cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝖎 𝖆𝖒 𝖋𝖎𝖓𝖊 😔

Welcom guys &we post some : # My friends pic 👭 # New & old muzic 🎼🎤 # Love stories 💞 # Funny videos 🤣 # Crazy pic 😮 Any comment & crass Promation 👇 𝑚𝑒𝑟𝑡𝑖𝑐ℎ𝑢𝑢👌 Please don't leave 🙏🙏🙏

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
195
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
አፍቅረው ተጎድተዋል?
نمایش همه...
00:29
Video unavailableShow in Telegram
🥀°. тo мa eх вeѕт ғrιend 🖤                   •🦋@mert_ochuu1
نمایش همه...
8.36 KB
Photo unavailableShow in Telegram
#ĽØV€❤️❤️❤️ @mert_ochuu1
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
The Joker
نمایش همه...
ይድረስ ለማላውቃት ለማታውቀኝ😂 ላንች የቁስ ሀብት ዋጋ አለው። ለኔ ደግሞ ትልቁ እሴት አስተሳሰብ ነው።ላንች ብልግና ማሰብ አቁሞ ጥያቄን መዝጋት ነው። ለኔ ደግሞ የሰው ልጅ ብቃት የማሰብ ሂደት ነው። ላንች ምግብ በርገር ነው። ለእኔ ምግብ መፀሀፍ ነው። አጋጣሚ ሆኖ የኔን የአስተሳሰብ ዋጋ መረዳት በማይችል ማህበረሰብ ውስጥ ተገናኘን። የአንችን የቁስ እሴትን ብቻ መረዳት በሚችል ማህበረሰብ ውስጥ የአንች ህይወት በሰዎች ዘንድ ዋጋ የሚሰጠው ነው። እኔ ግን የስጋ ህይወትን በመናቄ ከርታታ ሰው ነኝ። እኔ አንችን ጨምሮ ለጋራ ህይወት በመታገሌ ተቅበዝባዥ ሰው ካልሽኝ፣ አንች ለራስሽ ብቻ በማሰብሽ ጊዜው የሚፈልገውን ህይወት መኖር ከቻልሽ ስሞትልሽ አንች ቆንጆ ሆነሽ እኔ ቀውስ ልሁንልሽ። የኔ መታመም አንችን ጤነኛ፣ መሳሳቴ አንችን ትክክል ካደረገሽ፣ እኔ ሳጣ አንች ካገኘሽ፣ ደሀ መሆኔ ሀብታም ካደረገሽ፣ ፉንጋ መሆኔ የአንችን ውበት ከጨመረልሽ፣ እኔ ስበደል ፍትህ ከሆነልሽ፣ የኔ መቅበዝበዝ አንችን ካረጋጋሽ፣ እኔ መጥፎ ሆኜ ላንች ጥሩ ይሁንልሽ፣ የኔ ቆሞ መሞት እየሞትሽ ያኑርሽ እኔ ሳልቸገር አንችን ክፉ አይንካሽ!!! ህይወት ይቀጥላል.... @mert_ochuu1
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🥀°. 𝐓𝐞𝐚𝐫𝐬  ᵃʳᵉ ᵗʰᵉ ʳⁱᵛᵉʳˢ ᵒᶠ 𝐓𝐡𝐞 𝐬𝐨𝐮𝐥💧                   •🦋@mert_ochuu1
نمایش همه...
