fa
Feedback
𝙳𝚂𝙳 𝙲𝚘𝚗𝚜𝚝𝚛𝚞𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗 - 𝚂𝚘𝚕𝚞𝚝𝚒𝚘𝚗𝚜

𝙳𝚂𝙳 𝙲𝚘𝚗𝚜𝚝𝚛𝚞𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗 - 𝚂𝚘𝚕𝚞𝚝𝚒𝚘𝚗𝚜

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ስለሀገራችን የግንባታ ሕግ (construction law)፣ ስለግንባታ ቁጥጥርና ክትትል ሥራዎች፣ ስለውል አስተዳደር (contract administration) እንዲሁ ተያያዥ ክፍት የሥራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት የእርስዎ ትክክለኛ ቤት ነው።

نمایش بیشتر
630
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
‼️የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት አዋጅ ቁጥር 1336/2016 ሆኖ ጸድቋል፡፡  #Ethiopia 🇪🇹 Contact : 📱 @samuelgirma ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 📞 0911-190-299 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn Join us on 🔽 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

🆕 በአአ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ መብት ፈጠራ እና አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ ቁጥር 163/2016 #Ethiopia 🇪🇹 Contact : 📱 @samuelgirma ☎️ 0911-190-299 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn Join us on 👇 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma

አንድ ሰው ግንባታ እያከናወነ የጎረቤት ቤት ቢፈርስበት የጎረቤቱን ቤት እንዲያሰራ ይገደዳል ወይስ ሌላ የህግ እይታ አለ?
[ኢ/ር ዳንኤል ታጠቅ] አንድ ሰው ግንባታውን ሲያከናውን የጎረቤቱን ቤት ቢናድበት ወይም በግንባታ ሥራው የተነሳ የጎረቤቱን ቤት ቢያፈርስ ተጠያቂ ነው። የመፍረስ አደጋ ባይገጥምም እንኳን በፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 2077 (1) እና (2) መሰረት አንድ ሕንጻ በሌላው ይዞታ ላይ ያልታሰበ ድንገተኛ ሌላ አደጋ ቢያደርስ የሕንጻው ባለቤት ተጠያቂ (ካሳ ከፋይ) ይሆናል። ይህም ማለት እንዲፈርስ ያደረገውን ቤት በእራሱ ወጪ እንዲጠግን/እንዲሰራ ይገደዳል። ቢሆንም ግን በቁጥር 2079 መሰረት በግንባታ ወቅት (በተለይ ከቁፋሮ ጀምሮ ባሉት የመሰረት ሥራዎች ጊዜ) በሌላ የጎረቤት ሕንጻ ላይ የመፍረስ አደጋ ከመድረሱ በፊት አስቀድሞ ሥጋት ላይ ያለው ክፍል አስፈላጊውን ድጋፍ ወይም ጥንቃቄ እንዲደረግለት ማድረግ ይችላል። “ጎረቤት” የተባለው አካልም ይህ ስጋት ከተሰማው አስቀድሞ ጥንቃቄ እንዲደረግለት የመጠየቅ ሕጋዊ መብት አለው። ጠቅለል ሲደረግ፦ አንድ የሕንጻ ባለይዞታ በግንባታ ወቅት በጎረቤት ይዞታ ላይ የተገነባን ሕንጻ የመፍረስ ወይም የመሰንጠቅ ጉዳት ቢያደርስ እንዲሁም ሕንጻው በሚገነባበት ወቅትም ይሁን ከተጠናቀቀ በኋላ ከዚያ ሕንጻ ላይ እየወደቁ በሌላው ሕንጻ ወይም ይዞታ ላይ ለሚያደርሱት ጉዳት ተጠያቂ ነው (ፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 2080)። የጎረቤት ሕንጻ ቢፈርስ ተጠያቂ የማይሆንበት አግባብ በጎረቤት ይዞታ ወይም ሕንጻ ላይ ጉዳት ቢደርስ የማይጠየቀው በሁለት ምክንያት ነው። [አንደኛው] በፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 2078 (1) መሰረት ጎረቤት የተባለው ባለይዞታ ይዞታውን ግንባታ ለሚያከናውነው ሰው የለቀቀለት እንደሆነ ወይም ግንባታ የሚያከናውነት አካል የራሱን ሕንጻ ለፈረሰበት ጎረቤቱ የሚለቅለት ከሆነ ነው። [ሁለተኛው] “ጎረቤት” የተባለው አካል ሕንጻው የመፍረስ አደጋ እንዳይገጥመው ጥንቃቄ እንዲደረግለት የመጠየቅ መብት የሚኖረው ግን አስቀድሞ የገነባው ሕንጻ በመሬት ውስጥ፣ በመሬት ላይም ይሁን በአየር ላይ አዲስ የሚገነባውን ባለይዞታ የካርታ መስመር ያላለፈ ከሆነ ብቻ ነው። ለምሳሌ፦ አስቀድሞ የገነባው ጎረቤት የመሰረት ግንባታው ወይም ተንጠልጣይ የባልኮኒ ወለል ወደሰው ይዞታ አንድ ሳንቲሜትርም ቢሆን ካለፈ እንዲያስተካክል ወይም እንዲያፈርስ ይገደዳል። አዲስ ግንባታ የሚገነባውም ሰው ጎረቤቱ ወደይዞታው ገብቶ የሰራውን የሕንጻ አካል እንዲያፈርስና እንዲያስተካክል ሳያስጠነቅቅ ማፍረስ የለበትም፣ በፍርድ ቤት በተቆረጠ ቀነ ገደብ እንዲያስተካክል ማሳሰብ ሲኖርበት በዚያ ቀነገደብ ካላስተካከለ ግን ትእዛዝ አስወጥቶ ማስፈረስ/ማፍረስ/ ይችላል። የቴግራም ቻናላችን: t.me/DSDConstruction ሊጽፉልን ካሰቡ t.me/DSDCon ቲክቶክ: www.tiktok.com/@dsdconstruction

★ NYG construction and General trading የስራ ማስታወቂያ ♦Closing Date: July 30, 2024 ✔ Position 1: Senior Accountant ✔ Position 2:
★ NYG construction and General trading የስራ ማስታወቂያ ♦Closing Date: July 30, 2024 ✔ Position 1: Senior Accountant ✔ Position 2: site engineer ✅ Qualification : BA degree in Accounting, civil-engineering or related fields 🌀 How to Apply ?? 👇👇👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/17/nyg-construction-vacancy-2/ share to your friends @ethio_job_vacancy1 @ethio_job_vacancy1

★ Hakicon Engineering plc የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: July 20, 2024 Hakicon Engineering plc would like to invite competent applican
★ Hakicon Engineering plc የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: July 20, 2024 Hakicon Engineering plc would like to invite competent applicants for the vacant position ✔ Position 1: Project Administration & Finance head ✔ Position 2: Senior Accountant ✔ Position 3: Project storekeeper ✔ Position 4: General Forman ✔ Position 5: Forman ✔ Position 6: Executive Secretary ✔ Position 7: HR officer ✔ Position 8: mechanic inspection ✔ Position 9: Cashier Accountant ✔ Position 10: office engineer ✔ Position 11: internal Auditor ✔ Position 12: site engineer ✔ Position 13: maintenance division head ✔ Position 14: construction operation head ✔ Position 15: Project manager 🌀 How to Apply Online 👇👇👇👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/17/hakicon-engineering-vacancy-2/ Share to your friends @ethio_job_vacancy1 @ethio_job_vacancy1

★[በ0 አመት እና በልምድ] Brothers Construction Vacancy ♦Deadline: July 26, 2024 Brothers Construction is a leading Ethiopian firm specializing in historic sites, roads, and recreational projects.  ✔ Position 1: Data Collector ❇️ Qualifications: Junior civil engineer. ✔ Position 2: Site Forman ❇️ Qualifications: Junior in civil engineering or at least 1 year of experience as a site Foreman. ✔ Position 3: Landscape Maintenance and Follow Section Head ❇️ Qualifications: MSc/BSc in plant science/Environmental Science, Botanist  ✔ Position 4: Store Head ❇️ Qualifications: MSc/BSc Logistics and have an experience in construction. 🌀 How to Apply?? 👇👇👇👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/06/27/brothers-construction-vacancy/ Share to your friends @ethio_job_vacancy1 @ethio_job_vacancy1

★ [ 70+ positions] አዋሽ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: July 16, 2024 Awash Bank invites competent and qualified candidates for
★ [ 70+ positions] አዋሽ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: July 16, 2024 Awash Bank invites competent and qualified candidates for the Positions. ❇️ Qualification: BA degree in Accounting, Economics, Management, marketing business administration, Banking and Finance, Marketing Management / construction projects management and computer related courses in engineering or related fields 🔻 Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package 🌀 How to Apply Online?? 👇👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/08/awash-bank-job-vacancy-2024-3/ Share to your friends @ethio_job_vacancy1 @ethio_job_vacancy1

