cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😊ቀልድነ ቁም ነገር 😋🔫

✅እዚቻናል ሚለቀቀው ✅ቀልደ ቀልድ ✅የፍቅር ጥቅሶች ✅በእውነተኛ ህይወት የተመሰረተ ተሪክ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 983
مشترکین
-724 ساعت
-297 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
🤔 6👍 2😁 1🙊 1
​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄                                     ❣:¨·.·¨: ❣                  ⇨ሳሮን🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈                        ✎ ክፍል ሰባት♥️ ┈••◉ሊያ እያለቀሰች መጣች ምን ሆነሽ ነው ስላት? አትጠይቂኝ ሳሪ አለችኝ ይሀውልሽ ሊዩዬ ምን እንደተፈጠረ ባላውቅም ሁሉም ነገር የሚሆነው መሆን ስላለበት ነው እሺ ስላት ለቅሶዋን አቋርጣ ምን አለች? አዎ አትጨነቂ የኔ ቆንጆ ደሞ መፍታት ያለብን ነገር ካለ እንፈታዋለን ስላት መሆን ያለበት ስትይ እኔ ጆሲን ማጣቴ ደስ ብሎሽ ነው? አለችኝ ስለምን ደስታ ነው የምታወሪው ጆሲ የሚባል ሰው እንዳለ እንኳንኮ ምንም አላውቅም ሊዩ ምን ሆነሽ ነው ስላት በቃ ተይኝ ሳሮንዬ እኔ ላብድ ነው ይሄ ውሻ ተጫወተብኝ አለች . . እስቲ ምን እንደተፈጠረ እንድ በአንድ ንገሪኝ አልኳት እሺ ብላ ዮሴፍ ይባላል እሱም የኛ ሀገር ልጅ ነው ወደዚ ከመምጣታችን በፊት ነበር ጓደኝነት የጀመርነው እና እስካሁን ድረስ በሰላም አብረን እያለን ቅድም ከሆነችዋ ጋር እየሄደ ስጠራው አይቶኝ እንዳላየ ሆነ እኔም እልህ ይዞኝ ሮጬ ፊት ለፊታቸው ላይ ቆሜ ማናት ስለው ? አንቺ እራስሽ ማነሽ አለኝ? ጭራሽ እንደማያውቀኝ ሆነና እኔን እብድ ናት መሰለኝ ብሎ ልጅቷን ይዟት ሄደ እኔኮ በጣም ነው የምወደው አለች ሊ በቃ ተረጋጊ እሺ ይሄኮ ቀላል ነገር ነው እሱን ለኔ ተይው አልኳት ምን ልታደርጊ ነው አለችኝ ለኔ ተይው እኔ አስተካክለዋለው አልኩሽኮ አልኳት እሱ ዲንጋይ ነው ባክሽ ይልቅ ሰሞኑን ምንም ደስ የሚል ስሜት እየተሰማኝ አይደለም አለች ማለት ስላት በተደጋጋሚ አብረን እንጠጣ ነበርና ብዙ ጊዜም አብረን እንጠጣ ነበር አለች እና ያለመከላከያ ነበር እንዴ የምቶጡት ስላት አዎ ምንም አናውቅም ነበር አለች . . ጊዜ የለንም ማለት ነው አልኳትና አንጠልጥያት ወደ ከፍተኛ ክሊኒክ ይዣት ሄድኩኝ እንደምንም የተወሰኑ ወረፋዎችን ጠበቅንና ተራው ሲደርሰን በቶሎ ዘለን ገባን ይቅርታ ትንሽ ውጪ ትቆይኝ አለ ዶክተሩ ችግር የለውም እዚሁ ቆያለው አልኩት እሺ ብሎ ስራውን ቀጠለ ምርመራው ተጀመረ ምን እንደተፈጠረ እስክሰማ ድረስ ጨንቆኛል ፈጣሪዬ ሆይ አላረገዘችም በለኝ ብዬ መማፀን ጀመርኩኝ ምንም አልቻልኩም ወጣው ነርሱ የኔ ጭንቀት ገብቶታል ከደቂቃዎች በኋላ ነርሱ በሩን ከፍቶ ሳሮን እንኳን ደስ አለሽ አለኝ ፈጣሪዬ ሆይ ምን ይሳንሃል ብዬ በስሜት ዶክተሩን ዘልዬ እቅፍ አደረኩት ዶክተሩም አቅፎኝ አይዞሽ እሺ ጓደኛሽ ደና ናት በደምብ ተንከባከቢያት የ 2ወር ከ 15ቀን እርጉዝ ናት አለኝ . . ምን? ብዬ ደንግጬ ሰውነቴ እራሱ ቀዘቀዘኝ ሳሮን ደና ነሽ አለኝ አይ አይደለሁም ብዬ ሮጬ ወደ ሊያ ስገባ በድንጋጤ ደርቃ ቀረች አይዞሽ እሺ የኔ ቆንጆ አለሁልሽ አልኳት ከዛ ዶክተሩ መጣና ምንድነው ቆይ ግራ አጋባቹኝኮ አለ ነፍሰ ጡር አይደለችም ያልከኝ ነበር የመሰለኝ እኛ የጊቢ ተማሪዎች ነን እሷም ከጊቢ ተማሪ ነው ያረገዘችው እና አሁን አላውቅሽም አላት ስለውአይዞሽ እሺ ሊያ እኔም አለሁልሽ አለና የኔ እርዳታ ባስፈለጋቹ ሰዓት ሁሌም አለሁላቹ አለንና ስልኩን ሰጠንና እኛም ከዛ ወተን ወደ ዶርም ሄድን . . አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አሰብኩኝ እሷ አረፍ ብላ ስለነበረ ቀስ ብዬ ስልኳን አንስቼ የሱን ስልክ ከስልኳ ውስጥ ወስጄ ቀስ ብዬ ወጣሁኝ ከዶርም እንደወጣሁኝ ደወልኩለት ወዬ ወዬ ቆንጆ ምናምን አለ ላገኝህ ፈልጌ ነበር ስለው ነይልኝ የኔ ቆንጆ አለ ቀጥታ እሱ ወዳለበት አመራሁ ተገናኘን ለምንድን ነበር የተፈለግኩት አለ ለቁምነገር ነው አልኩት ይልቅ ቁምነገር ምናምን የምትይውን ነገር ተይውና እኔና አንቺ ጥሩ ጊዜ እናሳልፍ አለኝ አይ አመሰግናለው ግን ስለ ሊያ ማውራት እንችላለን? ስለው አልችልም አለ ለምን ስለው ስለማልፈልግ አለ አሁን ስለሷ አለማውራት የማትችለው ከሷ ጋር በተደጋጋሚ ከማደርህ በፊት ነበር አሁን ወደህ ሳይሆን በግድህ ታወራለህ አልኩት እንዴት እንዴት ነው የምታወሪው አለ እንደምታየው ነዋ አልኩት ፍጥጫችን ቀጠለ..... ━━━━━•°**°•━━━━━┓ ◈ 🍃✨ይ🀄ጥላል🍃...     ┗━━━━━•°**°•━━━━━┛ ✎ክፍል ስምንት (8) ከ 30❤ ላይክ ቡሀላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
نمایش همه...
12👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️Acorns ቦትን በስልኮት በመጠቀም ብቻ በወር 100,000ሺ ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ 💸 🎁የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 1000ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ 🔗ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇 https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r07272555905
نمایش همه...
Old የ tg Group እገዛለሁ 🤍2022 ➡️ 🤍2021 ➡️ 🤍2020 ➡️ 🤍2019 ➡️ ክፍያውን በ ፈለጋችሁት አማራጭ እንደ : Telebirr 🏦 Cbe birr 🏦 🔘 @Sufishenag19bro መሸጥ ለምትፈልጎ በዚ ገብታቹ ማናገር ትችላላቹ👆👆
نمایش همه...
​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄                                     ❣:¨·.·¨: ❣                  ⇨ሳሮን🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈                        ✎ ክፍል ስድስት♥️ ┈••◉ከሴቶች ዶርም ምንድነው የምትሰራው አሉት ምን ይመልስ? ግራ ገባው! እኛን ጠየቁን ለምንድነው ያስገባቹት ብለው ሲጠይቁን አረ አላስገባነውም በሩን ሲያንኳኳ ምንድነው ስንለው አያወራም ዱዳ ነው መሰለኝ አልኳት ከዛ እናንተ መጣቹ ያዛቹት አልናቸው እነሱም ወደ ቢሮ ወሰዱት እኛ ዱዳ ነው ያልነው ነገር የሚገርም አጋጣሚ ነበር ጠቀመው የጊቢው ፕሬዝዳንት ጋር ተወስዶ ለአራት ቢያፋጥጡት ቢያወሩት ቢለምኑት ፈርም ቢሉት አይሰማም . . ቀጥታ ወደኛ ዶርም ይዘውት መጡ ፕሬዝዳንቱ እኔን ጠየቀኝ መጀመሪያ ሲመጣ ምን አልሽው አለኝ በሩን አንኳኳ ስከፍትለት ሊገባ ሲል መግባት አትችልም አልኩት ዝም አለ ሂድ ስለውም ምንም አልሰማ ሲል በሩን ልዘጋበት ስል ፕሮክተሮቹ መጡ ይዘውት ሄዱ ሳስበው ማውራት አይችልም ሲያሳዝን አልኩኝ! ዝም በይ አንቺን ማን አዛኝ አደረገሽ አለኝ ፕሬዝዳንቱ እሺ ዝም እላለው ብዬ ናኦድን በሙድ ዝጋ ትንፍሽ እንዳትል አልኩት . . ከዚህ በፊት ማውራት አለማውራቱን ለማረጋገጥ መታወቂያውን ከኪሱ ውስጥ አውጥተው ዶርሙን አውቀውት ቀጥታ ወደ ዶርሙ አመሩ ዶርሙ ሲደርሱ የዶርሙ ጓደኞቹ ሁላቸውም ዶርም ውስጥ ነበሩ በሩን አንኳክተው ገቡና ይሄንን ልጅ ታቁታላቹ አለ ፕሬዝዳንቱ እንዴ ናኦዴን በጣም እንጂ ምርጥ ሰው ነችኮ ምናምን ሲሉ የተጠየቃቹትን ብቻ መልሱ አለ ፕሬዝዳንቱ እሺ ብለው ለጥያቄ ተዘጋጁ ከዚህ በፊት ያወራል ብሎ ጠየቃቸው አንድ በአንድ መልሱልኝ አላቸው ሚኪ : አዎ ግን አንዳንዴ ሲደብረው እኔ ነኝ የማወራለት አለ ፕሬዝዳንት ፡ ቀልድ አልፈልግም ያሬድ : አይናገርም ፕሬዝዳንት ፡ እንዴት ጓደኛክ ያወራል አለኮ ያሬድ ፡ ከኔ ጋር ስለተጣላ ሰምቼው አላውቅም ድምፁ ራሱ ናፍቆኛል ፕሬዝዳንት ፡ ባትቀልዱ ይሻላችሁዋል ብሎ ሌላኛውን ሲጠይቀው ቢኒ ፡ ያወራ ነበር ግን ሰሞኑን አናግሮኝ አያውቅም ይመስለኛል አይመስለኝም ዬትኛው ይሻላቿል አላቸው? ፕሬዝዳንት ፡ አሁን ቁምነገር ብቻ ነው የምፈልገው አለበለዚያ የማደርገውን እኔ ነኝ የማውቀው አለ አንድ ሚስኪን ተማሪ አለ ቁምነገረኛ ብቻ የማይገልፀው አብነት : ወንድሜ እኔ ናኦድን ሳውቀው በጣም ምርጥና ፀባየኛ ልጅ ነው . . ምን እንደሆነ ባላውቅም ስለዚ አሁን አለማውራቱ ለምን አሳሰባቹ? ጤንነቱ ነው ሊያሳስባቹ የሚገባው ወደ መፍትሔ ብትሄዱ ነው የሚሻላቹ አለ ፕሬዝዳንት ፡ እሺ እናመሰግናለን ብሎ ይዘውት ሄዱ እና ምንም መፍትሄ ሲያጡበት ወደ አንድ ድምዳሜ ደረሱ ጊቢ ውስጥ በተለምዶ ደም የለመደ ቦታ ተብሎ የሚጠራበት ቦታ አለ ማለት እርኩስ መንፈስ አለ ተብሎ የሚታወቀው የመጨረሻ ብሎክ ማለት ነው በአመት አንድ ተማሪ ያብዳል ወይም ይሞታል እኛ ደሞ እዛ አካባቢ ነን እሱን ግምት ውስጥ በማስገባት እንደዛ አይነት ነገር ይሆናል ምንም ነገር ማድረግ አንችልም ብለው ለቀቁት . . ሲለቁት ቀጥታ ወደ ዶርሙ አቀና ወዲ ወዲያ ሳይል እቺን ቀን እንደዛ አለፍናት ወደ ከሰዓት አካባቢ ተገናኝተን እያወራን በነገራችን ላይ አድናቆቴን ሳልገልፅልህ አላልፍም አንተ ዱዳውን ቁጭ አይደል እንዴ ያደረግከው በስመዓብ ትወና የግልህ ነው አልኩት አዎ እንግዲ ፈጠሪ በዚ መንገድ አምልጥ ሲለኝ ነው እኔ ሳቄ የመጣው የዶርማችንን ተማሪዎች ሲጠይቃቸው ነው ደረቆች ናቸው አለ ወሬያችንን እያጧጧፍን እያለ ሊያ እያለቀሰች መጣች ከውጪ ሊያ ምን ሆነሽ ነው እንደዚህ የምታለቅሺው አልናት ፀምንም አትመልስም ናኦዴን ትቼው ሊያ ጋር ሄድኩኝ ወደ ዶርም ገባንና ምን እንደሆነች ስጠይቃት ወይኔ ሳሮንዬ ጉድ ሆንኩልሽ አለች ምን ሆነሽ ነው የምን ጉድ ሊያ ንገሪኝ አልኳት አለቀልኝ በቃ አለችኝ አረ ሊያ ስላት አትጠይቂኝ ሳሮንዬ አለችኝ ..... ━━━━━•°**°•━━━━━┓ ◈ 🍃✨ይ🀄ጥላል🍃...     ┗━━━━━•°**°•━━━━━┛ ✎ክፍል ስድስት (6) ከ 30❤ ላይክ ቡሀላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
نمایش همه...
