cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የፍቅር 😍 አለም 🌎

💝 ፍቅርን በቃላት 💝 ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ዘንባባዬን ይዤ እንደ ህፃናቱ 🌿 ሆሳዕና ልበለው ሰግጄ በፊቱ ምንም ባዶ ቢሆን እውቀት ቢጎድለኝም ለስሙ ልዘምር ከልካይም የለኝም! እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ፦ ማቴ 21 ÷ 9      ሆሳዕና ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም "እባክህ እርዳ አሁን አድን" ማለት ነው። ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
نمایش همه...
00:29
Video unavailableShow in Telegram
መሄድ ለፈለገ መራራቅ ላማራው 🤷 በእንባዬ አልሸኘውም🙅 ሳቄ መንገዱ ነው ማንንም ሰው ቢሆን አብሮኝ እንዲቆይ አላስገድደውም 🙅 ምን ጥቅም ሊኖረው በአስመሳይ መታጀብ 🤷🤷 መልካም መንገድ😝😝😝😛😜
نمایش همه...
8.15 KB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️❤️😍😍😍
نمایش همه...
Maths አስተማሪ ገብቶ ተደውሎም ማስተማሩን ሲቀጥል . . . . ቲቸር አንተ ትቆያለህ መሰለኝ እኛ እንሂድ😏😏😂
نمایش همه...
نمایش همه...
❤️FQREN BE GTM✍📝📖

https://t.me/+_nSlUZ2QWfc3NzQ8

❤FQREN BE GTM ✍✍ Ezi channel wst Yeteleyayu gtmochn✍ Astemari mkroch👌 Keldoch😁😂bcha mn alefachu hulunm tagegnalachu 😊❤ Kewededachhut😍degmo share Ayto🙈 zm malet aychalm🙅 ❤Adera like👌

ከእኔ ጋር በምንም የማይገናኝ ዘፈን ከፍቼ ሆድ የሚብሰኝ ነገርስ...😭😩 ጉድ እኮ ነው 🙆🙆🙆🤦🤦🤦
نمایش همه...
አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ልባችሁ ቢናገር ኖሮ ምን ይል ነበር? 😨 ደከመኝ 😭 መሮኛል 💔 ተከዳው 😥 ተበደልኩ 😡 ተቃጠልኩ 😁 ደስተኛ ነኝ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.