★ Jambo construction plc ♦Deadline: August 7, 2024 Jambo construction plc would like to invite Fresh and competent applicants
★ Jambo construction plc ♦Deadline: August 7, 2024 Jambo construction plc would like to invite Fresh and competent applicants for the vacant positions . ✔ Position 1: IT officer ✔ Position 2: finishing Forman ✔ Position 3: Project Coordinator ✔ Position 4: general Forman ✔ Position 5: storekeeper ✔ Position 6: stock inventory controller ✔ Position 7: site engineer ✔ Position 8: Project engineer ✔ Position 9: Purchaser ✔ Position 10: production & manufacturing division head ❇️ Education : bsc degree in information technology, Computer Science / Diploma in building construction / BA degree in business administration, Management, Accounting and Finance, logistics and supply chain management / Civil engineering, CoTM, wood and metal manufacturing technology or related fields 🌀How to Apply ?? 👇👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/11/jambo-construction-plc-job-vacancy-2024/ share to your friends @ethio_job_vacancy1 @ethio_job_vacancy1

★bamacon realestae PLC አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: July 19, 2024 ✔ Position 1: Construction engineer ✔ Position 2: Quanitity Su
★bamacon realestae PLC አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: July 19, 2024 ✔ Position 1: Construction engineer ✔ Position 2: Quanitity Surveyor ✔ Position 3: Web page designer ❇️ Education: BSc degree in Civil engineering, Construction Technology and Management / IT, Computer Science or related fields 🔻 Location: Addis Ababa 🌀 How to Apply ?? 👇👇👇👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/11/bamacon-real-estate-vacancy-2024-2/ Share to your friends @ethio_job_vacancy1 @ethio_job_vacancy1

★ Century Addis Construction Vacancy ♦Deadline: July 15, 2024 Century Addis Construction PLC invites for the following job po
★ Century Addis Construction Vacancy ♦Deadline: July 15, 2024 Century Addis Construction PLC invites for the following job positions. ✔ Position 1: Senior cost control engineer ✔ Position 2: Senior electrician ✔ Position 3: Senior laboratory technician ✔ Position 4: draft person ✔ Position 5: quantity Surveyor ✔ Position 6: Head of quality assurance department ✔ Position 7: project engineer ✔ Position 8: Senior contract administrator ✔ Position 9: general Forman 🌀How to Apply ?? 👇👇👇👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/07/12/century-addis-construction-vacancy-2024/ share to your friends @ethio_job_vacancy1 @ethio_job_vacancy1

#እንድታውቁት #አዲስአበባ በኮሪደር ስራ ምክንያት ፦ ➡️ ከፊጋ መስመር ወደ ቀኝ ታጥፎ ሰዓሊተ ምህረት አደባባይ ➡️ ከጃክሮስ መስመር በኩል መብራቱን ተሻግሮ ወደ ሰዓሊተ ምህረት አደባባይ ➡️ ከኢ
#እንድታውቁት #አዲስአበባ በኮሪደር ስራ ምክንያት ፦ ➡️ ከፊጋ መስመር ወደ ቀኝ ታጥፎ ሰዓሊተ ምህረት አደባባይ ➡️ ከጃክሮስ መስመር በኩል መብራቱን ተሻግሮ ወደ ሰዓሊተ ምህረት አደባባይ ➡️ ከኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስቴር ጫፍ ታጥፎ ወደ ሰዓሊተ ምህረት አደባባይ ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት አንስቶ ሙሉ ቀን እና ምሽት ለማንኛውም ተሽከርካሪ ዝግ እንደሆኑ ተገልጿል። ሌላው ፤ ከአያት ወደ መገናኛ እና ከመገናኛ ወደ አያት ቀጥታ ማለፍ እንጂ አደባባዩን መዞርም ሆነ ማቋረጥ የተከለከለ ነው ተብሏል። አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙም መልዕክት ተላልፏል። መረጃው ከአ/አ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ነው የተገኘው። @tikvahethiopia

