምህርት # ለፀጉር መመለጥ እንዲሁም ፂም ለሌላቸው # ፍርሀት ጭንቀት አይነጥላ ላለባቸው ብቻ ያለቦትን ችግር ምንም ቢሆን እንመካከርበትና መፍትሄ እንፈልጋለን።ጥንታዊ ጥበባችን አሁንም አለ እባካችው ነጭ አምላኪ አንሁን እነሱም የኛን ሰርቀው ነው ። # ይህ መልክት ላላዩ እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩ። በሀገር ውስጥም በውጪም ላሉ መፍትሄ አለን ይምጡ ፡፡፡09 26 77 38 08   በውስጥ መስመር ለመፃፍ 👇👇👇 0926773808
نمایش همه...
Photo unavailable
ፍካሬ ጥበብ የባህል ህክምና የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው በሰለሞን ጥበብ ብቻ ። 0910439173🤔 0910439173 ይደውሉ 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0910439173 ☎️ መርጌታ ብለው ይደውሉ              ጥበብ ታላቆን  ታከብራለች 🤲
نمایش همه...
Photo unavailable
በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ 1. በትዳር ጉዳይ 2. በድህነት መማቀቅ 3. በዐይነ ጥላ 4.በትምህርት ጉዳይ 5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ 6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ 7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ ከፍታቹሁ 8. በፍቅረኛ ዕጦት 9. በብር ዕጦት 10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹሁ በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ          ☎️ #0910439173                #0910439173 #መልእክቱን_ሼርር_በማድረግ_መፍትሔውን #ለሌላው_ያድርሱ            ( #መርጌታ_የባህል_ህክምና )         
نمایش همه...
00:18
Video unavailable
2.87 MB
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0910439173        0910439173 ይደውሉ::
نمایش همه...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
እያንዳዳቹሁ ጓዳቹሁ ውስጥ የሆነ ችግር አለ ========================== እኔጋ ያለው ጥበብ ከእባቶቼ የወረስኩት ይሄን ጓዳ ውስጥ ያለው ችግራቹህን ለመቅረፍ ነው እናንተም ጥበብን እትፍሯት ከሌላ ባዕድ ነገር ጋር አታነካኩት በዕርግጠኝነት ከ80 ፐርሰንት በላይ ስለ ጥበብ የሚያውቀው ነገር የለም ጥበብን ለመውቀስም ለማድነቅም ውስጡ ገብተን እንፈትሸው ማር እንደሚጣፍጥ የምናውቀው ስንቀምሰው ነው ። በእነዚህ ጉዳይ እኔን ማማከር ትችላላቹሁ ፩. በብር ማጣት ፪.በስራ ማጣት ፫.ምንም ተስፋ የማይታያቹሁ ሰዎች ፬.የማይሳካላቹሁ ፡ የሚሰናከልባቹሁ፡ ፭.ተመሳሳይ ህይወት ውስጥ ያላቹሁ ምንም ለውጥ የማታሳዩ ፮.በትዳር ጉዳይ የማትስማሙ ፯.ስንፈተ ወሲብ ግብረስጋ ግንኙነት ላይ ብዙ የማትቆዩ ሰዎች 0910439173 ወዘተ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.