👍 19 11👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ታላቅ ቅናሽ 🎄🤩 በአልን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ቻናሎችን በ ቅናሽ ዋጋ ይግዙ"   🚀የምንሸጣቸው ማህበራዊ ሚዲያዎች👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቲክቶክ  አካውንት የቴሌግራም ቻናል የቴሌግራም ግሩፕ የፈለጉትን ከኛ ዘንድ አያጡም🚨 ሁሉም በፈለጉት ተከታይ አሉን🤗🤗 መግዛት የሚፈልግ👇👇     @rodimy22      @rodimy22         ያናግሩን። አስተውሉ እስከ ፋሲካ የሚቆይ ቅናሽ ነው አሁኑኑ ፈጥነው ያናግሩን!
نمایش همه...
👍 2 2🌭 2
Part 3 👆👆👆👆 አለላችሁ
نمایش همه...
👍 9 1🥰 1
​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄                                     ❣:¨·.·¨: ❣                  ⇨ሳሮን🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈                        ✎ ክፍል አራት♥️ ┈••◉ሊያ በጣም ይቅርታ አለችኝ ምን ስላት? አጥፍቻለው ስሜታዊ ሆኜ ነው ስለግንኙነትሽም ምንም እንደማይመለከተኝ አውቃለው በቃ ሳሮንዬ ይቅር በይኝ ብላ እግሬ ስር ተንበርክካ ይቅርታ ስትጠይቀኝ አረ ተነሽ ለኔ ችግር የለውም ተፀፅተሽ ከመጣሽ ይቅርታ ከጠየቅሽኝ ይቅርታ የማላደርግበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖረኝም ይልቅ የሰማይ አባትሽን ይቅርታ ጠይቂ አልኳት እና እሺ አልሽኝ አለችኝ አዎ ስላት አቅፋኝ በጣም አመሰግናለው ሳሮንዬ ብላ ደስ አላት እኔም እቅፍ አድርጌያት የእርኩስ መንፈስን ስራ ውሃ ጨመርንበት የእርኩስ መንፈስ ስራን እራሳችን ቦታ ካልሠጠነው እራሱ እርር ይልና ከኛ ይርቃል ካለበለዚያ ግን እንደ አሚር ይጣበቅብናል ይቅርታ ሊጠይቁን የሚሹትን ወገኖቻችንን በፍፁም ልንገፋቸው አይገባም . . ሊያ በእውነት እንደዚህ አይነት ሰው አትመስይኝም ነበር አለች ትለይያለሽ እሺ አለችኝ ሌሎቹም የሷ ጓደኞች አንድ በአነድ መተው ይቅርታ ጠየቁኝ ሁላቸውንም አቅፌያቸው ይቅርታ አደረኩላቸው ከዛ ማረፍ አለብኝ ብያቸው ትንሽ ካረፍኩኝ በኋላ እነ ሊያ ዶርም ውስጥ ይንጎዳጎዳሉ ሹክሹክታው ምናምን ምንም አላስተኛኝም ምንድነው ቆይ ልተኛበት እንጂ ስላቸው እሺ ሳሮንዬ ግን ትንሽ ቤቱን ማፅዳት አለብን አሉ እሺ ብዬ ለመተኛት ሞከርኩኝ ትንሽ እረፍት ወስጄ ለማምበብ ቀና እላለው ቡና አፍልተው ምናምን የቡናው ቁርስ እራሱ የሚበላው ነገር እራሱ ዶርም