በ2016 ዓ.ም የ አራተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (4th Quarter Construction Works of Direct Cost) በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል። በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል። የቴግራም ቻናላችን: t.me/DSDConstruction ሊጽፉልን ካሰቡ t.me/DSDCon ቲክቶክ: www.tiktok.com/@dsdconstruction

ADVERTISMENT ተለቀቀ!! ተለቀቀ!! /ሽያጭ ጀምረናል/ •ጊፍት ሪል እስቴት /GIFT REAL ESTATE/ • በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የተክለ ሐይማኖት ሳይታችንን ለሽያጭ አቅርበናል። •ከተክ
ADVERTISMENT             ተለቀቀ!!  ተለቀቀ!! /ሽያጭ ጀምረናል/ •ጊፍት ሪል እስቴት /GIFT REAL   ESTATE/ • በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን  የተክለ ሐይማኖት ሳይታችንን ለሽያጭ      አቅርበናል።    •ከተክለ ሐይማኖት አደባባይ በ50 ሜትር    ርቀት ላይ የሚገኘው ሳይታችንን ለሽያጭ ማቅረባችንን ስናበስርዎ በደስታ ነው።             •  በ 10%ቅድመ ክፍያ               •  ከ81ካሬ ሜትር ጀምሮ              •በ991,000 ብር ቅድመ ክፍያ 👉ባለ1 መኝታ 👉ባለ2 መኝታ 👉ባለ3መኝታ 👉ባለ4 መኝታ     •እንዲሁም በነባር ሳይቶቻችን       👉 በ 22           ከባለ1 መኝታ ጀምሮ       👉በ cmc        👉በቦሌ አትላስ        👉በአያት ፈረስ ቤት -----ያለቁ ቤቶች        👉የንግድ ሱቆች ለተለያዩ  አገልግሎት         የሚዉሉ ከ 32ካሬ ጀምሮ የጋራ መገልገያዎች ✔️ስታንድ ባይ ጀነሬተር ✔️24/7 የደህንነት ስርዓት ✔️የልጆች መጫወቻ ሜዳ ✔️ግዙፍ የውሃ ማጠራቀሚያ ✔️ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ ✔️GYM፣የውበት ሳሎን፣ስፓ ፣ምግብ ቤት ✔️በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ✔️በአቅራቢያ ያሉ የማህበረሰብ መገልገያዎች ትምህርት ቤት ፣ የሃይማኖት ተቋም እና ጤና ጣቢያዎች ✔️የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያ ✔️ ዘመናዊ ሊፍቶች ✔️የከርሰምድር ውሀ ጊፍት ሪል እስቴት "ማህበረሰብን እንገነባለን" ለበለጠ መረጃ እና ቢሮ ጉብኝት ይደውሉ 0910049748 0922780865 ሐይለማርያም (የሽያጭ አስተባባሪ)

ሚና "የድንኳን ከተማ" ሳውዲ አረቢያ። ከ 1300 በላይ ሀጅ አድራጊዎች በሀጅ ወቅት ህይወታቸው አልፏል። ከመካ ውጭ ስምንት ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው በሚና ከተማ ለሀጃጆች የተዘጋጀ ግዙፍ "የድንኳ
+1
ሚና "የድንኳን ከተማ" ሳውዲ አረቢያ። ከ 1300 በላይ ሀጅ አድራጊዎች በሀጅ ወቅት ህይወታቸው አልፏል። ከመካ ውጭ ስምንት ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው  በሚና ከተማ ለሀጃጆች የተዘጋጀ ግዙፍ "የድንኳን ከተማ" እየተባለ የሚጠራ ሰፈር አለ። ይህ የድንኳን ከተማ በ20 ካሬ ኪሎሜትር ላይ  ከ 100000 በላይ አየር ማስተካከያ የተገጠመላቸው ድንኳኖች ሲኖሩት ለሶስት ሚሊዮን ሰዎችን በግዜያዊነት ማስጠለል ይችላል። ነገር ግን በነዚህ መጠለያዎች የሚጠለሉት ፍቃድ ያላቸው ሀጃጆች ሲሆኑ ህይወታቸው ካለፈው ውስጥ አብዛኞቹ ያልተመዘገቡ እና ከ50 ዲግሪ ሴልሽየስ በላይ ለሆነ ሙቀት የተጋለጡ ነበሩ። ምስል ምንጭ። Maxar ጽሁፍ ምንጭ። Daily Overview @ethiopianarchitectureandurbanism

