cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቢላል ሚዲያ

በዚህ ቻነል ላይ 👉የተለያዩ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ፅሁፎች ይለቀቃሉ 👉ስለ ኮተቤ እና አካባቢዋ የዲን እንቅስቃሴ በስፋት እንሰራለን 👉 አንድአንድ ደርሶች ፣ሙሀደራዎች፣ማስታወቂያዎች እንለቃለን 👉የዳሩል አርቀም የልማትና መረዳጃ ተቋም ጋር የሚያያዙ የተለያዩ ጉዳዮችም ይኖራሉ ቻነሉ ላይ ላላቹ ማንኛውም አይነት አስተያየት @abu_adil1 ላይ ስጡን 👇👇👇👇ሼር በማድረግ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
763
مشترکین
-124 ساعت
+17 روز
-1430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በተለያዩ ግንኙነቶች ውስጥ ለሚፈፀሙ ጥፋቶች ዳግመኛ እድል እንሰጣለን። ምክንያቱም ጓደኞቻችን ወይም ከህይወታችን ጋር የሚነካኩ ፍጡሮች መልዓክ አይደሉም። ሰው ሆን ብሎም ይሁን ሳያውቅ ያጠፋልና… ፍጥረቱም ነው። ግን ደግሞ እኛ ተደጋጋሚ ጥፋት የምንችል አምላክም አይደለንም። የትኛው ጥፋት ላይ እንደሚቆርጥልንም አናውቅም።  ልቦቻችን ውስጥ ስትኖሩ  ዓላ ሪስሊኩም አህባብና!! Fuad heyredin
نمایش همه...
👍 4
የከፋ ፈተና ውስጥ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ፍልስጤማዊያን በተለይም የጋዛ ነዋሪዎች የሚያልፉበትን በእሳት የታጠረ የፈተና ቀለበት እየተመለከተ ድሎት ውስጥ እንዳለ እንዲሰማው ማድረግ ይችላል። አልሐምዱሊላህ
نمایش همه...
👍 4
እየሞቱ ከመኖር እየኖሩ አጀልን መጠበቅ አይሻልም?
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይህችን ስራ ይዞ ያደገ እንጂ የተዋረደ አይቼ አላውቅም ክብር ዝቅ ብለው ስራቸውን ሰርተው የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ህይወት ለለወጡ ብርቱ ዎች!! @bilalmedia2
نمایش همه...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
እግሮች ሁሉ ወደ ቢላሉል ሀበሺ ያመራሉ!! ኡስታዝ ሙሀመድ አባተ (ሀፊዘሁላህ) ይከትማል።
نمایش همه...
🔶" አንዳንድ ሰዎች የሚጠሉህ ትክክል ስላልሆንክ  ብቻ ሳይሆን ከሁሉም የለተየ ሰው ስለሆንክ  ብቻ ነው...!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ወንድሜ፡- አእምሮህን ከሃሳብ ነፃ አታድርገው ሌሎችም የፈለጉትን እንዲያደርጉበት አትፍቀድ። ከዚህ ቀደም፡- ስለ ጓደኛህ ንገረኝ ማን እንደሆንክ እነግርሃለሁ።ይባል ነበር።እኔ እልሃለሁ፡ ምን እያነበብክ ነው? ንገረኝ! ማንነትህን እነግርሀለው? ሰው ባልንጀራውን ብቻ ሳይሆን ሚመስለው ሰው ባብዛኛው የንባቡ ውጤት ነው። ምንም ያላነበበ ምንም አያውቅም። ትንሽ ያነበበ ደግሞ ላዩን ብቻ ነው ሚያውቀው። የግንዛቤ ደረጃህ የንባብህ ውጤት ነው፣ ለዚህም ብዙ ማንበብ አለብህ፣ ንባቦችህን በማብዛት ሀሳብህን እና ግንዛቤህን በማጥለቅ አንድ ቀን እራስህን በሌላ አለም ውስጥ ታገኝዋለህ።
نمایش همه...
3🥰 1
ትራስ አቅፈው የሚተኙ ወንዶች ያሳዝኑኛል😭
نمایش همه...
😁 6💔 3
ከምታፈቅሪው ድሃ እና እንዲው ከቤተሰብ የመጣልሽ ጠና ያለ ባለ jetour የቱ ይሻላቹኋል ሴቶች 😒 ድህነት ያልፋል ሀብትም ይጠፋል ....ግን ድህነቱም ላያልፍ ሀብቱም ላይጠፋ እንደሚችል አስቢ 😂
نمایش همه...
😁 2🤔 2👎 1👌 1
ስሙኝማ እስኪ ማነዉ እኔን ሚወደኝ በአላህ! የቢላል ሚዲያን የቴሌግራም ቻናል በማሳደግ ዙሪያ አንዳንድ ስራዎች ልሰራ አስቤ ነበር ። ገንዘብ ወጪ በማድረግ ከጎኔ የሚሆኑ ሰዎችን እፈልጋለሁ።የምር የምቶዱኝ ሰዎች @abu_adil1 ላይ አዋሩኝማስ!!!
نمایش همه...
🥰 4
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.