Wollo University dessie cumpus Christian students fellowship ✝️
رفتن به کانال در Telegram
ይህ የወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ነው። እኛ ሕብረት ነን ። እናያለን ፤ እንመሰክራለን ፤ እንጸናለን
نمایش بیشتر266
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ሳምንቱን በሰላም የጠበቀን ጌታ ይመስገን🙏
ፕሮግራማችንን በጸሎት እንጀምራለን።
ጸሎት በመምራት የሚያገለግለን ወንድማችን በፍቃዱ ነው።
ሰላም ቅዱሳን እንደምን አመሻቹ?
ፕሮግራማችንን ልንጀምር ስለሆነ Online የምትገኙ ቅዱሳን እጆቻችሁን አሳዩን🙏
ሰላም ለሁላችሁ ይብዛ እንዴት ናችሁ 🖐🖐 የዛሬው online Gf ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው ፤ ልክ 3:00 ላይ ሁላችሁም ሌሎችን እየጋበዝን እንገኝ ዛሬም እግዚአብሔር ጥሩ ጊዜ ይሰጠናል 🙏 ለሌሎችም share አድርጉ 🥰🥰 በሰአቱ እንገናኝ ፀጋ ይብዛላችሁ
ስለነበረን ፕሮግራም የአምላካችን እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን🙏
ፀሎት በመምራት, በዝማሬ, የእግዚአብሔርን ቃል በማቅረብ ያገለግሉን ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካቸው🖐🤚
ፕሮግራማችንን ጨረሰናል ሳምንት በተመሳሳይ ሰዓት እንገናኝ የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🙏🙏
የመመለስ እግዚአብሔርን በእውነት የመፈለግ እና እግዚአብሔርን የመፍራት ሳምንት ይሁንላችሁ በተለያየ ቦታ የሚገኙ ወንድም እህቶችን መፈለግ አትርሱ በያላችሁበት መልካም ምሽት መልካም ሳምንት 🙏🙏❤️
ግሩሜ ዘመንሽ ይባረክ 🥰🥰 ድንቅ መልዕክት ነው 🙏
በቃሉ መሠረት እንድንኖር እና ተመለስን የማያነክስ እግዚአብሔር የሚወደውን እንከን የሌለበትን መሠዋት እንድናቀርብ እግዚአብሔር ይርዳን 🥰🥹🙏🙏
ቀጥሎ ወደ እግዚአብሔር ቃል እናልፋለን ዛሬ ቃል የምንካፈለው ከእህታችን ግሩሜ ጋር ይሆናል ወደዛ እናልፋለን 🥰
ቀጥሎ ወደ ዝማሬ እናልፋለን ከእህታችን Rut( Pharma ) ጋ በመንፈስ ሆነን እናመልካለን
እሺ🥰 ፀልየን እንጀምራለን ከናቲ ዳድ ( Regional staff ) ጋር ፀልየን እንጀምራለን 🙏
የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ 🖐 የዛሬውን የ online GF ልንጀምር ነው እስቲ ገባ ገባ በሉ ያላችሁ ምልክት አሳዩን 🖐🙏
ሰላም ለሁላችሁ ይብዛ እንዴት ናችሁ 🖐🖐 የዛሬው online Gf ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው ፤ ልክ 3:00 ላይ ሁላችሁም ሌሎችን እየጋበዝን እንገኝ ዛሬም እግዚአብሔር ጥሩ ጊዜ ይሰጠናል 🙏 ለሌሎችም share አድርጉ 🥰🥰
አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
ሰላም ለሁላችሁ በሁሉም አከባቢ የምትገኙ የተወደዳችሁ ምሩቃን እንዲሁም ተማሪዎች የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።🙏🙏🙏🙏🙏
በግቢያችን ባለን የወንጌላውያን አማኝ ተማሪዎች ህብረት ውስጥ የተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች መኖራቸው ይታወቃል ከእነዚህም መሀል አንዱ የሆነው የ lov&care የአገልግሎት ዘርፍ ሲሆን ባሳለፍናቸው ጊዜያትም በህብረቱ እንዲሁም በደሴ ከተማ ፍቅርን በተለያየ መልኩ በማጋራ እያገለገለ ይገኛል።
ከ2015 ዓ.ም ጀምሮም አንድ ቤተሰሠብ በቋሚነት የተለያዪ ወጪዎችን በመሸፈን በመደገፍ ላይ ይገኛል በዚሁ አመትም የደህንነት ትምህርት በማስተማር እና ከደሴ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበርም የጥምቀት ስርዐት እንዲፈፀም አድርጓል።
ይሁንና አሁን ባሉበት የጤና ሁኔታ ገቢ ማግኛ ቋሚ ስራ ለማስጀመር ወደ እናንተ ለመምጣት ተገደናል።
ለዚህ ቤተሰብ ለህክምና ለስራ ማስጀመሪያ እና የተለያዩ ወጪዎች በገንዘብ እና በተለያየ መልኩ ከጎናቸው እንድትቆሙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
ለበለጠ መረጃ
0935346580 ዲቦራ አባተ
0938123846 ገነነአብ ገድሉ
CBE 1000266027919(Girum Adane)
( አሁን ባለው የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ የህብረቱን የጋራ አካውንት የሚያንቀሳቅሱ መሪዎች የተለያየ ቦታ በመሆናቸው ከላይ የተገለፀውን account ለመጠቀም ተገደናል)
🙏🙏🙏🙏
ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ብሩካን እንዴት ናችሁ 🖐🖐 ይህ ማስታወቂ ከማለዳ አስጠኚዎች ጊቢ ላልገቡ ተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት ነው ።
እንደሚታወቀው ማለዳ አስጠኚዎች ከሚሰሩት ስራ አንደኛው መንፈሳዊ መጽሐፍትን እንዲያነቡ ለተማሪዎች ማቅረብ ነው ነገር ግን ይህን ስራ በደንብ ለመሰራት እና ሁሉንም ተማሪ ለማድረስ የመጽሐፍት እጥረት አለብን ስለዚህ ይህን መልዕክት የምታነቡ ተማሪዎች እንዲሁም ምሩቃን ከአንድ መጽሐፍ ጀምሮ የምትችሉትን ያህል መጽሐፍ ወደ ጊቢ ስትመለሱ ይዟችሁ መምጣት እንዳትረሱ አደራ 🙏🙏
ሌላው ደግሞ ከጊቢ ስትወጡ መጽሐፍ ተውሳችሁ የሄዳችሁ ተማሪዎች ስትመለሱ መጽሐፉን ይዞ መምጣት እንዳትረሱ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🙏🥰
ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ 🙏🙏
ከማለዳ አስጠኚዎች ( BS)
ስለነበረን ፕሮግራም የአምላካችን እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን🙏
ፀሎት በመምራት, በዝማሬ, የእግዚአብሔርን ቃል በማቅረብ ያገለግሉን ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካቸው🖐🤚
ፕሮግራማችንን ጨረሰናል ሳምንት በተመሳሳይ ሰዓት እንገናኝ የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ😇👏👏👏👏👏👏👏👏
ወንድማችን ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው 🖐🤚
እግዚአብሔርን መምሰል ለዚህ ህይወትም ለሚመጣው ህይወትም ተስፋ ስላለው ሁልጊዜ እራሳችንን እንድናስለምድ ጌታ ይርዳን 🙏
