cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

16 - ሚዲያ

እንኳን ወደ 16 - ሚዲያ ቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሊቀላቀለዉ የሚገባ ስለ ሀይማኖቱ ስርአት ስለ ቤተክርስቲያን መመሪያ ህግጋት በደንብ የምናስተምርበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ። YOUTUBE ~> https://www.youtube.com/@16_media16

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 391
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+77 روز
+18630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አንተ ግን ሰው ነህ ?
◈ አንዱ ወደ አንድ አባት ቀረብ ብሎ "ድንግል ማርያም እኮ እንደ እኛ ሰው ናት" አላቸው። እርሳቸውም "ልክ ነህ እርስዋ በተፈጥሮዋ ሰው ናት ፣ አንተ ግን ሰው ነህ?" አሉት። ነገሩ ስድብ ይመስላል ፣ አስተውሎ ላየው ግን ሰው ነኝ ለማለትም መሥፈርት እንዳለው ያስታውሳል። "ኤልያስ እንደ እኛ ሰው ነበረ" ነገር ግን ዝናምን በጸሎቱ ያቆመ መሆኑን ስንሰማ ሰው ነን ለማለት እንፈራለን። ንጉሥ ዳዊት ለልጁ ሰሎሞን "ሰው ሁን" ያለው ሰው መሆን ማለት እንደ ሰው ክብርን አውቆ መኖር ስለሆነ ነው። ክቡር ሆኖ ሳለ ካላወቀና በኃጢአቱ ከጸና እንደሚጠፉ እንስሳት ይመስላል። ሰው ለመሆን ብዙ መሥፈርቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ተቀምጠዋል ፣ የድንግል ማርያምን እናትነት መቀበልም ሰው የመሆን ምልክት ነው። "ሰው እናታችን ጽዮን ይላል" ተብሎ እንደተጻፈ "ጽዮን እናታችን" ማለት ያልቻለ ምኑ ሰው ይባላል? "የእግዚአብሔር ከተማ ጽዮን ሆይ ይሉሻል የናቁሽ ወደ እግር ጫማ ይሰግዳሉ" ተብሎ ለዳዊት ከተማ ተነግሮላት ነበር። ስንት ኃጢአተኛ ሲራኮትባት ለሚውልባት ለዳዊት ከተማ የሚሰገድ ከሆነ ለንጽሕቲቱ ከተማው ለድንግል ማርያም አይሰገድም እንዴት ይባላል? ነቢዩ ከጽዮን ጫማ በታች ይሰግዳሉ ብሎ ለዳዊት ከተማ ከተናገረ ከድንግሊቱ ጫማ በታች እንዴት ይሰገድ ይሆን? በእርግጥ የናቅዋት ሁሉ ወደ ጫማዋ ሊሰግዱ ይሆን? በፍጹም አይሆንም! የድንግልን ጫማዋንማ ለእኛ ለምናከብራትም ማን ባደለን? እኛ አክሱም ጽዮን ቁስቋም ግሸን በረከቷን ሽተን እየተጓዝን የናቋት እንዴት ጫማዋን ያገኛሉ? አባ ጊዮርጊስ "ገሊላዊትዋ ድንግል ጫማን እሸከም ዘንድ ፣ ጥላዋ ያረፈበትን እስም ዘንድ ማን ባደለኝ?" ይል የለምን? ከእግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ማለት ይዋረዳሉ ነው እንጂ ይህ ክብር ለናቋት የሚገባ አይደለም። "ጽዮንን ክበቧት በዙሪያዋም ተመላለሱ" (መዝ 48:12) ◈ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ| @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
نمایش همه...
10👍 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
◈ ውዳሴ ማርያም ◈ ዳዊት ◈ ዜማ መማር ምትፈልጉ በዚህ link በነፃ መማር ትችላላችሁ👇 https://t.me/+vwK-CCz0VeQ2MjY8
نمایش همه...
🥰 5 2
ድንግል ማርያም ዓለም ሳይፈጠር በፊት በእግዚአብሔር ህሊና ታስባ የነበረች ለስው ልጅ መፍጠር ምክንያት የሆነች ንጹሕት ቅድስት ናት፡ አዳም በጥፈቱ ከገነት በተባረረ ጊዜ ቅዱስ እግዚአብሔር ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት ነበር፤ እናም ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እና ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ አዳነን እና ማርያምን መውደዳችን ✝ለድነታችን ምክንያት ሆነን ነው ✝ለ5500 ዘመን ይዞን የነበረው የሞት ቀንብር በእሷ ስለ ተስበረልን ነው ✝ከሴቶች ሁሉ ለይቶ ቅዱስ እግዚአብሔር ስለ መረጣት ነው ✝ መልዕክት እንኳን ከብርሃኑ የተነሳ ልቀርቡት የማይችሉትን እሳተ መለኮትን ስለ ተቀፈች ✝የማይቻለውን ቻለች፥ የማይወስናውን ወስነች ✝ ፍጹም ድንቅ በሆነ ምሥጥር በድንግልና ስለ ወለደች "ጌታ ሆይ እናትህን ማን ብለን እንጥራት፥ እናት ብቻ እንዳንላት ድንግል ሆነ አይነት ድንግል ብቻ እንዳንላት ልጅ ታቅፋ አየናት" እንደለ ቅዱስ ኤፍሬም "ሥስት ነገሮች ያስደንቁኛል አባት የማይቀድመው ልጅ ፥ እናቱን የፈጠረ ልጅ ፥ የፈጠራትን የወልደች እናት፥" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለስም አጠረሩ ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሆኖ እሷን እናታችን ጽዮንን ሳጥን ድንግል ማርያም የኛ የ ኃጥአን ተስፋችን ናት። እሷን የመረጠ ይክበር መለኮት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስኔ 21/2016... @SIXTEEN_MEDIA
نمایش همه...
8🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ 21 ነው እንኳን አደረሳችሁ እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም በሆነ ምልጃዋ ሁላችንንም ትጠብቀን ድንግል ማርያም ✝እኅቶሙ መልዕክት ✝ወለቶሙ ለነብያት ✝ሞገሶሙ ለሀዋርያት ✝እሞሙ ለስማዕታት ✝ተስፋ ለመነኮስት ✝ደብተራ ፍጽምት ✝አክሊል ንጹሕ ለካህነት ✝መጽደቂቶሙ ለኃጥአን ✝ናዛዚቶሙ ለኅዙናን ✝ፈዋሲቶሙ ለሕሙማን
نمایش همه...
👍 7 6🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
“ይፈኑ ለክሙ ጰራቅሊጦስሃ፤ አጽናኝ መንፈስ ይልክላችኋል"
እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሳችሁ! ጰራቅሊጦስ ማለት መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ያዘኑትን የሚያጽናና፣ የራቁትን የሚያቀርብ፣ የተሰወረውን የሚገልጥ፣ የረቀቀውን የሚያጎላ፣ የተከፉትን የሚያስደስት፣ ለመምህራን አንደበት የሆነ መጽንዒ፣ የሚያጸና፣ መንጽሒ የሚያነጻ ኃጢአትን ይቅር የሚል የሚደመስስ የእውነት መንፈስ፣ የእውነት አምላክ ነው፡፡ | @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
نمایش همه...
10👍 2🥰 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማርያም ታማልዳለች
ማርያም ታማልዳለች ቢሏችሁ አዎ ማስረጃ ሲሏችሁ የዮሐንስ ወንጌል ም፦2 ከማለት ይልቅ ና ሰዓሊ ለነ ቅድስት በልና ቅመሳት ነው መልሱ። ስትቀምሳት ማማለዷ ይገባሃል ነው። በእውነቱ ቁጥር በመቀማት አይደለም ምናስረዳ።            አባ ገብረ ኪዳን | @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
نمایش همه...
16🥰 6👍 1👎 1🙏 1
ሰኔ 12 ቀን የሚከበሩ በዓላት
፩- ቅድስት አፎምያ ፪- ባህራን ፫- ቅዱስ ላሊበላ
"ነዋ ሚካኤል መልአክክሙ ይስአል ለክሙ በእንተ ምሕረት" 🙏 አሜን!!!
| @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
نمایش همه...
8🥰 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ጥበብም ለነፍስህ እንዲሁ እንደሚሆን እወቅ፤ ብታገኘውም ፍጻሜህ መልካም ይሆናል፥ ተስፋህም አይጠፋም። " ምሳ 24:14
| @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
نمایش همه...
7🥰 5🙏 1
ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
نمایش همه...
SUBSCRIBE
ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
نمایش همه...
SUBSCRIBE
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.