cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የንጉሱ ልጆች ነን የመድኃኔዓለም ትምህርት ክፍል

የንጉሱ ልጆች ነን የመድሀኒአለም የፀሎት እና የስግደት ማህበር የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
360
مشترکین
-124 ساعت
+37 روز
+1930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ግቡ አባታችን ገብተዋል https://t.me/medihanialmmahebr1
نمایش همه...
የንጉሱ ልጆች ነን የመድኃኔ ዓለም የፀሎት እና የስግደት መንፈሳዊ ማህበር

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🌼 የንጉሱ ልጆች ነን የመድኃኔ ዓለም  የፀሎትና የስግደት መንፈሳዊ  ማህበር እንኳን  በሰላም መጣችሁ 💮 🌼ይህ ማህበር በአባታችን በመምህር ግርማ አስተምህሮ የነቁ ልጆች የምንፀልይበት የምንሰግድበት መቁጠሪያ የምንቀጠቅጥበት እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት  ጠላታችንን ዲያቢሎስ የምናዋርድበት መንፈሳዊ ማህበር ነው 💮

Photo unavailableShow in Telegram
#ወላዲተ__አምላክ #ድንግል_ማርያም ወላዲተ አምላክ እነደሆነች ማመን #የኦርቶዶክሳዊነት መሠረት መለኪያ መስፈሪያ ጣምም ነው። ማንም ንጽሕተ ንጹሐን  ቅድስተ ቅዱሳን #ድንግል_ማርያም ወላዲተ አምላክ እንደሆነች የማያምን ቢኖር #ከልዑል_እግዚአብሔር እቅፍ የወጣ ነው ሃይማኖትም የለውም"                                 #ቅዱስ_ጎርጎርዮስ_ነባቤ_መለኮት እናታችን ቅድስት #ድንግል_ማርያም ከኦርቶዶክስ ጠላቶች #ከመናፍቃን ትጠብቀን                #_ሰናይ__ቀን🙏 ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/medihanialmmahebr1 https://t.me/medihanialemaheber27 የመዝሙር ጥናት ክፍል 👇 https://t.me/+smcMTMI-3jAwY2I0 you Tube ቻናል 👇 https://youtu.be/cuPXuCAo63w?si=w-rqdmxCAKyNKOyZ
نمایش همه...
🥰 2
አንድ እርምጃ ሳልራመድ አንቺን ይዤ ተነሳሁ(2) እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ የአምላኬ እናት ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ(2) (አዝ) ---አዝ------------ ምልጃሽ እየደገፈኝ በጌታ ፊት ስትቆሚ ጸሎቴን እያሳረግሽ ልመናዬን ስትሰሚ ከጎኔ ሳትለዪ ተቆጠሩ ዘመናት ይሄው ለዚህ ደረስኩኝ ከእናትም በላይ ሆነሽ እናት ---አዝ------------ በጎጆዬ ስላለሽ መጉደልን አላውቅም የአንደበቴ ቋንቋ ነው እናቴ ያንቺ ስም ሰንደቄና አርማዬ የኔ መታወቂያ ነሽ ከእግረ መስቀሉ ሥር ቀራንዮ ላይ ያገኘሁሽ ---አዝ------------ ፈውስን የቀዳሁብሽ የበረከት አዘቅት ለዚህ ቀን የደረስኩት ሆነሽኝ ነው ብርታት ስንቱን አለፍኩት ባንቺ ወጣሁ ስንቱን ተራራ መከታ ጋሻዬ ነሽ የከሳሹን ቀስት እንዳልፈራ ---አዝ------------ ጌታዬን ከእቅፍሽ ፍቅርን ከመቅደስሽን ትህትናን ተምሬያለው ፊደሌ ስለሆንሽ ከቶ ነግቶ አይመሽም ለውዳሴሽ ሳልቆም ብዙ ነው ምስጢራችን የኔ እና ያንቺ ማርያም ---አዝ------------ አንድ እርምኛ ሳልራመድ አንቺን ይዤ ተነሳሁ እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ የአምላኬ እናት ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ!
نمایش همه...
ተሰምቶ_የማይጠገብ_መዝሙር_እመቤቴ_ዛሬም_ባርኪኝ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.mp31.64 MB
የእሮብ አርጋኖ 🕯🕯🕯 ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን አሜን 💐💐
نمایش همه...
የእሮብ_አርጋኖን_👆🏻_Aremiyas_Tesema_c6f37e5d8a61b36289f616d3a4a97932.mp334.53 MB
*ለምድር ክረምትን ያዘጋጃል* *(መዝሙረ ዳዊት ፻፵፮ ፥፰)* በመጋቤ ብሉይ መምህር መክብብ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደቂቃው *//41:15//* *Le Midr Kremtin Yazegajal* *(Mezmure Dawit 146፥8)* Be Megabe Bluy Memhr Mekbib Lememhrachn Kale Hiywet Yasemaln *MAHBERE TEWAHDO ZE ORTHODOX* 👆🏽👂🏽👂🏽👈🏽
نمایش همه...
My recording 50.m4a28.73 MB
[ + የአሸናፊነት ሕይወት + ] .mp35.97 MB
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫) ርዕስ፦📝"" ለአሥራ አንዱ ደቀመዛሙርቱ ተገለጠላቸው! "" (፩ ቆሮ. ፲፭:፭) 🌷"የእመቤታችን በዓል"🌷        ✨ክፍል፩(1) 📅(ሰኔ 21 - 2016)    🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ ✝ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት 🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል) 🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
نمایش همه...
ለ፲፩ዱ ተገለጠላቸው.m4a31.60 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🕊እንኳን አደረሳችኹ ወርሃ ሐምሌን በሰላም ያስፈጽመን የንስሐ ልብ ይሰጠን:: 🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/ 💥ስለ ንስሐ💥 ✝ከቅዱስ ሙሴ ጸሊም የምንማራቸው 7 ነገሮች። ፩, 🌿ቅዱስ አብርሃምን መምሰል( ፈጣሪውን ተመራምሮ አገኘ):: ፪,  🌿ዓለምንና የዓለምን ነገሮች መታው። ፫, 🌿የንስሐ ሕይወት( ንስሐን በትጋት መፈጸም)። ፬, 🌿መታዘዝ (የሚታዘዘውን ሳያጓድል መስራትን)። ፭, 🌿ለሌሎች መኖርን። ፮, 🌿በሰው አለመፍረድን። ፯, 🌿ትሕትናን።            🌿ዝክረ ቅዱሳንን ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን!! 1,💥ጥሩ ክርስትና ፈጥኖ የሚገኝ አይደለም፡፡ ትእግስትን ይጠይቃል፡፡ 2,💥ሰይጣን እኛን ኃጢአት በማሠራት አይረካም፡፡ የሚፈልገው ተስፋ ማስቆረጥ ነው፡፡ 3, 💥በእምነት የሚደረግ የትኛውም ጸሎት መፍትሔ አለው፡፡ 4,💥የበጎ ለውጥ እናት ዓላማና ቁርጥ ውሳኔ ናቸው ✝ 4 ነገሮችን በደንብ ልብ እንበል!     1, ✨አላማ     2 ,✨እምነት     3,✨ጥረት     4 ✨ጥንቃቄ =>እነዚኽን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። 🌿እግዝእትየ ፍትሕኒ እማዕሠሩ ለሰይጣን፤ እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን። ✝ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር 🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል) 🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
نمایش همه...
🥰 1
[ ስንክሳር ሐምሌ - ፫ - ] .mp39.06 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.