cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Tsehay Bank

Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
12 986
مشترکین
-424 ساعت
+27 روز
+7230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
የፀሐይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግን ይጠቀሙ! ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ወጪና ገቢዎን መመልከት እንዲሁም ደረሰኝ በቀላሉ መላክ ያስችልዎታል፡፡ በተጨማሪም ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ *921# ብለው በመደወል ኢንተርኔት ሳያስፈልግዎ ምቹ እና ፈጣን የሆነውን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግን ይጠቀሙ! በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ሥራዎትን ካሉበት ሆነው በማንኛውም ሰዓት ያቀላጥፉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #Services #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #MobileBanking
نمایش همه...
👍 20 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የቤተሰብ ቀን ይሁንልዎ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉም የቤተሰብ አባላት የሚሆኑ የቁጠባ አማራጮች አቅርቦላችኋል፡፡ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት የመረጡትን የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ይገባዎታል! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
نمایش همه...
👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
ዕድርዎን በፀሐይ ባንክ! የዕድር የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ሲከፍቱ በሚቆጥቡት የገንዘብ መጠን ልክ ከፍ ያለ ወለድ ያገኛሉ፡፡ ለዕድሮች የብድር አቅርቦትም ይመቻቻል፡፡ የዕድር አባላት ወደ ፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ መምጣት ሳያስፈልጋቸው መዋጯቸውን ካሉበት ቦታ መክፈል የሚችሉበት የዲጂታል አማራጭ አዘጋጅተናል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #Services #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #IddirSavingAccount
نمایش همه...
👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
ዲጂታል የባንክ አገልግሎት ሲጠቀሙ ከይለፍ ቃል ጋር በተያያዘ ሊወስዷቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች፦ ➤ የይለፍ ቃልዎ ከስድስት ፊደላት በላይ እንዲረዝም ያድርጉ! ➤ ጠንካራ የቁጥሮች እና የምልክቶች ውህድ ይጠቀሙ! ➤ የቤተሰብ አባላት ስምን የመሳሰሉ የተለመዱ ቃላትን አይጠቀሙ! ➤ ለተለያዩ የባንክ አገልግሎቶች የተለያየ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ! ከፀሐይ ባንክ የዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የደህንነት ስጋት ካልዎት ጥቆማዎን ለባንካችን በስልክ ቁጥር 0114706158 / 0114706854 ወይም በኢሜይል አድራሻችን [email protected] ይላኩልን፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
نمایش همه...
👍 21 5
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ! ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! እጅግ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆኑትን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣ *921# ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ባሉበት በማንኛውም ሰዓት ይጠቀሙ፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
نمایش همه...
👍 21
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የእናቶች ቀን! የፀሐይ ባንክ ክብርት የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ! በርካታ ጥቅሞችን የሚያስገኘው ክብርት የቁጠባ ሒሳብ፤ ዕድሚአቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
نمایش همه...
19👍 6😍 2
Photo unavailableShow in Telegram
"ጌታ በርግጥ ተነሥቷል! ለስምዖንም ታይቷል፡፡” ሉቃስ 24፡34
እንኳን ለዳግም ትንሣኤ አደረሳችሁ! ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #SecondSundayOfEaster
نمایش همه...
👍 13 7
New Branches opening soon! ፀሐይ ባንክ በቅርቡ በትግራይ መዲና መቐለ ሁለት ቅርንጫፎችን ሥራ ያስጀምራል። ባንካችን በየዕለቱ ወደዕርስዎ እየቀረበ ይገኛል። ለዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት 'ለሁሉ' የሆነውን ፀሐይ ባንክ ምርጫዎ ያድርጉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #NewBranches
نمایش همه...
👏 22👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው! በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት መርሐግብር፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ መድን ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታል፡፡ እውነተኛ የፈረሰኞቹ ደጋፊዎች የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል። እርስዎስ? የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ከልብ ለሚወዱት ክለብዎ እና ለራስዎ ጠቀም ያለ ገቢ ያስገኙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
نمایش همه...
👍 18🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም ጁምዓ! እርስዎን የሚመጥኑና ለህይወትዎ አጋዥ የሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች አቅርበንልዎታል፡፡ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የ “ፈጅር” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! ፀሐይ ፈጅር ከዕሴትዎ የተጣጣመ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | Website | TikTok #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #IFB #MobileBanking #CardBanking #Fajr #JummaMubarak
نمایش همه...
👍 15 3