የግንባታ ውል ሰነድ በግልጽ ማስቀመጥ ያለበት ነጥቦች
[ኢ/ር ዳንኤል ታጠቅ] ~ የፕሮጀክቱን ዲዛይን እና ዝርዝሮች ~ የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላትን ድርሻ፣ መብትና ግዴታ ~ የሚጠበቀውን የግንባታ ጥራት የሚገልጹ ትንታኔዎች ~ የፕሮጀክቱን ተጠባቂ የጊዜ ሰሌዳዎች ~ የፕሮጀክቱን ዋጋ እና አከፋፈል ሁኔታዎች ~ የደህንነት እና የጤና አጠባበቅ መመሪያዎች ~ ፕሮጀክቱን የሚመለከቱ የሕግ ማእቀፎች ~ የፕሮጀክቱ ባለድርሻ አካላትን ፊርማ እና ማኅተም ~ ፕሮጀክቱ የሚፈልገውን የሰው ኃይል ብቃትና ብዛት ~ ፕሮጀክቱ የሚፈልገው ማሺነሪ አይነትና ብዛት ~ የእያንዳንዱን የሥራ አይነት ዝርዝርና የግንባታ ስነዘዴ ~ የፕሮጀክቱን ባለድርሻ አካላት ዝርዝር መረጃ አንድ የግንባታ ውል ሰነድ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ዋና ዋና ጭብጥ ጉዳዮች በግልጽ እና በዝርዝር ማስቀመጥ ይኖርበታል። የተወሳሰበ፣ ያልተብራራ እና እርስ በእርሱ የሚጋጭ ሀሳብ ቢኖርበት ግን በሚኖረው የፍርድ ቤት ክርክር ባለድርሻ አካላትን በተናጠል አልያም በጋራ ኪሳራ ላይ ሊጥል ይችላል። ይህ ሁኔታ ደግሞ ፕሮጀክቱን በጤናማ ግንኝነት ለመፈጸም እክል ሊፈጥር ስለሚችል ለጥራት ችግር እና ለጊዜ ብክነት እንዲጋለጥ ያደርገዋል። የቴግራም ቻናላችን: t.me/DSDConstruction ሊጽፉልን ካሰቡ t.me/DSDCon ቲክቶክ: www.tiktok.com/@dsdconstruction

የግንባታ ውል ዘርፎች
በግንባታ ሥራ ውል ሊያስፈልጋቸው የሚችሉ ጉዳዮች ~ የግንባታ ሥራ ውል (works contract) ~ የአገልግሎት ውል (services contract) ~ የአቅርቦት ውል (supply contract) ሲሆኑ የሀገራችን የግዢ እና የመንግሥት ንብረት አስተዳደር መመሪያ ለሦስቱም ዘርፎች የየራሳቸው የሆነ የውል ረቂቅ አዘጋጅቶላቸዋል። በዚህ አግባብ በግንባታ ውል ዘርፍ የሚተዳደሩት በአሰሪና በዋና የግንባታ ተቋራጮች ወይም ንዑስ ተቋራጮች መካከል ለሚደረግ ውል እና ተዋዋዮች ነው። በአገልግሎት ውል ሥር የሚተዳደሩት ደግሞ የዲዛይን ሥራ ባለሙያዎች እና የዲዛይን አገልግሎት ሰጪ አማካሪ ተቋማት፣ የግንባታ ቁጥጥር ባለሙያዎችና አማካሪ ድርጅቶች፣ የግንባታ መሳሪያዎች አከራዮች፣ ባንክ እና ሌሎች የፋይናንስ ተቋማት፣ ኢንሹራንስ ሰጪ ድርጅቶች፣ የትራንስፖርት አቅራቢዎች የመሳሰሉት ሲሆኑ በአቅርቦት ውል የሚተዳደሩት የግንባታ ግብአቶችን፣ ማሺነሪዎችን እና እቃዎችን ለማቅረብ የሚዋዋሉ አካላት ናቸው። በመሆኑም በህግ አግባብ ተቀባይነት ያለው ውል የሚሆን እነዚህ አካላት በሚሰጡት አገልግሎት ዘርፍ በተቀመጠላቸው መመሪያ መሰረት ሲዋዋሉ ነው። የቴግራም ቻናላችን: t.me/DSDConstruction ሊጽፉልን ካሰቡ t.me/DSDCon ቲክቶክ: www.tiktok.com/@dsdconstruction