❤️‍🩹የእግር እሳት❤️‍🩹        💢ክፍል 1⃣ ====================== እውነት ለመናገር ሰዎች የኔን ታሪክ ሲሰሙ ፊልም ይመስላቸዋል ግን ይህ የእውነተኛ ታሪኬ ነው ሁላችውም ታሪኬን ካነበባቹ በዋላ መጨረሻ ላይ ምክራቹን እፈልጋለው በዚ ሰአት ከፍቶኛል ታምሜአለው ተወልጄ ያደኩት በ አ/ አ ቅርብ እርቀት የምትገኝ አዲት ከተማ ነው በአሁን ሰአት 12 ክፍል ተማሪ ነኝ ስሜ ለግዜው በ k  ይያዝ ከልቤ የማፈቅረው ልጅ H ይባላል  እንደኔው እሱም 12 ክፍል ተማሪ ነው የኔ የሱ ጋደኝነት የጀመረው 4 ክፍል ላይ ነው ጓደኛ ስላቹ እንደ እህትና ወንድም የሚገርመው ሁለታችንም የግቢው ሰቃይ ተማሪ ነን እርስ በእርስ በጣም እንፎካከራለን የእሱ ቤተሰቦች ከተማችን ላይ አሉ ከሚባሉ ባለሀብቶች ግንባር ቀደምት ናቸው የኔም ቤተሰቦች እንደሱ  ቤተሰብ ባይሆንም አሉ የሚባሉ ናቸው እኔና H ከልጅነታችን ጀምሮ ሳንለያይ አንድ ላይ ነው ያደግነው የሁለታችንም ቤተሰብ በጣም ነው የሚግባቡት ከቤት እራሱ እነሱ ቤት ሄጄ እንደፈለኩ ብቆይ ምንም አልባልም እኔ H ብዙ ሰው የሚቀናብ መቼም የማንለያይ ጋደኛሞች ነን በኛ ፍቅር ቤተሰቦቻችንም ይገርማቸል ግን የኔ እውነተኛ የእህትና ወንድምነት የፍቅር ስሜት የዘለቀው እስከ 8 ክፍል ድረስ ብቻ ነበር 8 ክፍል ስደርስ H አፈቀርኩት ከሱ ፍቅር ያዘኝ ግን ለማንም አልተናገርኩም በልቤ ያዝኩት እሱ ጭራሽ በፍቅር አይን አይቶኝ አያቅም ስለዚ ደፍሬ መናገር አልቻልኩም ቤተሰቦቼም ወንድምሽ ሰለሚሉ መናገር ፈራው በነገራችን ላይ 4 እህት 3 ወንድም አለኝ ሁሉም አሪፍ ቦታ ላይ ናቸው እኔ ለቤቱ የመጨረሻ ነኝ ቤተሰቦቼ የምፈልገውን እያረጉልኝ ነው አሞላቀው ያሳደጉኝ እናቴ የልብስና የጫማ ሱቅ አላት አባቴ ደሞ እህል ቤት ወይም ወፍጮ አለው የምናከራያቸው 9 አሉን እና ምንም ሳይጎልብኝ ነው ያደኩት H  ቤተሰቦች 3 ገራሚ ሆቴል እና ተጨማሪ የተለያዮ ሱቆች አላቸው H እንደኔው ለቤቱ የመጨረሻ ልጅ ነው እናም 8 ክፍል በጥሩ ውጤት አልፈን 9 ክፍል ሀያስኩል ገባን እኔ ለሱ ያለኝ ፍቅር እየጨመረ መቷል እሱ ግን አሁንም እንደ እህቱ ነው የሚያየኝ 9 ስንገባ ለሁለታችንም አንድ አስተማሪ እንዲያስጠናን ተቀጠረ አንድ ቀን እሱ ቤት አንድ እኛ ቤት እየመጣ አስጠኒያችን ሁለታችንንም አንድ ላይ ያስጠናናል     አባቱ ሲደክማቸው አንዳንዴ ሆቴሉን H ይቆጣጠራል እኔም ላግዘው ሄዳለው ብቻ ሰበብ እየፈለኩ ለደቂቃ ከአጠገቡ አልለይም ለነገሩ እናትና አባቶቼ አምሽተው 3 አከባቢ ነው የሚገቡት እና የት ገባሽ ወጣሽ የሚለኝ የለም ሰራተኛችን ለኔ ሁለተኛ እናት ናት የሚገርማቹ እኔ ሳልወለድ ነው እኛ ቤት የገባቹ እናቴ ትውለደኝ እንጂ ተንከባክባ ያሳደገችኝ ሰራተኛችን ናት በእድሜም ከእናቴ ጋር ይቀራረባሉ  የቤቱም እማ ወራ አባ ወራም ሰራተኛችን ናት እናትና አባቴ ማታ ይገባሉ በጥዋት ይወጣሉ  ሳንተያይ የምናድርባቸው ግዜ ይበዛሉ እና ለሰራተኛችን የቀን ውሎዬን ሁሉንም ነግራታለው H  ማፍቀሬ ከአቅሜ በላይ ስለሆነ  ለሰራተኛችን ነገርካት በጣም ነበር የደነገጠቹ እንደዚ ይሆናል ብላ አልገመተችም ነበር ግን ምን ላርግ ሳላስበው ነው ያፈቀርኩት ዘጠነኛ ክፍልን ሁለታችንም 1 በመውጣት አለፍን አስረኛ ክፍል ስገባ ግን የህይወቴ  የጭለማ ጉዞ ተጀመርኩት..................   ይቀጥላል   ክ ፍ ል 2  ❤️    ይ🀄️ጥላል....💗 ቶሎ  ሼር ያድርጉ      💗💗------💗                  ✍EIII SHARE  @mert_ochuu1 SHARE @mert_ochuu1
نمایش همه...
00:14
Video unavailableShow in Telegram
🥀The only time people care about you 🖤 •🦋@mert_ochuu1
نمایش همه...
5.98 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.