ሳይሆን ቤት ውስጥ ያለው ነበር የመሰለኝ እንዴት ነው ይሄንን ሁሉ ያስገባቹት ብዬ ስጠይቃቸው እቺ ልጅ ናታ የሆነች ብልሃተኛ አሏት 6ሴቶች ናቸው የሚታዩኝ አልጋው ላይ ተደርድረው ማነች ደሞ ስላቸው ሂጂና ተዋወቂያት አሏት ወይኔ እንዴት ይጨንቃል አለ የወንድ ድምፅ ነው የሴት ልብስ ለብሶ ነበር ዶርም ውስጥ የገባው ናኦድ ነው በጣም ነው የገረመኝ አንተ ብዬ የሳቅኩት ሳቅ እኔን ለማስደሰት ይሄን ሁሉ ነገር መክፈል ነበረብህ? ስለው ሲያንስሽ ነው አለኝ የሴቶቹን ልብስ አውልቆ መቶ ካጠገቤ ቁጭ ብሎ እንዴት ነው የምንከባከባት ብዬ ሳስብ የመጣልኝ ሃሳብ ይሄ ነው አለ እያወራልኝ እያለ . . ፕሮክተሯ መጣች የምን ጭስ ነው ክፈቱት በሩን አለች አረ እጣን ነው አልናትና እቃዎቹን መደባበቅ ጀመሩ ናኦድም አጠገቤ ስለነበረ ሸፋፍኜ አስተኛሁት ዶርሙ ውስጥ እጣን ብቻ ቀረ ተከፈተላት ስትገባ ቡና ቡና ምንድነው የሚሸተው አለች አረ እጣን ነው አፍንጫሽ ይሆናል አሏት በሉ አሁን ሁላቹም ሎከራቹን ክፈቱት አለች ምን? አንዴ ትቀልጂያለሽ እንዴ እጣን ነው አልን አይደል እንዴ በቃ ውጪልን አሏት እኔ ቆዩ ተረጋጉ ምን መሸለሽ የኔ እናት እኔን ትንሽ ስላመመኝ እጣን ብቻ አጭሱልኝ ብያቸው ነው ያን ያህል የሚረብሽ ነገር ከሆነ ይጥፋ በቃ አልኳት እሺ አጥፉት አይፈቀድም አለች በፍጥነት አጠፉት ከዛ ቆጠራ ጀመረች 7 ሴት እዚህ ዶርም ምን ያረጋል ስትል አይ ልናጠና ነው አልኳት አይ በየዶርማቹ ሆናቹ ማጥናት ትችላላቹ ማነው 7ኛው አለች 5ታቸውም እኔ እኔ እኔ አሉ እየቀለዳቹ ነው አለች አጠገብሽ ያለችዋንም ቀስቅሻት አለች አረ እሷማ ቀኑን በሙሉ ከኔ ጋር ሆስፒናል ነው የዋለችው ትረፍ አልኳት እና ማነው ሰባተኛው እትናገሩም ስትል አጠገቤ የተኛችዋ ነች አልኳት እእ እና እናንተ ምንድነው የምትቀባጥሩት ብላ ድምፅ እንዳልሰማ ብላ ወጣች . . እንደምንም ተወጣነው በሩን ዘግተን መብራቱን አጥፍተን ቡናችንን በደምብ ጠጥተን እራታችንን በልተን ከጨረስን በኋላ ናኦድ መቼስ ትሄዳለህ አይደል ስለው አረ የትም አልሄድም አለ ተው ናኦዴ እንደዚህማ አትደፋፈር አልኩት አረ ምንም አይፈጠርም አለና ያቺን ቀን የኛ አደረግናት ተጨዋውተን የሚገርም ሌሊት አሳለፍንና ልክ ሲነጋ ለብሶ የገባውን ልብስ ረስቶት ሲወጣ ፕሮክተሮቹ ይዘውት ከሴቶች ዶርም ምንድነው የምትሰራው አሉት ምን ይመልስ? ━━━━━•°**°•━━━━━┓ ◈ 🍃✨ይ🀄ጥላል🍃...     ┗━━━━━•°**°•━━━━━┛ ✎ክፍል አምስት (5) ከ 30❤ ላይክ ቡሀላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
نمایش همه...
👍 17 7🆒 2
ይለቀቅ ክፍል 4 የሚትሉ👍
نمایش همه...
👍 14 1👏 1